Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

HUFELLOW

Description
Hawassa University Main Campus Evangelical Christian Students Fellowship

This year’s big picture:
ክርስቶስን በልባችን ማኖር ።
Advertising
We recommend to visit

https://www.hulepay.com/

Last updated 2 days, 12 hours ago

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 2 days, 20 hours ago

አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው።

አሰሪዎች ስራ ለመልቀቅ @freelanceethbot ይጠቀሙ

Afriwork in English @freelance_ethio

Last updated 1 month, 3 weeks ago

1 month, 1 week ago
የኢየሱስ ክርስቶስ ልህቀት ኮንፈረንስ

የኢየሱስ ክርስቶስ ልህቀት ኮንፈረንስ
#Supremacy_Of_Christ_2024

የጌታችንን የመድሃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ እያልን በጉጉት ስንጠብቅ የነበረው ‘የኢየሱስ ክርስቶስ ልህቀት’ (Supremacy of Christ/SOC) ኮንፈረንስ ቀን እነሆ ልንላችሁ ነው፡፡ የኢየሱስ ክርስቶስን ልህቀት ብቻ ምናወራበት፣ ምንሰማበት፣ ምንማማርበት ቦታ ለመሰብሰብ ጊዜው ቀረበ፡፡

በሐዋሳ ከተማና አከባቢ ለምንገኝ ወንጌላዊያን ክርስቲያን ተማሪዎች፣ ምሩቃንና የቤተክርስቲያን ወጣቶች በሙሉ፣ በእነዚህ ቀናት ሁላችን በአንድነት በቦታው በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ እንድትሆኑ ዘንድ ጥሪያችንን እናቀርባለን። የጸናውን ትንቢት ‘ሕያው የእግዚአብሔርን ቃል’ በተረጋጋ መንፈስና በሰከነ ልብ እንማር፡፡ እርሱ ይገስጸን ያስተምረንም ልባችንንም ወደ ሕያው ቃሉ ይመልሰን፣ ያድሰንም፡፡

ጊዜው : ሚያዝያ 4-6
ቦታ፡- ቤቴል መካነ-የሱስ ቤ/ክን

@hcampuses

1 month, 1 week ago

TEAM JOIN ላላደረጋችሁ የ አንደኛ አመት ተማሪዎች
በፌሎሽፓችን ዉስጥ የሉትን የ አገልግሎት ዘርፎች JOIN ያላደረጋችሁ ተማሪዎች ከስር በተቀመጡት ስልክ ቁጥሮች እንድትደዉሉልን እና እንድታገኙን እናሳስባለን።

እንወዳችኋለን።😍
#HUFELLOW

Main leader  Bekam   0913896838
Main leader  Mihret   0993468999
Main leader  Hanan    0905212128

1 month, 1 week ago

FRESH TEAM JOIN

የ አንደኛ አመት ተማሪዎቻችን ዛሬ እሁድ 11:00 ፌሎሽፓችን ዉስጥ ያሉትን የ አገልግሎት ዘርፎች(ጊቢ በሚኖራችሁ ቆይታ የምታሳልፉበት እና የምታገለግሉበት Team) የምትቀላቀሉበት ቀን ሲሆን ሁላችሁም fresh ተማሪዎች እንዳትቀሩ እናሳስባለን።

⌚️ዛሬ 11:30  ላይ MKC እንገናኝ።

መቅረት የተከለከለ ነዉ።

እንወዳችኋለን!!! ❤️❤️❤️🥰🥰🥰

#hufellow

1 month, 2 weeks ago

Graduate Get Together
🥳🥳🥳 TODAY ✈️✈️

መጋቢት 27 - 28
April 5 - 6

⚠️አርብ እና ቅዳሜ 11:30 -2:00 General fellowship program 😍😍😍

⚠️አርብ አዳር በመካንኢየሱስ ሪዞርት  እና
⚠️ቅዳሜ ጠዋት 2:00-6:00  በMKC ለ Graduates ብቻ የአንድነት ጊዜ።

#HuFellow
#Horeb Ds

Join us 
@hufellow
            Tiktok
            Instagram

#share_to_others

1 month, 2 weeks ago
Graduate Get Together

Graduate Get Together
🥳🥳🥳 TODAY ✈️✈️

መጋቢት 27 - 28
April 5 - 6

⚠️አርብ እና ቅዳሜ 11:30 -2:00 General fellowship program 😍😍😍

⚠️አርብ አዳር በመካንኢየሱስ ሪዞርት  እና ቅዳሜ ጠዋት 2:00-6:00 በMKC ለ Graduates ብቻ የአንድነት ጊዜ።

#HuFellow
#Horeb Ds

Join us 
@hufellow
            Tiktok
            Instagram

#share_to_others

1 month, 2 weeks ago
HUFELLOW
1 month, 3 weeks ago
ሰላም ሰላም የተወደዳቹ***😍*** የፌሏችን ልጆች በየሳምንቱ …

ሰላም ሰላም የተወደዳቹ😍 የፌሏችን ልጆች በየሳምንቱ የምናደርገዉ የfriday service የአምልኮ ፕሮግራም ዛሬም የሚኖር ስለሆነ በጊዜ ⌛️🏃‍♂⌛️ 11:30 እንድትገኙ እንላለን።

👉ስለዚህ ሁላችሁም ስትመጡ ቀድሞ አብሯቹ የማይመጣ አንድ ሰው ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን።

@HUfellow

#SHARE_TO_OTHERS

https://t.me/HUfellow

1 month, 3 weeks ago
Graduate Get Together

Graduate Get Together
🥳🥳🥳 07 Days Left✈️✈️

መጋቢት 27 - 28
April 5 - 6

⚠️( መጋቢት 27 )ማታ General fellowship program እና የአንድነት ጊዜ ( አዳር) እና ( መጋቢት 28 )ሙሉ ቀን  😍😍😍

ይህን ፎቶ Profile እና በየ Social Media'ው Post በማድረግ ለብዙዎች እናድርስ!

#HuFellow
#Horeb Ds

Join us 
@hufellow
            Tiktok
            Instagram

#share_to_others

1 month, 3 weeks ago
Graduate Get Together

Graduate Get Together
🥳🥳🥳 08 Days Left✈️✈️

መጋቢት 27 - 28
April 5 - 6

⚠️( መጋቢት 27 )ማታ General fellowship program እና የአንድነት ጊዜ ( አዳር) እና ( መጋቢት 28 )ሙሉ ቀን 😍😍😍

ይህን ፎቶ Profile እና በየ Social Media'ው Post በማድረግ ለብዙዎች እናድርስ!

#HuFellow
#Horeb Ds

Join us
@hufellow
Tiktok
Instagram

#share_to_others

We recommend to visit

https://www.hulepay.com/

Last updated 2 days, 12 hours ago

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 2 days, 20 hours ago

አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው።

አሰሪዎች ስራ ለመልቀቅ @freelanceethbot ይጠቀሙ

Afriwork in English @freelance_ethio

Last updated 1 month, 3 weeks ago