The Urban Center ( Kebet Eske Ketema)

Description
Location
https://maps.app.goo.gl/2q2Vk5YiVqrXQdr16
Advertising
We recommend to visit

Community chat: https://t.me/hamster_kombat_chat_2

Twitter: x.com/hamster_kombat

YouTube: https://www.youtube.com/@HamsterKombat_Official

Bot: https://t.me/hamster_kombat_bot
Game: https://t.me/hamster_kombat_bot/

Last updated 4 months ago

Your easy, fun crypto trading app for buying and trading any crypto on the market.

📱 App: @Blum
🆘 Help: @BlumSupport
ℹ️ Chat: @BlumCrypto_Chat

Last updated 3 months, 3 weeks ago

Turn your endless taps into a financial tool.
Join @tapswap_bot


Collaboration - @taping_Guru

Last updated 1 week ago

3 weeks, 2 days ago
ዝግጅቱ በድጋሚ እንዲቀርብ በተጠየቅነው መሠረት

ዝግጅቱ በድጋሚ እንዲቀርብ በተጠየቅነው መሠረት

ከቤት እስከ ከተማ ፡ የከተማ ማዕከል ከአንድምታ ጋራ በመተባበር

"የቃላት ቀመር"
የቋንቋ ቴክኖሎጂ ለምርምር ሥራ
ከእንድርያስ ተክሉ ጋራ

ክፍል ፪

🗓 ቅዳሜ፣ ታኀሣሥ 12፣ 2017 ዓ.ም

🕥 ከጠዋቱ 4፡30  -  6:30

በር 4:00 ይከፈታል።

ዝግጅቱ ልክ 4:30 ይጀምራል !

📍አድራሻ፡ በከቤት እስከ ከተማ ፡ የከተማ ማዕከል

🚨ዝግጅቱ ላይ ለመታደም ለሚመዘገቡ ያሉን ቦታዎች 25 ሲሆኑ ለሚመረጡ ተመዝጋቢዎች ማረጋገጫ መልዕክት እንልካለን።

የመመዝገቢያ ሊንክ፡ https://cutt.ly/DeKSQCZt

3 weeks, 3 days ago
"የሰነድ አዘጋገብ እና የቋንቋ ቴክኖሎጂ"

"የሰነድ አዘጋገብ እና የቋንቋ ቴክኖሎጂ"
በሚል ርዕስ "የቃላት ቀመር" ለምርምር ሥራ እያሰናዱ ካሉት ከአቶ እንድርያስ ተክሉ (ሜካኒካል መሐንዲስ) ጋራ በከተሞች ጥናት ዙርያ ውይይት ይኖረናል።

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 8፣ 2017 በሸገር 102.1 ላይ እንዲከታተሉ እንጋብዛለን፡፡

ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ

Under the title "Document Archiving and Language Technnology," We will have a discussion on its applications on urban studies with Endrias Teklu, a mechanical engineer who is developing a lanague tool for research use.

Tune in on Sheger FM 102.1 on December 17, 2024, from 8 to 9 pm.

Kebet Eske Ketema
For Better Urbanity in Ethiopia

4 weeks, 1 day ago
BEYOND

BEYOND
BODY &
SPACE

An art exhibition by
Alebel Desta and
Isabel Tesfazghi

3 months, 1 week ago
በጣልያን ቦሎኛ ከተማ ባለፈው ሣምንት ለ41ኛ …

በጣልያን ቦሎኛ ከተማ ባለፈው ሣምንት ለ41ኛ ጊዜ በተካሄደው ዓመታዊው የቼርሳዬ የሴራሚክ ዐውደ ርዕይ ለዕይታ ስለቀርቡ አዳዲስ ምርቶች እንዲሁም ቦሎኛ ከተማን ከአዲስ አበባ ከተማ ጋር በማነጻጸር በቀጥታ የስልክ መስመር ከማኅደር ገብረመድኅን ጋር ማክሰኞ፣ መስከረም 21 ቀን 2017 ዓ.ም. ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 ሰዓት ምልከታ ይኖረናል።

ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ

In light of the annual CERSAIE ceramic exhibition, which was held in Bologna, Italy, for the 41st time, we will engage in a live call-in session with Maheder Gebremedhin from 8 to 9 p.m. on Tuesday, October 1st, 2024, to reflect on the new products exhibited, explore the city of Bologna, and draw comparisons with Addis Ababa.

Kebet Eske Ketema
For better urbanity in Ethiopia

3 months, 1 week ago
የ'ቢጋር ዴቨሎፐርስ' መሥራች አባል የነበሩት አቶ …

የ'ቢጋር ዴቨሎፐርስ' መሥራች አባል የነበሩት አቶ ምናሴ አይተንፍሱ ማለፋቸውን ከጥልቅ ኅዘን ጋር እናሳውቃለን። አቶ ምናሴ በአዲስ አበባ እንዲሁም ሌሎች አካባቢዎች ትልልቅ ፕሮጀክቶችን ዲዛይን በማድረግና በመምራት ሠርተዋል።

በተለያዩ የሙያ ማኅበራት ከማገልገላቸው ባሻገር መልካም ዜጋ፣ ብርቱ አርክቴክት ነበሩ። በተጨማሪም የተለያዩ ባለሙያዎችንና ተማሪዎችንም ድጋፍ እና እገዛ በማድረጋቸው ይታወቃሉ።

የቀብር ሥነ-ሥርዓታቸው

**ሰኞ፣ መስከረም 20 ቀን 2017 ዓ.ም

በቀራኒዮ መድኀኔዓለም ቤተ-ክርስቲያን** ይፈፀማል።

ለባለቤቱ፣ ለልጆቹ፣ ለሥራ ባልደረቦቹ እንዲሁም ለሙያ አጋሮቹና ወዳጆቹ መጽናናትን እንመኛለን።

We regret to inform the passing of Minassie Aytenfisu, an accomplished architect who was the founding partner of Bigar Developers. Minassie designed and supervised landmark projects in Addis Abeba and Beyond.

He has served in various positions in professional Associations and was a good citizen and a devoted architect who mentored many students and professionals.

His funeral will be held **on

Monday 30th of September 2024 at 11:00 AM

at Keranio Medhianalem.**

We pass our condolences to his Wife, Children, colleagues, fellow professionals and friends.

3 months, 2 weeks ago
"የሙያ ማጎልበቻ ለዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነት ለአርክቴክቸር፣ …

"የሙያ ማጎልበቻ ለዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነት ለአርክቴክቸር፣ ምህንድስና እና ግንባታ ባለሙያዎች" ክፍል ሁለት

በሚል ርዕስ ዓለም አቀፋዊ ልምዶችን ሰሜን አሜሪካ ላይ በማተኮር ከአቶ አማኑኤል ተስፋዬ (አርክቴክት) እና ከአቶ ለጥበብ መኮንን (ፕሮጀክት ማናጀር) ጋር ውይይት ይኖረናል።

ማክሰኞ፣ መስከረም 14፣ 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 በሸገር 102.1 እንድትከታተሉን እንጋብዛለን።

ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ

Under the title " Skill Development for Global Competitiveness for Architecture, Engineering and Construction Professionals" part two

we will have a discussion with Amanuel Tesfaye (Architect) and Letibeb Mekonnen (Project Manager) on global practices in North America and how professionals in architecture, engineering, and construction can develop skills to stay competitive on a global scale.

Tune in on Sheger FM 102.1 on September 24th, 2024, from 8 to 9 pm.

Kebet Eske Ketema
For Better Urbanity in Ethiopia

We recommend to visit

Community chat: https://t.me/hamster_kombat_chat_2

Twitter: x.com/hamster_kombat

YouTube: https://www.youtube.com/@HamsterKombat_Official

Bot: https://t.me/hamster_kombat_bot
Game: https://t.me/hamster_kombat_bot/

Last updated 4 months ago

Your easy, fun crypto trading app for buying and trading any crypto on the market.

📱 App: @Blum
🆘 Help: @BlumSupport
ℹ️ Chat: @BlumCrypto_Chat

Last updated 3 months, 3 weeks ago

Turn your endless taps into a financial tool.
Join @tapswap_bot


Collaboration - @taping_Guru

Last updated 1 week ago