የኔ

Description
ህይወት ያለው ምስል በአእምሮዬ ይታየኛል ♡ ሳቅሽም ሳቄ ይሆናል
ከዛ ፈገግ እላለሁ ..♡

Cross @Aloneyg

#እውነት_ፍቅር_ተስፋ
Advertising
We recommend to visit

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @ABFenomeno

Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...

Last updated 5 days, 7 hours ago

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 1 month, 3 weeks ago

🔶 የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ 🔶

✏️ የHacking ስልጠናዎች
✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች
✏️ አፕ ጥቆማ

📱ምርጥ አፖች ለማውረድ @Israel_app

YOUTUBE ቻናላችን SUBSCRIBE በማድረግ እንዲተባበሩን እንጠይቃለን!!👇👇
https://youtube.com/channel/UCswq6IimdcBT8oO9uRDpodQ

📲 ያላችው ጥያቄ አስተያየት ካላ @IsraelTubeBot

Last updated 2 months ago

1 year, 7 months ago

**?ይቅር ብያለው?*

የኔን ይስጥሽ አልልም
ቢደርስብሽ ምን ላገኝ ነው
ክፉ ሀሳብ ከፉ ምኞት እርግማን ነው እርግማን ነው

??
?@yene_143 °?****@yene_143

1 year, 7 months ago

ባይተዋር?*?***

ተጋበዙልኝ ?**?*
?@yene_143 °?****@yene_143

1 year, 7 months ago

One side of the story

ተክዛለች እጇ ላይ ያለው ብር ከበዓል ወጪ እንደማያልፍ ታውቀዋለች ግን ሲፈጠሩ ፍልቅልቅ የሆኑ ልጆቿን በበዓሉ እንዳይከፉባት ያላትን አሟጣ ባዶ እጇን ነች "እ እ እ እማዬ" አለቻት ድምጿ ቁርጥርጥ እያለ " እ እ እ እእኔንኮ ይ'ህቺ ቡጣ..." አለጨረሰችውም አምባዋ ቀደማት ድሮም እናቷ ፊት አይደለች ለምን ታፍነው
(ቆይ ግን ለምንድን እናት ፊት ማልቀስ የሚቀለው? እኔ እንጃ )
ከሚያምርው አይኗ አምባ ከክቡ ፋቷ እልህ አይችና ስፍስፍ አለች " የእኔ ልጅ ቡጣ ምን ሳታለቅሽ ተናገሪ ዋ!" አለቻት በእቅፏ ዉስጥ አየደበቀቻት
"ይሄ ቡቡ ነዋ አንቺን አላገባሽም አለኝ "
"ቆይ ለምን?"
"ይህቺ ቡጣ ናታ የእሷ ቀሚስ ቬሎ አይመስልም የእኔ ነው ሚመስለው ከፈለገች ሚዜ ትሁን አለችው"
"ተያቸውሾ ልጄ ትንሽ ስትጫወቱ ይቀይሩሻል"
"አይቀይሩኝም እማዬ ከዛኮ እንደውም እናቴ ለኔ ቬሎ ሚመስለውን ነ...ጭ ቀሚስ ሚያያያያያምረውን ት ት ትገዛልኛለች ብያቸው መጣው ትገዠልኛለሽ ኧ?"
በተራዋ ተንተባተበች "አ አ አ አአዎ እ እ እእእ ለእንቁጣጣሽ?"
"እምብዬ እምብዬ አሁን ነው ምፈልገው አልያ ወሸታም ነው ሚሉኝ እምብዬ?"  እምባዋን ዘረገፈችው እምቢ ልትላት አቃታት አቅፍ አረገቻት የልጆቿን እምባ ማየት አትችልም ባዶነቷን እረስታ "እሽ ልጄ" አለቻት ከአይኗ አንድ ነጠላ እምባ ጠብ አለ የልጇ ፊት በራ ፍልቅልቅ አለችላትና ደስ እንዳላት አንቅልፍ ወሰዷት አናቷ አቅፍ ውስጥ ትኝት አለች በቀስታ አንስታ ነጩን ቀሚሷን አስወልቃ አስተኛቻት እሷን መሆን ተመኘች መሰለኝ አንዴ ቀሚሱን አንዴ ሁሉን ረስታ የተኛች ልጇን አፈራርቃ አየች ምታደርገውንም አጥታ ብዙ አሰበችና ፈገግ አለች አንደ ልጇ መፍለቅለቅ ባትችልም እሷን ማስደሰት የመጨረሻ ደስታዋ ከሆነ ሰነባብቷል።.....

ከሰዓታት በኋላ ህፃኗ በደስታ ትሽከረከራለች ፍክት ብላለች የእናቷን እጅ ይዛ ደጅ ያሉ ጎረቤቶችን "ቬሎ ሚመስል ቀሚስ አለኝ ማሚዬ ገዛችልኝ" እያለች ትፍለቀለቃለች  "ሰኒ ሰኒ ቬሎ ሚመስል ቀሚሴን አየሽ?" አለቻት የቅርብ ጓረቤታቸው ስትመጣ "እውይ ጢቆዬ ሲያምርብሽ.. ደሞ እናትሽ አውቃ የእራሷን ሚመስል ቀሚስ ገዛችልሽ ኧ?" "የማሚ የቱን?" "እንደው ይሄ ሚያምርባት አንቺ በመጀምሪያ ደሞዜ የገዛውት ትዝታዬ ነው እያልሽ ልጅሽም አትለየውም እንደው ረዱ ምን ተሻለሽ?" ሰኒ ብዙ ብታወራም ግን ደስ ትላለች "በይ በይ ጢቆዬ ለነገው በዓል እናትሽን ይሄን ሚመስለውን ቀሚሷን በግድም አስለብሺያትና ቤተክርስቲያን ሙሽራ መስላቹ ሂዱ እሺ!" "እእእእሺ.. ማሚዬ ነገ ሙሽራ እንመስላለና" አለቻት በተስፋ ሳቋ ጠለቀች ያረገችውን ታውቃለቻ ክፍት እያላት ልጇ ብዙም ተስፋ ሳታደርግ ተቅለብልባ "እ እ የእኔንኮ አይጧ የላይኛውን ጨርቅ ብልት አረገች ደሞ አንቺን መሽራ ነው እሽ ማረግሽ"
"እኔን እሽ አናቴ ቀሚስሽን ያበላችብሽን አይጥ እንደውም አልወዳትም በኋላ ግድል ነው ምናደርጋት እሺ" ብላ ወደ እነ ቡጣ ሮጠች እናትዋም አለመለሰችላትም ግን በልቧ ፈጣሪ የልጇን የመጨረሻ ቃል አንዳይሰማው የተማጸነችው መሰለኝ።

one side of the story

አንዱ ጋር ጋር ተቆሞ በዝች ክቧ ዓለም፣
ግማሽ ቢሆን እንጂ ሙሉ ታሪክ የለም።

ቱሪስት
ቀኑ ቢያልፍም
,,,,,መልካም የእናቶች ቀን,,,,,,
የእናትን ፍቅር ለመግለጽ
ልጇን ልታኖር ያለፈች እናት አንድ ምስክር ናት!

@yene_143

1 year, 8 months ago

በሉ በሉ መልካም ቀን???‍♀??‍♀?

1 year, 8 months ago

ቆንጆ ባገር ምን ቢሞላ?*?
አልፈልግም ካንቺ ሌላ
*??
?❤️?❤️?❤️?❤️?❤️?❤️

❤️‍?@yene_143❤️‍?@yene_143

1 year, 8 months ago

channalachen እንዴት ታዪታላቹ?

1 year, 8 months ago

?ደለለኝ ደለለኝ ደለለኝ?
?ደለለኝ ደለለኝ ደለለኝ?
  ማሬ ነሽ ብሎ
? አታለለኝ?
   ወተቴ አያለ
?ሸነገለኝ?
  ቅቤ ምላስህ
?ገደለኝ?
? ደለለኝ ?

@yene_143❤️

1 year, 8 months ago

~~?እሹሩሩ ፍቅር እሹሩሩ መውደድ እኔ እሻልሃለሁ አንተ ልጅ አትቅር❤️
? [ Music ]~~@yene_143*❤️@yene_143?***

1 year, 8 months ago

~~ደለለኝ ደለለኝ ደለለኝ?
ማሬ ነሽ ብሎ አታለለኝ
?
ወተቴ እያለ ሸነገለኝ
?
ቅቤ ምላስ ገደለኝ ደለለኝ
?**

? [ Music ]~~~~@yene_143~~~~❤️**~~

1 year, 8 months ago

?~~የማትጠገብ የማር ወለላ?
☺️የሂወቴ ጣዕም ደስታ ከረሜላ☺️
?ብቻዬን ስሆን የለኝ  ፈገግታ?
አንተን ሳገኝ ነው የሚኖረኝ ደስታ
?
?ደስታ ደስታ ደስታ?
?ደስታ ደስታዬ ነህ?
?ደስታ ደስታ ደስታ ደስታ?
?ደስታ ከረሜላ ደስታ ደስታ?
?ደስታ ደስታ ያይኔ አበባ?**

? [ Music ]~~@yene_143~~❤️~~@yene_143~~?~~**

We recommend to visit

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @ABFenomeno

Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...

Last updated 5 days, 7 hours ago

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 1 month, 3 weeks ago

🔶 የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ 🔶

✏️ የHacking ስልጠናዎች
✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች
✏️ አፕ ጥቆማ

📱ምርጥ አፖች ለማውረድ @Israel_app

YOUTUBE ቻናላችን SUBSCRIBE በማድረግ እንዲተባበሩን እንጠይቃለን!!👇👇
https://youtube.com/channel/UCswq6IimdcBT8oO9uRDpodQ

📲 ያላችው ጥያቄ አስተያየት ካላ @IsraelTubeBot

Last updated 2 months ago