Community chat: https://t.me/hamster_kombat_chat_2
Website: https://hamster.network
Twitter: x.com/hamster_kombat
YouTube: https://www.youtube.com/@HamsterKombat_Official
Bot: https://t.me/hamster_kombat_bot
Last updated 6 days, 21 hours ago
Your easy, fun crypto trading app for buying and trading any crypto on the market.
📱 App: @Blum
🤖 Trading Bot: @BlumCryptoTradingBot
🆘 Help: @BlumSupport
💬 Chat: @BlumCrypto_Chat
Last updated 5 months, 3 weeks ago
Turn your endless taps into a financial tool.
Join @tapswap_bot
Collaboration - @taping_Guru
Last updated 3 weeks ago
? What is fact checking ⁉️
? Didyou know you could check the veracity of an image or a photo ❓
? Did you know you could do that just on your mobile phone without using a sophisticated computer ❓
✨ Take a look at this brief video ✨
#BeMediaSmart #MersaMedia #factchecking #ብቁ_ዜጋ #LiteracyLink
#ጥያቄ ⁉️
በማህበራዊ ሚድያ የሚደረግ #ስም_ማጥፋት በህግ ሊያስቅጣ ሚችልበት ሁነታ አለ?
?#መልስ ✅
?? አጭሩ መልስ "አዎ አለ!" ሲሆን፣ እንድት ? በምን አይነት መንገድ ? ለሚሉ ሊከተሉ ለሚችህሉ ጥያቀዎች መልሱ እንደሚከተልው ነው።
ከሁሉም በፊት፣ የኢትዮጵያ ?? ህገመንግስት ባንቅጽ 24 (1) ላይ "ማንኛውም ሰው ሰባዊ ክብሩና መልካም ሙ የመከበር መብት አልው።" ሲል ለግለሰቦች ዋስትናን ይሰጣል❗️
⚖️ አንድ ግለሰብ ስለ ሌላ ሰው በማህበራዊ መገናኛ ላይ የለላን ግለሰብ ስም በማጥፋት ግለሰቡ እንዲጠላ፣ እንዲዋረድ፣ ወይም እንዲሳቅበትና በእሱ ላይ ያለው እምነትና መልካም ዝናው፣ ወይም የወደፊት እንዲበላሽ ያደረገ እንደሆነ፣ ፋተኛ ነው። (የፍትሃ ብሀር ህግ አንቀ 2044)
?? አንድ ግለሰብ የለላን ግለሰብ ስም ካተፋ በኋላ "ስም የማጥፋት ክፉ ልቡና "bad intention" አልነበረኝም ቢል እራሱ ፣ ከወንጀል ተጠያቂንት ነጻ ሊያደርገው ቢችልም፣ ከፍሃ ብህር ህግ ተተያቂነት ነጻ መሆን አይችልም። ነገር ግን፣ ስሙ ጥፋ ስለተባለው ግለሰብ ተነዛ የተባለው ወሪ እውነት የሆነ እንደሆነ ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ ከቻለ፣ ስም አጠፋ የተባለው ግለሰብ ጥፋተኛ አይባልም።
#ጥያቄ⁉️
ታድያ መቼ ነው ስም ማጥፋት ወንጀል ሊሆን ሚችለው? ?
?? ከላይ የመጥፎ ልቡና / ቅን ያልሆነ ልቡና (bad intention/ intention to harm) ማግኘት የምንችል ከሆነ ነው። ደግሞ ሊታወቅ የሚችለው ቀጥተኛ መረጃ (Direct Evidence) እና ሁነታዊ መረጃዎችን (circumstantial evidence) በማመሳከር ዪህም ከተሟላ ስም አጥፊውን ግለሰብ በወንጀል መክሰስ እንችላለን።
⚖️ ግልሰቡም ከ3 አመት በማይብልጥ ቅላል አስራት ወይም ከ 30 ኢ በማይበልጥ መቀጮ ወይንም ደግሞ በሁለቱም ይቀጣል (የኮምፕዩተር ውንጀል አዋጅ አንቅጽ 13/3 እና የወንጀለኛ መቅጫ ህግ አንቅጽ 23 )
#ህግ #ፍትሐ_ብሄር #ብቁ_ዜጋ #ያላመሳከርኩትን_አለጥፍም #BeMediaSmart #ComputerCrime
#LiteracyLink
#ጥያቄ ??
ለምሳሌ አንድ ግለሰብ ጥሩ የሆነ #ስብዕና የለዉም እንበል ይሄ መጥፎ ስብዕና ግን የማዉቀዉ እኔ #ብቻ ነኝ ... እኔ ደሞ ባለኝ በአንዱ social media በኩል ይሄን ግለሰብ #ተቸዉት ! ይሄ ነገር #የጥላቻ ንግግር ያስብልብኛል ?
?Answer ✅
What you said is "ተቸሁት" which is an equivalent to the English term "critiques" I guess. Criticism is not hate speech. In fact, critic is a profession. The professionals are called critics or "ሃያስያን" in Amharic. It is not the same thing with Hate Speech.
For further information on the matter however, we can check on the Ethiopian law on Hate Speech and Disinformation Prevention and Suppression Proclamation No. 1185/2020
Article 2(2) of this above proclamation defines "hate speech" as a speech that delivery promotes hatred discrimination or attack against a person or an discernable group of identity, based on ethnicity, religion, race, gender or disability.
የጥላቻ ንግግር” ማለት በአንድ ሰው ወይም በተወሰነ ቡድን ማንነት ላይ ያነጣጠረ፣ ብሔርን፡ብሔረሰብንና ህዝብን፣ ሃይማኖትን፤ ዘርን፣ ጾታን ወይም አካል ጉዳተኝነትን መሰረት በማድረግ ሆን ተብሎ ጥላቻን፣ መድሎን ወይም ጥቃትን የሚያነሳሳ ንግግር ነው፤
I am sure your criticism didn't include the above listed terms in it. If it however includes any of the above acts it can be considered as a hate speech.
Remember, here the intention (a mental element, whether you intended to commit the act of hate speech) matters. And intention can only be ascertained by examining your words and actions ( የፃፍከውን ሂስ በመመልከት).
ከዚ ባለፈ hate speech ባይሆንም እንኳን (which is a crime በወንጀል የሚያስቀጣ ) ፣ ጉዳዩ ወደ ስም ማጥፋት ሊሄድብህ ይችላል ገለሰቡ ተጓዳው ብሎ ከከሰሰ :: ይሄ ብዙ ጊዜ በፍትሐ ብሄር ህግ የሚታይ ቢሆንም ወደ ወንጀል ሊገባ ሚችለበት አጋጣሚም ሊኖር ይችላል። (you never made it clear if you posted the "criticism" or inboxed him though)
Anyway NOT A HATE SPEECH. It was just a Criticism/critiques. :)
#ጥያቄ #የጥላቻ_ንግግር #NOHateSpeech #Law #MediaLiteracy #LiteracyLink
Community chat: https://t.me/hamster_kombat_chat_2
Website: https://hamster.network
Twitter: x.com/hamster_kombat
YouTube: https://www.youtube.com/@HamsterKombat_Official
Bot: https://t.me/hamster_kombat_bot
Last updated 6 days, 21 hours ago
Your easy, fun crypto trading app for buying and trading any crypto on the market.
📱 App: @Blum
🤖 Trading Bot: @BlumCryptoTradingBot
🆘 Help: @BlumSupport
💬 Chat: @BlumCrypto_Chat
Last updated 5 months, 3 weeks ago
Turn your endless taps into a financial tool.
Join @tapswap_bot
Collaboration - @taping_Guru
Last updated 3 weeks ago