Dive into the Ultimate Free Library: Your One-Stop Hub for Entertainment!

የዛሬው ሀዲስ

Description
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

በዚህ ቻናል ላይ

-በቀን አንድ ሀዲስ
-በተጨማሪም በየቀኑ አንድ የቁርዐን ቲላዋ ያገኛሉ።

ቻናላችንን ይቀላቀሉ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ
Advertising
We recommend to visit

https://www.hulepay.com/

Last updated 1 week, 3 days ago

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 3 days, 8 hours ago

አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው።

አሰሪዎች ስራ ለመልቀቅ @freelanceethbot ይጠቀሙ

Afriwork in English @freelance_ethio

Last updated 1 month, 3 weeks ago

2 months, 1 week ago

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ውድ የዛሬው ሀዲስ ቻናል ቤተሰቦች የረመዷን ወር እስከሚያልቅ ሀዲሶች አይኖሩንም ያው ተራዊም,... ስላለ አይመችም ከረመዷን በኋላ ኢንሻ አላህ እንቀጥላለን

ለሁላችንም ከሌላው ረመዷን የተሻለ ኢባዳ ምንሰራበት ምንጠቀምበት ያርገን
رمضان مبارك

2 months, 1 week ago

የዛሬው ሀዲስ
(part242)

وعن عبد الله بن عمرو بن العاص، رضي الله عنهما: أنه سمع رسول الله صلى الله عليه وسلم، يقول: ((من صلى علي صلاة، صلى الله عليه بها عشرا)). رواه مسلم.

ዐብደላህ ኢብኑ ዐምር ኢብኑ አል-ዓስ رضي الله عنهما
የአላህ መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم ተከታዩን ሲናገሩ ሰምቻለሁ በማለት አስተላልፈዋል:- "በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶለዋት ያወረደ አላህ በርሱ ላይ አሥር ሶለዋቶችን ያወርድለታል።" (ሙስሊም)

Join and share
@yezarewhadis
@yezarewhadis
@yezarewhadis

2 months, 1 week ago

የዛሬው ሀዲስ
(part241)

وعن أبي هريرة رضي الله عنه قال: سمعت رسول الله صلى الله عليه وسلم يقول: ((الحلف منفقة للسلعة، ممحقة للكسب)). متفق عليه.

አቡ ሁረይራ رضي الله عنه እንዳስተላለፉት
የአላህ መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ሲሉ ስምቻለሁ:- "መሐላ የሸቀጥ ማንሰራሪያ፥ የትርፍ መጥፊያ ነው።" (ቡኻሪና ሙስሊም)

Join and share
@yezarewhadis
@yezarewhadis
@yezarewhadis

2 months, 2 weeks ago

የዛሬው ሀዲስ
part240

وعن أبي خراش حدرد بن أبي حدرد الأسلمي. ويقال: السلمي الصحابي رضي الله عنه: أنه سمع النبي صلى الله عليه وسلم، يقول: (( من هجر أخاه سنة فهو كسفك دمه)) رواه أبو داود بإسناد صحيح.

አቡ ኺራሽ ሐድረድ ኢብኑ አቡ ሐድረድ
አል- አስለሚይ رضي الله عنه እንዳስተላለፉት፥ የአላህ መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم ተከታዩን ሲናገሩ ሰምተዋል:- "ወንድሙን አንድ አመት ያህል ያኮረፈ ደሙን እንዳፈሰሰው ቁጥር ነው።" (አቡ ዳውድ)

Join and share
@yezarewhadis
@yezarewhadis
@yezarewhadis

2 months, 2 weeks ago

የዛሬው ሀዲስ
(part239)

عن عائشة رضي الله عنها، قالت: سمعت رسول الله صلى الله عليه وسلم يقول: (( لا صلاة بحضرة طعام، ولا وهو يدافعه الأخبثان)). رواه مسلم.

የአላህ መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم ተከታዩን ሲናገሩ ሰምቻለሁ በማለት ዓኢሻ رضي الله عنها አስተላልፈዋል:- "ምግብ ቀርቦ ወይም ሁለት ቆሻሻዎች እያጣደፉት እያለ ሶላት የለም።" (ሙስሊም)

Join and share
@yezarewhadis
@yezarewhadis
@yezarewhadis

2 months, 2 weeks ago

Join and share
@yezarewhadis

4 months, 1 week ago

የዛሬው ሀዲስ
(part195)

وعن أبي هريرة رضي الله عنه: أن رسول الله صلى الله علبه وسلم قال: ((أقرب ما يكون العبد من ربه وهو ساجد، فأكثروا الدعاء)) رواه مسلم.

አቡ ሁረይራ رضي الله عنه እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል:- "አንድ ሰው ለጌታው ይበልጥ ቅርብ የሚሆነው ሱጁድ ላይ በሚሆንበት ጊዜ ነው። ስለዚህም (ሱጁድ ላይ ስትሆኑ) ዱዓ አብዙ።" (ሙስሊም)

Join and share
@yezarewhadis
@yezarewhadis
@yezarewhadis

We recommend to visit

https://www.hulepay.com/

Last updated 1 week, 3 days ago

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 3 days, 8 hours ago

አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው።

አሰሪዎች ስራ ለመልቀቅ @freelanceethbot ይጠቀሙ

Afriwork in English @freelance_ethio

Last updated 1 month, 3 weeks ago