Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

የኔ

Description
ህይወት ያለው ምስል በአእምሮዬ ይታየኛል ♡ ሳቅሽም ሳቄ ይሆናል
ከዛ ፈገግ እላለሁ ..♡

Cross @Aloneyg

#እውነት_ፍቅር_ተስፋ
Advertising
We recommend to visit

https://www.hulepay.com/

Last updated 1 week, 3 days ago

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 3 days, 8 hours ago

አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው።

አሰሪዎች ስራ ለመልቀቅ @freelanceethbot ይጠቀሙ

Afriwork in English @freelance_ethio

Last updated 1 month, 3 weeks ago

1 year ago

**🎶ይቅር ብያለው🎶*

የኔን ይስጥሽ አልልም
ቢደርስብሽ ምን ላገኝ ነው
ክፉ ሀሳብ ከፉ ምኞት እርግማን ነው እርግማን ነው

💔💔
💔@yene_143 °🥀****@yene_143

1 year ago

ባይተዋር🥀*🎼***

ተጋበዙልኝ 😊**😊*
💔@yene_143 °🥀****@yene_143

1 year ago

One side of the story

ተክዛለች እጇ ላይ ያለው ብር ከበዓል ወጪ እንደማያልፍ ታውቀዋለች ግን ሲፈጠሩ ፍልቅልቅ የሆኑ ልጆቿን በበዓሉ እንዳይከፉባት ያላትን አሟጣ ባዶ እጇን ነች "እ እ እ እማዬ" አለቻት ድምጿ ቁርጥርጥ እያለ " እ እ እ እእኔንኮ ይ'ህቺ ቡጣ..." አለጨረሰችውም አምባዋ ቀደማት ድሮም እናቷ ፊት አይደለች ለምን ታፍነው
(ቆይ ግን ለምንድን እናት ፊት ማልቀስ የሚቀለው? እኔ እንጃ )
ከሚያምርው አይኗ አምባ ከክቡ ፋቷ እልህ አይችና ስፍስፍ አለች " የእኔ ልጅ ቡጣ ምን ሳታለቅሽ ተናገሪ ዋ!" አለቻት በእቅፏ ዉስጥ አየደበቀቻት
"ይሄ ቡቡ ነዋ አንቺን አላገባሽም አለኝ "
"ቆይ ለምን?"
"ይህቺ ቡጣ ናታ የእሷ ቀሚስ ቬሎ አይመስልም የእኔ ነው ሚመስለው ከፈለገች ሚዜ ትሁን አለችው"
"ተያቸውሾ ልጄ ትንሽ ስትጫወቱ ይቀይሩሻል"
"አይቀይሩኝም እማዬ ከዛኮ እንደውም እናቴ ለኔ ቬሎ ሚመስለውን ነ...ጭ ቀሚስ ሚያያያያያምረውን ት ት ትገዛልኛለች ብያቸው መጣው ትገዠልኛለሽ ኧ?"
በተራዋ ተንተባተበች "አ አ አ አአዎ እ እ እእእ ለእንቁጣጣሽ?"
"እምብዬ እምብዬ አሁን ነው ምፈልገው አልያ ወሸታም ነው ሚሉኝ እምብዬ😥"  እምባዋን ዘረገፈችው እምቢ ልትላት አቃታት አቅፍ አረገቻት የልጆቿን እምባ ማየት አትችልም ባዶነቷን እረስታ "እሽ ልጄ" አለቻት ከአይኗ አንድ ነጠላ እምባ ጠብ አለ የልጇ ፊት በራ ፍልቅልቅ አለችላትና ደስ እንዳላት አንቅልፍ ወሰዷት አናቷ አቅፍ ውስጥ ትኝት አለች በቀስታ አንስታ ነጩን ቀሚሷን አስወልቃ አስተኛቻት እሷን መሆን ተመኘች መሰለኝ አንዴ ቀሚሱን አንዴ ሁሉን ረስታ የተኛች ልጇን አፈራርቃ አየች ምታደርገውንም አጥታ ብዙ አሰበችና ፈገግ አለች አንደ ልጇ መፍለቅለቅ ባትችልም እሷን ማስደሰት የመጨረሻ ደስታዋ ከሆነ ሰነባብቷል።.....

ከሰዓታት በኋላ ህፃኗ በደስታ ትሽከረከራለች ፍክት ብላለች የእናቷን እጅ ይዛ ደጅ ያሉ ጎረቤቶችን "ቬሎ ሚመስል ቀሚስ አለኝ ማሚዬ ገዛችልኝ" እያለች ትፍለቀለቃለች  "ሰኒ ሰኒ ቬሎ ሚመስል ቀሚሴን አየሽ?" አለቻት የቅርብ ጓረቤታቸው ስትመጣ "እውይ ጢቆዬ ሲያምርብሽ.. ደሞ እናትሽ አውቃ የእራሷን ሚመስል ቀሚስ ገዛችልሽ ኧ?" "የማሚ የቱን?" "እንደው ይሄ ሚያምርባት አንቺ በመጀምሪያ ደሞዜ የገዛውት ትዝታዬ ነው እያልሽ ልጅሽም አትለየውም እንደው ረዱ ምን ተሻለሽ?" ሰኒ ብዙ ብታወራም ግን ደስ ትላለች "በይ በይ ጢቆዬ ለነገው በዓል እናትሽን ይሄን ሚመስለውን ቀሚሷን በግድም አስለብሺያትና ቤተክርስቲያን ሙሽራ መስላቹ ሂዱ እሺ!" "እእእእሺ.. ማሚዬ ነገ ሙሽራ እንመስላለና" አለቻት በተስፋ ሳቋ ጠለቀች ያረገችውን ታውቃለቻ ክፍት እያላት ልጇ ብዙም ተስፋ ሳታደርግ ተቅለብልባ "እ እ የእኔንኮ አይጧ የላይኛውን ጨርቅ ብልት አረገች ደሞ አንቺን መሽራ ነው እሽ ማረግሽ"
"እኔን እሽ አናቴ ቀሚስሽን ያበላችብሽን አይጥ እንደውም አልወዳትም በኋላ ግድል ነው ምናደርጋት እሺ" ብላ ወደ እነ ቡጣ ሮጠች እናትዋም አለመለሰችላትም ግን በልቧ ፈጣሪ የልጇን የመጨረሻ ቃል አንዳይሰማው የተማጸነችው መሰለኝ።

one side of the story

አንዱ ጋር ጋር ተቆሞ በዝች ክቧ ዓለም፣
ግማሽ ቢሆን እንጂ ሙሉ ታሪክ የለም።

ቱሪስት
ቀኑ ቢያልፍም
,,,,,መልካም የእናቶች ቀን,,,,,,
የእናትን ፍቅር ለመግለጽ
ልጇን ልታኖር ያለፈች እናት አንድ ምስክር ናት!

@yene_143

1 year ago

በሉ በሉ መልካም ቀን🤗🤗🏃‍♀🏃🏃‍♀🏃

1 year ago

ቆንጆ ባገር ምን ቢሞላ🙈*🙈
አልፈልግም ካንቺ ሌላ
*🥰🥰
🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️

❤️‍🔥@yene_143❤️‍🔥@yene_143

1 year ago

channalachen እንዴት ታዪታላቹ😊

1 year ago

😨ደለለኝ ደለለኝ ደለለኝ😨
😨ደለለኝ ደለለኝ ደለለኝ😨
  ማሬ ነሽ ብሎ
😰 አታለለኝ😰
   ወተቴ አያለ
😥ሸነገለኝ😥
  ቅቤ ምላስህ
🫠ገደለኝ🫠
😓 ደለለኝ 😓

@yene_143❤️

1 year ago

~~😊እሹሩሩ ፍቅር እሹሩሩ መውደድ እኔ እሻልሃለሁ አንተ ልጅ አትቅር❤️
🎵 [ Music ]~~@yene_143*❤️@yene_143🥀***

1 year ago

~~ደለለኝ ደለለኝ ደለለኝ🥹
ማሬ ነሽ ብሎ አታለለኝ
😥
ወተቴ እያለ ሸነገለኝ
😰
ቅቤ ምላስ ገደለኝ ደለለኝ
😓**

🎵 [ Music ]~~~~@yene_143~~~~❤️**~~

1 year ago

🥵~~የማትጠገብ የማር ወለላ🥵
☺️የሂወቴ ጣዕም ደስታ ከረሜላ☺️
😔ብቻዬን ስሆን የለኝ  ፈገግታ😔
አንተን ሳገኝ ነው የሚኖረኝ ደስታ
🤗
😃ደስታ ደስታ ደስታ😃
😄ደስታ ደስታዬ ነህ😄
😍ደስታ ደስታ ደስታ ደስታ😍
😘ደስታ ከረሜላ ደስታ ደስታ😘
🥰ደስታ ደስታ ያይኔ አበባ🥰**

🎵 [ Music ]~~@yene_143~~❤️~~@yene_143~~🥀~~**

We recommend to visit

https://www.hulepay.com/

Last updated 1 week, 3 days ago

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 3 days, 8 hours ago

አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው።

አሰሪዎች ስራ ለመልቀቅ @freelanceethbot ይጠቀሙ

Afriwork in English @freelance_ethio

Last updated 1 month, 3 weeks ago