አር–ሪሳላ የሱና መድረሳ ቻናል ( ተውሂድን በማስቀደም ለሌሎች ትምህርቶችም ትኩረት እንስጥ)

Description
الـســلام عليكم ورحـمــةالله وبــركــاته

በአር–ሪሳላ የሱና መድረሳ ቻናል የሚቀርቡ የትምህርት አይነቶች : ـــــــــــــــــــــــــــــــــــ

1– ተውሒድ

2– የቁርአን ቲላዋ

3– አሕካመት–ተጅዊድና ትንተና

4– መኻሪጀል ሑሩፍ

5– ተፍሲር

6– ቀሶሱል አንቢያእ

7_ ፊቅህ ናቸው ።
We recommend to visit

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion ? @Share_Home

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 7 months, 4 weeks ago

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia ? ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 9 months, 4 weeks ago

1 month ago
1 month, 1 week ago
السلام عليكم ورحمة الله

السلام عليكم ورحمة الله

ታላቅ የምስራች ለሴት እህቶቻችን በሙሉ!!

ከ  ኡሙ - ወረቃ  መርከዝ ለሴቶች ብቻ ታስቦ የመጣ ትልቅ ስጦታ
ቂርዓት ለመማር ፈልገሽ እንዴት ልማር ብለሽ ተቸግረሻል?  እንግዲያውስ ኡሙ - ወረቃ online የቂርዓት ማእከል የአንቺን ችግር ለመቅረፍ ቆርጦ ተንስቷል።
ቁርዓንን በተጅዊድ ባማረና በተዋበ አቀራር  በአጭር ጊዜ ውስጥ ለማጠናቀቅ የፈለግሽ እንደሆነ  ሙሉ ዝግጅታችንን አጠናቀን የአንቺን መምጣት  በጉጉት እየጠበቅን ነው።

ብቁ በሆኑ  ሴት ኡስታዛዋች አሸብርቀው ይጠብቁሻል

👉 ያለን ቦታ ውስን ነው ፈጥነው ይመዝገቡ*
📘 ነዝር (ከመሰረታዊ ተጅዊድ ጋር)
📘 ቃኢደቱ ኑራኒያ ለጀማሪዎች
📘 ቁርዐን ሂፍዝ ከሙራጃአ ፈተና ጋር
☑️ እንዲሁም የኪታብ ትምህርቶች

*የቁርአን አሰጣጥ

💥 በሳምንት 5 ቀን
💥 ለአንድ ተማሪ በቀን ለ 30 ደቂቃ
💥 ተማሪው በሚመቸው ሰአት

አንድ ተማሪ ከተመዘገበ በኋላ
📲 በቴሌግራም
📲 በዙም
📲 በዋትስአፕ
📲 በኢሞ እንዲሁም
📲 በተጨማሪ መንገዶች ትምህርቱ ኦን -ላይን ወይም ላይቭ (በግል) የሚሰጥ ይሆናል።

የመመዝገቢያ ሊንክ
https://@nei34m

በዋትሳፕ እና በኢሞ ለመመዝገብ
251 989800315
+251  931389700
👇👇👇👇👇👇👇👇
ዋትስ አፕ ግሩፕ ለመቀላቀል
https://chat.whatsapp.com/umu

የቴሌግራም ግሩፓችንን ለመቀላቀል
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽https://t.me/+DgqKuYbCJJxhN2Fk

7 months, 2 weeks ago

ስለ ( አሹራእ ) ፆም ማስታወሻ

تذكرة عن صوم يوم عاشوراء
اجتهدوا في صيامه أحبتي في الله

https://t.me/joinchat/AAAAAEn1kSaSlIcj6IcSqg
ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ

8 months, 2 weeks ago

السلام عليكم ورحمةالله وبركاته

ውድና የተከበራችሁ ወንድም እህቶች

እንኳን ለዒደል አድሀ አደረሳች

تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال

9 months, 3 weeks ago
We recommend to visit

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion ? @Share_Home

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 7 months, 4 weeks ago

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia ? ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 9 months, 4 weeks ago