የዛሬው ሀዲስ

Description
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

በዚህ ቻናል ላይ

-በቀን አንድ ሀዲስ
-በተጨማሪም በየቀኑ አንድ የቁርዐን ቲላዋ ያገኛሉ።

ቻናላችንን ይቀላቀሉ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ
Advertising
We recommend to visit

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @ABFenomeno

Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...

Last updated 5 days, 7 hours ago

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 1 month, 3 weeks ago

🔶 የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ 🔶

✏️ የHacking ስልጠናዎች
✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች
✏️ አፕ ጥቆማ

📱ምርጥ አፖች ለማውረድ @Israel_app

YOUTUBE ቻናላችን SUBSCRIBE በማድረግ እንዲተባበሩን እንጠይቃለን!!👇👇
https://youtube.com/channel/UCswq6IimdcBT8oO9uRDpodQ

📲 ያላችው ጥያቄ አስተያየት ካላ @IsraelTubeBot

Last updated 2 months ago

2 months, 3 weeks ago

የዛሬው ሀዲስ
(part282)

وعن أبي هريرة رضي الله عنه: أن رسول الله صلى الله عليه وسلم، قال: ((لا يزال أحدكم في الصلاة ما دامت الصلاة تحبسه، لا يمنعه أن ينقلب إلى أهله إلا الصلاة)) منفق عليه.

አቡ ሁረይራ رضي الله عنه እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል:- "ከናንተ አንዳችሁ መስጊድ ውስጥ ያስቀመጠችውና ወደ ቤት እንዳይመለስ ያገደችው ሶላት ብቻ ከሆነች (ከመስጊድ ውስጥ እስካለ ድረስ) ከሶላት ውስጥ እንዳለ ይቆጠራል።" (ቡኻሪና ሙስሊም)

Join and share
@yezarewhadis
@yezarewhadis
@yezarewhadis

2 months, 4 weeks ago

የዛሬው ሀዲስ
part(281)

عن أبي هريرة رضي الله عنه، قال: قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: ((إذا صلى أحدكم الجمعة، فليصل بعدها أربعا)) رواه مسلم.

አቡ ሁረይራ رضي الله عنه እንዳስተላለፉት
የአላህ መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል:- " ከናንተ አንዳችሁ የጁሙዓ ሶላት በሰገደ ጊዜ ከሶላቱ በኋላ አራት ረከዓዎችን ይስገድ።" (ሙስሊም)

Join and share
@yezarewhadis
@yezarewhadis
@yezarewhadis

3 months ago

የዛሬው ሀዲስ
(part280)

وعن وائلة بن الأسقع رضي الله عنه قال: قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: ((لاتظهر الشماتة لأخيك فيرحمه الله ويبتليك)) رواه الترمذي.

ዋኢለት ኢብኑ አል- አስቀዕ رضي الله عنه እንዳስተላለፉት
የአላህ መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል:- "በወንድምህ ላይ በደረሰ ችግር አትደሰት። አላህ እርሱን ሰላም አድርጎ አንተን ይፈትንሀልና።" (ቲርሚዚ)

Join and share
@yezarewhadis
@yezarewhadis
@yezarewhadis

6 months ago
6 months ago
6 months ago

የመንሀጅ ደርሶች በደረጃ የተቀመጡ pdf የተገጠመላቸው

1/አልወጅዝ ፊአቂደቲ ሰለፈ ሷሊህ
2/አጅዊበቱል ሙፊዳ
3/ሸርሁ ሱና ሊልበርበሀሪ
4/ኩን ሰለፍየን አለል ጃዳህ
5/አቂደቱ ሰለፍ ወአስሀበል ሀዲስ
6/ተቅሪቡ ተድሙርያህ
7/ሙንኪራቱ ሻኢአህ
8/ተንቢሁ ዘዊል አፍሀም
9/ኡሱሉ ደዕወቲ ሰለፍያህ
10/ሉዙሙ መንሀጂ ሰለፍ
11/ሁቀቁን ደዐት ኢለይሂል ፊጥራ
12/ፈትሁ ረቡል በርያህ
13/ዶዋቢጡ ፊልፊተን
14/ማሂየ ሰለፍያህ
15/መንሀጁ ሰለፍ ሷሊህ
16/አሰሩ ተመሱኪ ቢሱና
17/ኢርሻዱል አናም
18/ኢአነቱል ኢኽዋን
19/አልፊተን
20/አልሀሱ አለል መወደቲ ወልኢዕቲላፍ
21/አምኑል ቢላድ
22/አል ሙኢን ሊተውዲሂል መአኒ ኢብን ሲሪን
23/አል መውቂፉ ሲሂህ ሚን አህሊል ቢደኢ
24/ኢና ኩና ፊልጃሂልያ
25/ሪሳለቱል አኸውያ
26/ደዐኢሙ መንሀጂ ኑቡዋ
27/መዐሊሙ ደዕወቲ ሰለፍያ
28/ጅናየቱ ተምይዕ አላ መንሀጅ ሰለፍ
29/ዙገዓሉ አዳዕዋ
30/በያኑ አህሊ ሱናህ
31/ሀመውየቱል ኩብራ
32/አልቁጥቢየቱ ሂየልፊትነቱ ፈዕሪፉሀ
33/አሱፍያ ፊሚዛኒ ኪታብ ወሱና
34/ኢርሻዱል በርያ
35/መንሀጁል ሀቅ
36/ተብሲሩል ኸለፍ
37/መስአለቱል ኡዝር ቢልጀህሊ
38/አልመውሪዱል አዝቡዙለል
39/አልበራሂን ሙረሶዐህ
40/አዱረቱል መዲያህ
41/ኢጅማኡል ኡለማዕ አለል ሀጅሪ

Telegram

የነብያት ፋና ብሮድካስቲንግ (አለም አቀፍ) መርከዝ እና የዳዕዋ ማዕከል

7 months, 3 weeks ago

የዛሬው ሀዲስ
(part264)

وعن لقيط بن عامر رضي الله عنه: أنه أتى النبي صلى الله عليه وسلم، فقال: إن أبي شيخ كبير، لا يستطيع الحج، ولا العمرة، ولا الظعن قال: ((حج عن أبيك واعتمر)) رواه أبو داود والترمذي، وقال: ((حديث حسن صحيح)).

ለቂጥ ኢብኑ ዓሚር رضي الله عنه እንዳስተላለፉት፥ ከነብዩ صلى الله عليه وسلم ዘንድ መጡና:- አባቴ አዛውንት ነው። ሐጅም ዑምራም ማድረግ አይችልም። ጉዞ ለመሄድም አቅም የለውም" በማለት ጠየኳቸው። መልዕክተኛውም صلى الله عليه وسلم " ስለ አባትህ ሆነህ ሐጅም ዑምራም አድርግለት" አሉት።

Join and share
@yezarewhadis
@yezarewhadis
@yezarewhadis

7 months, 3 weeks ago

የዛሬው ሀዲስ
(part263)

وعن أبي سعيد الخدري رضي الله عنه: أن النبي صلى الله عليه وسلم، قال: ((أوتروا قبل أن تصبحوا))

አቡ ሰዒደል-ኹድሪ رضي الله عنه እንዳስተላለፉት ነብዩ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል:- "ከማንጋታችሁ በፊት የዊትር ሶላት ስገዱ።" (ሙስሊም)

Join and share
@yezarewhadis
@yezarewhadis
@yezarewhadis

7 months, 3 weeks ago

የዛሬው ሀዲስ
(part262)

وعن عائشة رضي الله عنها، قالت: لم يكن النبي صلى الله عليه وسلم على شيء من النوافل أشد تعاهدا منه على ركعتي الفجر. متفق عليه.

ዓኢሻ رضي الله عنها እንዳስተላለፉት
ነብዩ صلى الله عليه وسلم ከነፍል ሶላቶች ውስጥ እንደ ፈጅር ሁለት ረከዓዎች በእጅጉ የሚያዘወትሩት አልነበረም። (ቡኻሪና ሙስሊም)

Join and share
@yezarewhadis
@yezarewhadis
@yezarewhadis

We recommend to visit

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @ABFenomeno

Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...

Last updated 5 days, 7 hours ago

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 1 month, 3 weeks ago

🔶 የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ 🔶

✏️ የHacking ስልጠናዎች
✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች
✏️ አፕ ጥቆማ

📱ምርጥ አፖች ለማውረድ @Israel_app

YOUTUBE ቻናላችን SUBSCRIBE በማድረግ እንዲተባበሩን እንጠይቃለን!!👇👇
https://youtube.com/channel/UCswq6IimdcBT8oO9uRDpodQ

📲 ያላችው ጥያቄ አስተያየት ካላ @IsraelTubeBot

Last updated 2 months ago