ሳቅ በቁም-ነገር

Description
ዝሪያ የአራዶች መንደር እስቅርጳጵጵጵ ኡቭቭቭቭቭቭ ነው
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

? Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 months, 3 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 8 months ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 1 month, 3 weeks ago

1 month, 3 weeks ago

**ሳትሰስቺ ስጪ

ማታ ለመኝታ አልጋ ላይ ስትወጪ
ለሊቱ እንዲሰምር ሳትሰስቺ ስጪ
ጠዋት እንደነጋ ሳትወርጂ ከአልጋ
ደግመሽ መስጠትሽ እንዳይዘነጋ
ሻዉር ቤት ቢሆንም ኩሺና ስትገቢ
ካንጀትሽ ለግሺዉ ሳትንገበገቢ
ከዋልሽበት ቦታ በሠላም ስትመጪ
በርከክ በይና አጎንብሰሽ ስጪ
ቀናትን ሳትመርጪ ሰኞ አርብ ሳትይ
ሰባቱንም ቀናት ለሱ አትከልክይ
ህይወትሽ እንዲያምር ኑሮሽ እንዲቃና
ለ አምላክ ምስጋና ይገባዋልና

ምድረ ቆሻሻሻ ሁላ እያነበባችሁ ምን እንዳሰባችሁ አዉቃለሁ እናንተን ከዚህ ዓለም ለማዉጣት ደፋ ቀና እያልኩ ነው በርታ በሉኝ #DirtyMind ሁላ**
@uvv_ziriya @uvv_ziriya @uvv_ziriya

1 month, 3 weeks ago

**ለቅሶ ቤት ሄድ ሄድኩና...

እንባዬ ደርቆብኝ  : ለማልቀስ ስቸገር

በድንገት ትዝ አለኝ  : ያደረግሺኝ ነገር

ትውስ ያለኝ ጊዜ : የሰራሺኝ ስራ

አልቅሼ አላለቀስኩ : ሳለዝን በሟቹ

ድሮም ያንቺ ፍቅር : ለሀዘን ነው ምቹ
©**ገጣሚ እንደ ልቡ

😂😂😂😂😂

@uvv_ziriya @uvv_ziriya @uvv_ziriya

1 month, 4 weeks ago

እኔ ምለው ሴቶች ስትቀጠሩ ምንም ብር ላትከፍሉ ግድንግድ ቦርሳ ተሸክማችሁ የምትመጡት ምን ልታደርጉ ነው🙄
.
.
.
#ከንቱ ዓለም

4 months, 1 week ago

**ነብር ምላሱ እጅግ ጠንካራና ስል ከመሆኑ የተነሳ የታዳኞቹን ቆዳ እየላሰ ብቻ መግፈፍ ይችላል
በዚህም በምድራችን ላይ ሁለተኛው እጅግ በጣም አደገኛ ምላስ የነብር ነው
ከሴት ልጅ ምላስ ቀጥሎ

ግልባጭ ለ እነ እገሊት#kentu alem?**

4 months, 1 week ago

የምናወጣው ቃል !

ዝም ማለት ያለማወቅ ምልክት አይደለም ወይም ስለተናገርን ጠንቅቀን አውቀናል ማለትም አይደለም ነገር ግን የምንናገራቸውን ነገሮች ጠንቅቀን መለየት መቻል አዋቂነት ነው !

" እያንዳንዱ ከእኛ የሚወጣ ቃል ሌሎች ላይ የሚኖረው ተፅዕኖ ቀላል አይደለም እና ልንጠነቀቅለት ይገባናል !"

@uvv_ziriya @uvv_ziriya

4 months, 1 week ago

:
እንደምትቀይረው እመን!

አሪፍ ነገር ስናገኝ በልፋቴ እንደምንለው ከባድ ነገር ሲገጥመንም በጥፋቴ ማለት አለብን። የኛ ጥፋት መሆኑን ስናምን ለመፍትሄው ግማሽ መንገድ ተጉዘናል። ሰበብ እንደሚያበዛ ሰው ቆሞ የሚቀር የለም!

ለራስህ ዋጋ ስጥ !

በህይወትህ እያጋጠመህ ያለውን ችግር ችላ አትበለው ! እህቴ እያወላወልሽ ከተቸገርሽ ነገሮችን በምታስቢያቸው ሳይሆን ባልፈለግሻቸው መንገዶች እየተከናወኑ ከሆነ !

@uvv_ziriya @uvv_ziriya

መልካም ቀን ተመኘሁላችሁ?

4 months, 1 week ago

አስተያየታችን ላይ እንጠንቀቅ !

ለሰዎች አስተያየት ለመስጠት ከመነሳታችን በፊት የምንሰጠውን አስተያየት ልክ መሆን አለመሆኑን እናረጋግጥ ! ሰዎቹ ምን አይነት ነገር እያሳለፉ እንደሆነ ምን እንዳጋጠማቸው ምን እንደቻሉ ምን እንደሚፈልጉ እና ምን እንደሚያስፈልጋቸው እንወቅ ከቻልን እናግዛቸው ካልቻልን ግን ዝም በማለት እንተባበራቸው ብዙዎች አስተያየት የሚሰጣቸው አላጡም ከጎናቸው ሆኖ የሚያግዛቸው እንጂ !

@uvv_ziriya

4 months, 1 week ago

አመስግን !

በጠዋት ተነስተህ ማማረር አትጀምር ነቅተሀል እኮ ስለዚህ ለተሰጠህ ትልቅ እድል ፈጣሪህን አመስግን ደስ ይበልህ ገና ከእንቅልፍህ ስትነቃ ይሄ ጎድሎኝ ያን አጥቼ አትበል ከሁሉም በላይ ህይወት አግኝተሀል እኮ ስለዚህ ደጋግመህ አመስግን !

@uvv_ziriya

4 months, 1 week ago

እማማ ኢትዮጲያ ምነው ምጥሽ በዛ
የወለድሽው ልጅሽ ካደሽ እንደዋዛ

በእኛ ዘመንማ አታልቅሽ የኔ እናት
ይሄም ቀን ያልፍና ያስተዛዝበናል በ 2ተኛው ቤት
.
.
.
??????
@uvv_ziriya

7 months, 3 weeks ago

**ለነገ አትጨነቅ የሚልህ ሰው የዛሬ አመት የሚወጣ እቁብ ይጥላል

አንዳንድ ነገሮች ትንሽ ውስብስብ ናቸው man ?**

እኔ ኬትም ተባጥሼ ቀልድ እፖስታለሁ...?
አዳሜ ፈገግ ብለሽ
* #share
እና #like ሳታደርጊ ላሽ ትያለሽ*? Like አድርጉ እስቲ?***

@uvv_ziriya @uvv_ziriya @uvv_ziriya @uvv_ziriya

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

? Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 months, 3 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 8 months ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 1 month, 3 weeks ago