★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 4 weeks ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 4 weeks, 1 day ago
እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።
መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77
# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏
Last updated 2 days, 13 hours ago
ቁምጣዬ ተቀዷል መርፌ ይዘሽ ነይ
የጋራችን እቃ ሊወድቅ አይደል ወይ
አለ አንዱ
Notcoin የሠራችሁ መሸጥ የምትፈልጉ ትንሽም ይሁን ብዛት በአሪፍ ዋጋ እየገዛን ነው የምፈልግ ካለ inbox
👇👇👇
@temaye
የድሮ ወንዶች ከፍቅረኛቸው💕 ጋር ውሃ ተራጭተው💦 ተጫውተው ነበር የፋቅር ግዜያቸውን ያሳለፉት...
#My_brother አሁን ግን ተሳስተህ ወይም ለቀልድ ብለህ ፊቷ ላይ ውሀ ብትረጭ ማን እንደሆነች ስለማታውቅ ይቅርብህ😜😂
@uvv_ziriya @uvv_ziriya @uvv_ziriya
@uvv_ziriya @uvv_ziriya @uvv_ziriya
በትኩረት አንብቡት 🤣*😂*🤣
የሚስቴ እናት (አማቴ) እቤት ልትጠይቀን መጥታለች ሚስቴ ደግሞ የዛን ቀን ሴስ ፈልጋ አቅበጥብጧት ነበር እኔም ከሚስቴ እናት ጋር ረጅም ጨዋታ ጀምረን ስናወራ
ሚስቴ “እራሴን አሞኛል ብላ በሙድ ሸውዳን ልረፍ ብላ መኝታ ቤት ገባች»
እኔም የሚስቴን ሁኔታ ለማየት ጨዋታውን አቋርጬ መኝታ ቤት ሄድኩኝ ስመለስ የሱሬዬን ዚፕ ሳልዘጋ ረስቼው ብቻዋን እንዳትሆን ብዬ የሚስቴ እናት አጠገብ መጣሁ
«አሁን እንዴት ናት?» አለቸኝ
«ደህና ናት ፓራስታሞል ሰጥቻታለሁ» አልኳት
አማቴም «እሺ ፋርማሴውን ዝጋው »ብላ ወደ ሱሬዬ ዚፕ አመላከተችኝ🙆♂*😂😂😂😂😁
የተመቸው**@uvv_ziriya
አሁን ከ maths አስተማሪ በላይ አስማተኛ አለ ነው ምትሉት😒 ፊደል ደምሮ ቁጥር ሚያገኝ🤔🤔
x+y=6 How???????😭
@uvv_ziriya
ኒቆ ለዳግም ስለ በርሀ ላይ ቆይታው እያወጋው ነው።
ኒቆ:-«በርሀ ላይ ሽንቴን ሸንቴ ዞር ስል ግዙፍ አንበሳ ሊበላኝ መጣ።»
ዳግም:-«እና እንዴት አመለጥክ?»
ኒቆ:-«ልክ ሊበላኝ ሲል ዛፍ ላይ ወጣው።»
ዳግም:-«ውይ ኒቆ በርሀ ላይ ዛፍ የለም እኮ።»
ኒቆ:-«ማለቴ ሩጬ ባርዛፍ ላይ ወጣው።»
ዳግም:-«በርሀ ላይ እኮ ባርዛፍ የለም።»
ኒቆ:-«እሺ በቃ አንበሳው በላኝ።» ልትሞት ነው እንዴ😀
ጓደኛ የሌላቸው ቸከሶች ባለ 50 ሉክ ደብተር ይገዙና
"ዳያሪዬ" ኤርሚ እኮ ዛሬ አየኝ,ዳኒም ደውሎ ማሬ አለኝ,ደሞ ቤዛ እንደምትቀናብኝ ነገሬሻለው,ቤቲም በቂጥ ስለምበልጣት አቶደኝም,ወይኔ ዲያሪዬ ሳልነግርሽ ዘበኛችን ገላውን ሲታጠብ አየሁት😊
ፎቶሽን ላኪልኝ ልይሽ ስላት
.
.
ፈጣሪ ልቤን እንጂ ፊቴን ውብ አድርጎ አልፈጠረኝም😭😭
አንዱ ጀለስ ሊላከፍ ፈልጎ ፀጉሯን ቀለም የተቀባች ልጅ ስታልፍ "እሙዬ ፀጉርሽ ምንድነው ጭድ መስሏል" ሲላት
.
.
.
እሷ፡ ድሮም ከብት ሚበላውን ያቃል😭
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 4 weeks ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 4 weeks, 1 day ago
እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።
መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77
# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏
Last updated 2 days, 13 hours ago