?fekir behalal?

Description
በዚህ ቻናል ውስጥ
?አላህ የፍቅር አምላክ ነው
?ኢስላም የፍቅር እምነት ነው ።
?የተመሰረተው በፍቅር ነው ይህን እመሰክራለሁ ቢኢዝኒላህ
?ምርጥ ንግግሮች ከአንደበቴ ከእይታየ ይቀርባል
.☞ አሊም፣ ሸህ፣ ኡስታዝ፣ ሙፍቲም አይደለሁም
ግን የምታውቁትን አንድም አያ ብቶን አስተላልፍ

አስተያየት ካላቹ @abuadnan
ላይ አድርሱን
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

? Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 weeks, 1 day ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

?ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ ? @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 5 months, 3 weeks ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 2 months, 1 week ago

5 years, 1 month ago

ባል ዛሬ ነገር ነገር ብሎታል አልጋ ላይ ቁጭ ብሎ እኔ ምልሽ.......
?"ዐሊይ ኢብን አቢ ጣሊብ ስንቴ እንዳገባ እና ስንት ሚስት እንዳለው ታውቂያለሽ ይላታል"?

ሚስቱን እሷም ነቄ ናት ?"ሂድ የሱን ግማሽ እንኳን ጦርነት ዘምተኽ ና ምትፈልገውን ያህል ታገባለህ እንደውም እኔ ነኝ ምመርጥልህ"
ጀርባዋን ሰጥታው ተኛች...

ከንክኗታል ተንቆራጠጠች፣ ዳግም
ወደሱ ዞር አለች... ?«የኔ ዘማች! ሂድ ፊለስጢንን ነፃ አውጣ፣ ሂድ ቁድስን ተከላከል፣ ሂድ የሁዶችን ጥረግ»
ደንግጦ ቁጭ አለ...

?« ወይ ጉድ ዛሬ አፌን በልቶኝ ራሴ ላይ ነገር አመጣሁ...!»?

ዳግም ዞረችለት ?«ኢማም ዐሊይ የኸይበር ዘመቻን ከፍቷል፤ አንተ'ና ልጅህ የሽንት ቤት በር ተዘግቶባቹህ መክፈት አቅቷችኋል።»?

ብርድልብሱን መዥረጥ አድርጎ ለበሰና፦?«ሀስቢያላሁ ወኒዕመል ወኪል» እያለ ተከናንቦ ተኛ።?

? ሀሀሀ...እንዴት አይተኛ!
ዞር ብላ አየችው...አንድ ግዜ ገልመጥ?

?« ዐሊይ እኮ በበረኃ የለይል ሰላት ሲሰግድ ብዙ ግዜ ፌንት ይሰራል፤ አንተ አይጥ ስታይ ብቻ ነው ፌንት ምትሰራው.... ተወኝ አታናግረኝ ልተኛበት!!!
©
???

Join?
? @fekirbehalal

5 years, 3 months ago

▶️❗️የተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር እንድሪስ መልዕክት ለወጣቶች

- የበላዩ የበታቹን ማወያየት አለበት፣ ማዳመጥ፣ መስማት ይገባል፡፡ ጥሩ ሀሳብ ከሆነ መከተል ነው፡፡ የበታቹ ደግሞ የበላዩን ሊያከብር ሊሰማ ይገባል፡፡ እስልምናው ይህንን ያዛል፡፡

- ጥቅም የሚገኘው ከአንድነት ነው፣ ጥቅም የሚገኘው ከሰላም ነው፣ ጥቅም የሚገኘው ከመከበር ነው፣ ጥቅም የሚገኘው ከመተባበር ከመረዳዳት ከመሰማማት ነው፡፡

- የሚጠቅመው መቀራረብ መመካከር መረዳዳት አላግባብ እንደሆነ መመለስ መጸጸት ወደፊት አንድነቱን ማጠንከር ሰላሙን ማጎልበት ማጠንከር ነው፡፡
@fekirbehalal

5 years, 3 months ago
?fekir behalal?
5 years, 3 months ago

ሰዎች ላይ እያላገጠ ግጥም በመግጠም አቻ የሌለውን ሀሳን
ኢብኑ ሳቢትን ቁረይሾች ብር ከፍለው ረሱል ሰዐወ ላይ
እንዲያላግጥ አዘዙት።
ገጣሚው ሀሳን የረሱልን ሰዐወ ገፅታ ለማለገጥ ይመቸው ዘንድ
በግልፅ ሊመለከት አንዲት ኮረብታ ላይ ቆም ብሎ
መምጫቸውን ይጠባበቃል።
ድንገት ረሱል ሰዐወ ብቅ አሉ፤ ሀሳን የግጥም ተሰጥኦው በሙሉ
ተበታተነ፣ ፈዘዘ፣ ደነዘዘ... ቃል ሳይናገር ወደ ቁረይሾቹ ተመልሶ
ሄደ።
«እንኩ ገንዘባችሁን እኔ አልፈልግም። ደሞ የላካችሁኝን ጉዳይ
ትቼ የሙሀመድን መልዕክተኝነት መስክሬ ተመልሻለሁ።»
ተደናገጡ ፤ ሰውዬው በዚህ ቅፅበት ምን እንደቀየረው ግራ
ቢገባቸው፦ «ሰውዬ ምን ሁነሃል? እኛ ለዚህ ነው እንዴ
የላክንህ?» አሉት።
ያየውን ትዕይንት እንዲህ ሲል ተረከላቸው፦
«የፊቱን ነፀብራቅ ፈንጥቆ ሳየው፤
በእጆቼ አይኖቼን ወድያው ሸፈንኳቸው።
ላ'ይኖቼ ፈራሁኝ እንዳይጨልሙብኝ፤
ማልቋቋመውን ባ'ይኔ ስላየሁኝ።
ነፍሱ ብርሃን ሁና አካሉ ጨረቃ፤
ከዚህ በላይ ላየው አይኔም አይብቃቃ!»
---------------------------------------------
----------------
ምንጭ፦
ﺑﻔﺴﻴﺮ ﺍﺑﻦ ﻛﺜﻴﺮ
@fekirbehalal
@abuye77

5 years, 4 months ago

ዉድ ወንድሜ
ሚስትህን
እንደ ህፃን ተንከባከባት?
እንደ እናትህ ውደዳት?
እንደ አባትህ አክብራት?
እንደ ሚስትህ ደሞ አፍቅራት?
ሴት በመሆንዋ ብቻ አክብራት?,ዉደዳት?,ተንከባከባት?...

እህትም ሚስትም ከምንም በላይ #እናትም ለምንሆን ሴቶች አይገባንም??/??

ለአስተያየታችሁ? @abuadnan
Join? @fekirbehalal

5 years, 4 months ago

ሚሥት ሆይ! ባልሽን ሊያስከፍ ስሜቱን ሊጎዱ የሚችሉ ነገሮችን ከመፈፀም ተቆጠቢ ።አንዳንድ ሰው ለራሱ ያለው ግምት እና አመለካከት በሌላ ሰው እንድናቅ ስለሚጋብዘው እራስሽን ጠብቂ ለዚህ አይነት ችግር የሚዳርጉሽ ተግባሮች ካሉ ራቂያቸው።

አንቺም ተጠንቀቂ በእንድህ አይነት ችግር በምትሆኝበት ጊዜ ፊትሽን ወደ አሏህ አዙሪ ዱዓ አድርጊ ባልሽን አሏህ እንዳስተካክለው አጥብቀሽ አሏህን ለምኚ በፍትሄው በእሱ እጅ ነውና።

5 years, 4 months ago

? ውዷ እህቴ ሆይ!

? ሂጃብሽ ትክክለኛና ሸሪአዊ ይሆን ዘንድ የሚከተለኡትን ቅድም መስፈርቶችን ሊያማላ ይገባል።

? 1-ሙሉ የሰውነትን ክፍል የሚሸፍን መሆን አለበት።

? 2- ስስ እና የሰውነት ቅርጽን የሚያሳይ መሆን የለበትም።

? 3- ሂጃቡ ያሸበረቀ( እይታን የሚስብ) መሆን የለበትም።

? 4- በሽቶ ወይም በ እጣን የታጠነ መሆን የለበትም።

? 5- ወፍራምና ሰፊ መሆን አለበት። (ጠባብ መሆን የለበትም)።

? 6- ከወንዶች ልብስ ጋር መመሳሰል የለበትም።

? 7- ከኢስላም ሀይማኖት ተከታይ ውጭ ያሉ ሴቶች ልብስ ጋር መመሳሰል የለበትም።

? 8- በጣም የተጋነነ፡ ሂጃቡ ዝናን ለማትረፍ የሚለበስ ልብስ መሆን የለበትም።

ውዷ እህቴ መልዕክቴ ከደረሰሽ ለአላህ ብለሽ ለእህቶቼ ሼር አድርጊልኝ።

Telegram⤵️
Telegram.me/fekirbehalal

Telegram

💖fekir behalal💖

በዚህ ቻናል ውስጥ ***👉***አላህ የፍቅር አምላክ ነው ***👉***ኢስላም የፍቅር እምነት ነው ። ***👉***የተመሰረተው በፍቅር ነው ይህን እመሰክራለሁ ቢኢዝኒላህ ***👉***ምርጥ ንግግሮች ከአንደበቴ ከእይታየ ይቀርባል .☞ አሊም፣ ሸህ፣ ኡስታዝ፣ ሙፍቲም አይደለሁም ግን የምታውቁትን አንድም አያ ብቶን አስተላልፍ አስተያየት ካላቹ @abuadnan ላይ አድርሱን

***?*** ውዷ እህቴ ሆይ!
5 years, 4 months ago

#ታገቢኛለሺ?
.#ፈቃዱን ጠይቄ ከደጉ አባትሺ
#ይሰጠኝ እንደሆን አንቺን እንዳገባሺ
#በቤተሰብ ዱዓ ሁሉ እንዲሞላልን
#በመጋባታችን ስው እንዲቀናብን
#ቶሎ እንዛወጅ ይለምልም ፍቅራችን
------
#በሃላል በሱና በመዋደዳችን
#በፍቅር እንኑኖር እኛ ሁለታችን
#እንጋባ እና ይብዛልን ዘራችን
#እጠይቅሻለሁ ወደሆላ አትቅሪ
#ኒካሁን እንሰር ምንም እንደርፈሪ
-----
#እኔ ላንቺ ልሁኘ አንቺ ደግሞ ለኔ
#በኒካህ ተሳስረን እንዲኖረን ወኔ
#በቃ ላግባሺና ሁሌም ሁኝ ጎኔ
#አብሬሺ ለመኖር አይንሺን እንዳይ
#ከኔ ጋር ለመሆን ታገቢኛለሺ ወይ
@fekirbehalal

5 years, 4 months ago
?fekir behalal?
5 years, 4 months ago
?fekir behalal?
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

? Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 weeks, 1 day ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

?ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ ? @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 5 months, 3 weeks ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 2 months, 1 week ago