★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 1 month, 1 week ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 3 months, 3 weeks ago
እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።
መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77
#ፋኖነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ፋኖነት /አማራነት /ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏
Last updated 6 days, 14 hours ago
ቅርዓት እንጀምር እንዴ? ሀሳብ በዚህ ላኩልኝ
مسائل الجاهلية
? ብዙ ተከታይ ያለውን ምን ይላሉ?.........
? ተከታዮች ጥቅት ከሆነስ ምን ይላሉ?.....
? ቀደምቶችን ማስረጃ ማድረግ.....
? የሀይል/የጉልበት/የስልጣን ባለቤቶች
ትክክለኛ ነው ማለት.....
? ደካሞች ያሉበት እውነት አይደለም......
? 5ኛው፣ 6ኛው፣ 7ኛው እና 8ኛው መሳአላ
ተዳሰዋል
? የኪታቡን pdf ለማውረድ ?
? ? ? ? ?
? ክፍል ሶስት የድምጽ file ለማውረድ ?
? ? ? ? ?
? bit.ly/3SAPihX ?
? በኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ [ሀፊዘሁላሂ]
"العلم قبل القول والعمل" البخاري رحم الله
✅ያ ረብ ጠቃሚ እውቀትን ስጠን [አሚን]✅
? share ማድረጎን አይርሱ ?
Dropbox
نص_الشيخ_محمد_بن_عبد_الوهاب_التميمي.pdf
Shared with Dropbox
? ጀሃድ ስባል ምን ማለት ነው?
✍️ ከአርበኢን ደርስ 8ኛው ሀዲስ ማብራሪያ ላይ የተወሰድ በኡስታዝ ኢብኑሙነወር [ሀፊዘሁሏሂ]
? የድምጽ file ለማውረድ ?
? ? ? ? ?
? bit.ly/3scIsUT ?
?በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር [ሀፊዘሁሏሂ]
የፈተና ውጤት
? Seadii......................... 9/10
✍️ ያ ረሒማን ያንተን ፊት ፈልገው ከሚቀሩት ባሪያዎችህ መካከል አድርገን። አንተን እንጂ ምንም ነገር ሳይፈልጉ ከሚቀሩት አድርገን። [አሚን]
N.B በውስጥ መስመር በbot አናግሩኝና ሽልማታችሁን ተቀበሉ ባረከላህፊኽ
? @First_Tewhid_bot
مسائل الجاهلية
? #ከክፍል_ሁለት_ደርስ_የወጣ_ጥያቄና መልስ በአንድ ላይ ?
1.የጃህሊያ ሰዎች በዲናቸው ላይ የተለያዩ
ናቸው።
? እውነት
? እውነት
? ሀሰት
? እውነት
? ተቅልድ ማለት በእውርነት ወይም በጭፍን መከተል ማለት ነው። ያለምንም ማስረጃ/ደሊል መከተል ማለት ነው።
? አላህን ልታመልኩ ነው። በሱም አንድንም ነገር ላታጋሩ ነው "أن تعبدوه ولاتشركوا به شيئا"
? በአጠቃላይ በአላህ ገመድ ልትያያዙ ነው። እንዲሁም ላትለያዩ ነው። "وأن تعتصموا بحبل الله جميعا ولاتفرقوا"
? የናንተን ጉዳይ መሪ ያደረገውን ልትመካከሩ ነው። "وأن تناصحوا من ولاه الله أمركم"
?
وَإِذَا قِيلَ لَهُمُ اتَّبِعُوا مَا أَنزَلَ اللَّهُ قَالُوا بَلْ نَتَّبِعُ مَا وَجَدْنَا عَلَيْهِ آبَاءَنَا ۚ أَوَلَوْ كَانَ الشَّيْطَانُ يَدْعُوهُمْ إِلَىٰ عَذَابِ السَّعِيرِ [لقمان:٢١]
ለእነርሱም አላህ ያወረደውን ተከተሉ በተባሉ ጊዜ አይደለም በእርሱ ላይ አባቶቻችንን ያገኘንበትን እንከተላለን ይላሉ፡፡ ሰይጣን ወደ እሳት ቅጣት የሚጠራቸው ቢሆንም (ይከተሉዋቸዋልን?) [ሉቅማን:21]
? ኡስታዝ መሐመድ ሲራጅ [ሀፊዘሁላሂ]
? በኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ [ሀፊዘሁላሂ]
የተቀራ ደርስ
"العلم قبل القول والعمل" البخاري رحم الله
✅ያ ረብ ጠቃሚ እውቀትን ስጠን [አሚን]✅
? share ማድረጎን አይርሱ ?
Telegram
ኑ ኪታቦችን አብረን እንቅራ
"العلم قبل القول والعمل" البخاري رحم الله ኢንሻአላህ በአላህ እገዛ አብረን ኪታቦችን እንቀራለን።
مسائل الجاهلية
1.የጃህሊያ ሰዎች በዲናቸው ላይ የተለያዩ
ናቸው።
በአቅዳ ጉዳይ ላይ የሙስሊሞች አቋም
አንድ ልሆን ይገባል።
የጃሂሊያ ሰዎች አምሮችን መስማት ና
መታዘዝ ትልቅ ነገር ነው ብለው ያምናሉ።
የሙስሊም አሚርን በወንጀል እስካለዘዘ
ድረስ መታዘዝ አለብን።
ተቅልድ ማለት ምን ማለት ነው?
ረሱል[ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም] አላህ ለናንተ ሶስተ ነገሮችን ይወዳል ያሉትን ጥቀሱ
ጃህሊያዎች የአባቶቻቸውን መንገድ
እንደምከተሉ ከቁርአን ማስረጃ አስቀምጡ
? #የመልስ_ማስገብያ_ጊዜ_እስከ_እሁድ
#ማታ_ድረስ_ነው ?
? #መልካም_ፈተና ?
#መልሱን_በዚህ_ይላኩልኝ ?@First_Tewhid_bot
? በኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ [ሀፊዘሁላሂ]
የተቀራ ደርስ
"العلم قبل القول والعمل" البخاري رحم الله
✅ያ ረብ ጠቃሚ እውቀትን ስጠን [አሚን]✅
? share ማድረጎን አይርሱ ?
Telegram
ኑ ኪታቦችን አብረን እንቅራ
"العلم قبل القول والعمل" البخاري رحم الله ኢንሻአላህ በአላህ እገዛ አብረን ኪታቦችን እንቀራለን።
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 1 month, 1 week ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 3 months, 3 weeks ago
እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።
መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77
#ፋኖነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ፋኖነት /አማራነት /ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏
Last updated 6 days, 14 hours ago