Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @ABFenomeno
Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...
Last updated 5 days, 7 hours ago
🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person
Last updated 1 month, 3 weeks ago
🔶 የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ 🔶
✏️ የHacking ስልጠናዎች
✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች
✏️ አፕ ጥቆማ
📱ምርጥ አፖች ለማውረድ @Israel_app
YOUTUBE ቻናላችን SUBSCRIBE በማድረግ እንዲተባበሩን እንጠይቃለን!!👇👇
https://youtube.com/channel/UCswq6IimdcBT8oO9uRDpodQ
📲 ያላችው ጥያቄ አስተያየት ካላ @IsraelTubeBot
Last updated 2 months ago
?✍ ሰላም ሰላም ውድ እና የተከበራችሁ የቻናላችን ተከታታዮች እንዴት ናችሁልን??
✏️ እርግጠኛ ነን #bitcoin ሲባል ሰምታችኋል ፤ ጥያቄም ፈጥሮባችሁ ይሆናል ፤ አልያም ደግሞ ደንገርገር ብሏችኋል። እነሆ ዛሬ ሰለ ቢትኮይን መረጃ እንዲኖራችሁ የመጀመርያውን part አቀረብንላችሁ።
??⚜? ⚜PART - 1 ⚜?⚜??
????BITCOIN????
✏️ አሁን ባለንበት ሰዓት አብዛኛው የአለም ህዝብ ለመገበያየት የሚጠቀመው ገንዘብን ነው። #bitcoin ደግሞ በተለይም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ተቀባይነትን እያገኘ የመጣ የክሪፕቶግራፊ ቴክኖሎጂን የሚጠቀም #ዲጂታል_ገንዘብ ነው ማለት ይቻላል።
✏️ ራሱን #ሳቶሺ_ናካሞቶ በማለት የሚጠራው፣ ነገር ግን በአካል ማንነቱ በማይታወቅ ግለሰብ በ2009 ዓ.ም. የተፈጠረው ቢትኮይን ማንም በነጻ የሚጠቀመው “open-source” software በመሆን አገልግሎት አገልግሎት ላይ ከዋለ ሰንበትበት ብሏል።
✏️መቼም የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ ናችሁ። ወደ ባንክ ለወዳጆቻችሁ በአካውንታቸው ገንዘብ ለመላክ ጎራ ብላችሁም ይሆናል። ገንዘቡን ለመላክ የሚይስፈልጋችሁ 2 ነገር ብቻ ነው ፤ የአካውንት ቁጥር እና የሚልኩለት ወዳጅ ስም። የ #bitcoin አሰራርም ከዚህ ጋር በትንሹ ይመሳሰላል። የሚለየው #bitcoin'ን በመጠቀም የሚደረጉ ዝውውሮች ድብቅ እና ዝውውሩን የሚያካሂዷቸውም ሰዎች ስም አልባ ናቸው ማለትም 1 ሰው ለሌላ ሰው #bitcoin ማስተላለፍ ቢፈልግ ልክ እንደ #bank_account_number ቁጥር ያለ #bitcoin_address ተብሎ የሚታወቅ አካውንት ቁጥር አለ፤ ነገር ግን ይህ #የbitcoin አካውንት ቁጥር በትክክል የማን እንደ ሆነ ከባለቤቱ ውጪ ማንም ስለማያውቅ የሚደረገው ዝውውር ከ1 #bitcoin_address ወደ ሌላ #bitcoin_address ብቻ ይሆናል ማለት ነው።
✏️ ሰዎች ለምን #bitcoin'ን ለመጠቀም ይመርጣሉ ብላችሁ ትጠይቁም ይሆናል? ዋነኛው እና ትልቁ ምክንያት ሰዎች ዝውውርን ለመፈፀም የሚጠበቅባቸውን ተጨማሪ የባንክ ክፍያ ስለሚያስቀር ያለ ምንም ወጪ Internet በመጠቀም ብቻ በቀላሉ እና ፈጣን በሆነ መልኩ መላላክ ስለሚያስችል እና የመንግስት ጣልቃ ገብነትም ሆነ የገንዘብ ተቋማት ተሳትፎ ሳይኖርበት በቀላሉ ገንዘብን ለማንቀሳቀስ ስለሚረዳ ነው።
✏️ ልውውጡና እና ክፍያውም የሚፈጸመው ለዚሁ ተብለው በተዘጋጁ የኮምፒውተር ፕሮግራሞች፣ የስማርት ስልክ አፖችና በተበተታተነ የመረጃ መረብና የመረጃ ቋቶች አማካይነት ነው። በክሪፕቶከረንሲ አሰራር ሁለት ተጠቃሚዎች ፍጹም እርስ በእርስ ሳይተዋወቁ ወይንም የተለምዶ ማዕከላዊ የገንዘብ ተቋማት ፍጹም ጣልቃ ሳይገቡ የሁለቱንም ጥቅም የሚያስጠብቅ የገንዘብ ልውውጥ ወይንም ግብይት ሊያደርጉ ይችላሉ።
✏️ #bitcoin'ን ለመጠቀም የሚፈልግ 1 ሰው የሚያስፈልገው ነገር Internet Connection ብቻ ነው ያ ካለው ደግሞ የተለያዩ መንገዶችን ተጠቅሞ #bitcoin ማግኘት ይችላል። ለምሳሌ፦
✏️ #bitcoin'ችን online ያሉ Payment System'ኦችን ተጠቅመን መግዛት ይቻላል። የዚህ ጥቅም ምንድነው ካልን ደግሞ #bitcoin ወቅታዊ ነው፤ማለትም #1bitcoin ያለው የመግዛት አቅም በብዙ ሰዎች እና ሀገራት ተቀባይነት ላይ ይወሰናል። መረጃዎች እንደሚያሳዩት ከሆነ ደግሞ #bitcoin ሲጀመር የነበረው ዋጋ በሽርፍራፊ ሳንቲሞች (0.00025_US_Dollar ?) የሚተመን የነበረ ሲሆን በዚህ ሰዓት ግን #1bitcoin ከ #32,600_US_Dollar ? ጋር እኩል የሆነ ዋጋ አለው።
✏️ ይህ ግንዛቤው ካላችሁ የዚህ System ተካፋይ ለመሆን የተወሰኑ Step ስላሉት በተለያየ ፕሮግራም እናቀርብላችኋለን።
⚠️ ምናልባት ተጠቃሚዎች ካላችሁም #በbitcoin wallet withdrawals ያደረጋችሁት ካለ አሁን ባለው የ bitcoin ዋጋ ? @Ethio_bitcoin1 inbox አናግሩን እንገዛለን።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
✅ ቀጣይ ፕሮግራማችን part 2 እናቀርብላችኋለን መጀምርያ ግን 100% እውነተኛ ነገር መሆኑን እና አንድ ኢትዮጵያ የሚኖር ሰው የዚህ ተጠቃሚ መሆን እንደሚችል እና ከፈለግን online ግብይት ወይም በጥታ ብሩንም መውሰድ ትችላላችሁ።
? ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው።
? ሁላችሁም ?#share? በማድረግ ተባበሩን።
══════❁✿❁ ══════
?➹share &Join Us
??????
☄ @ethio online business
┗━ ••• ━ ••• ━━•••━━━┛
Price of $BTC on New Years Eve:
2020 - $29,600
2019 - $7,200
2018 - $3,761
2017 - $13,380
2016 - $955
2015 - $428
2014 - $315
2013 - $730
2012 - $13
2011 - $4
2010 - $0.28
BTC=32,750.29$ |
?????
ቢትኮይን/bitcoin ምንድነው?
------------/-------------
✍✍✍ቢትኮይን BITCOIN ገንዘብ ላይ የሚታየውን ክፍተት /money drawbacks ለመሽፈን ሲባል ሳይንቲስቶች የፈጠሩት የገንዘብ አይነት ነው።
✍ለምሳሌ...ለመላላክ ውድ ክፍያ፣ በፍጥነት አለመድረስ፣ ፎርጂድ፣ አለም አቀፍ አለመሆን፣ እንደፈለጉ የፈለጉትን መጠን ያህል ይዞ መንቀሳቀስ አስቸጋሪ መሆኑና መከልከሉ የሚሉት የገንዘብ ጉድለቶች ናቸው።
✍ቢትኮይን BITCOIN አሁን ባለንበት ሰዓት በርካታ የአለም ህዝብ ለመገበያየት የሚጠቀመው ገንዘብ ነው።
?በተለይም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ተቀባይነትን እያገኘ የመጣ የክሪፕቶግራፊ ቴክኖሎጂን የሚጠቀም ዲጂታል ገንዘብ ነው።
✍ በ2009 ዓ.ም በሳይንቲስቶች የተፈጠረው ቢትኮይን ማንም በነጻ የሚጠቀመው “open-source” software በመሆን አገልግሎት ላይ ውሏል።
✍በባንክ አሰራር ገንዘብ ለሰው ለመላክ የሚይስፈልጋችሁ 2 ነገር:- የአካውንት ቁጥር እና የሚልኩለት ወዳጅ ስም ነው።
✍የbitcoin አሰራርም ከዚህ ጋር ይመሳሰላል።
✍bitcoin ማስተላለፍ ቢፈልግ ልክ እንደ ባንክ አካውንት ቁጥር bitcoin address(public key and private key)ተብሎ የሚታወቅ አካውንት ቁጥር አለ
✍ሰዎች ለምን ?bitcoin’ን ለመጠቀም ይመርጣሉ ብላችሁ ትጠይቁም ይሆናል?
? ዋነኛው እና ትልቁ ምክንያት ሰዎች የገንዘብ ዝውውርን ለመፈፀም Internet በመጠቀም
1.ውድ የሆነውን የባንክ ክፍያ ስለሚያስቀር፤
2.በቀላሉ እና ፈጣን በሆነ መልኩ መላላክ ስለሚያስችል
3.ግሽበትን inflation ስለሚከላከል ነው
?ልውውጡና እና ክፍያውም የሚፈጸመው ለዚሁ ተብለው በተዘጋጁ የኮምፒውተር ፕሮግራሞች፣ የስማርት ስልክ አፖችና በተለያዩ የመረጃ መረብና የመረጃ ቋቶች አማካይነት ነው።
✍bitcoin’ን ለመጠቀም አንድ ሰው የሚያስፈልገው ነገር Internet Connection ብቻ ነው።
?bitcoin ሲጀመር የነበረው ዋጋ በሽርፍራፊ ሳንቲሞች (0.00025_US_Dollar) የሚተመን የነበረ ሲሆን፣ በሂደት አድጎ በዚህ ሰዓት ግን አንድ bitcoin #29,000 US_ዶላር በላይ ዋጋ አለው።
✍በቀጣይም የ1 ቢትኮይን ዋጋ 100 ሺህ እስከ 1 ሚሊዮን ዶላር ይገባል ተብሎ በአለም ባለሙያዎች ተገምታል።
ለበለጠ መረጃ ወይም ለመሸጥ እና ለመግዛት
?????
0913451762
@Ethio_bitcoin1
?ቢትኮይን መግዛት ይፈልጋሉ❓
Do You want sell and buy Bitcoin?
እንግዳውስ ከኛጋ የፈለጉትን ያህል ቢትኮይን መግዛት እና መሸጥ ይችላሉ።
ስልክ ==> ? 0913451762 በቴሌግራም ደግሞ @ethio_bitcoin1 ያገኙናል።
አሁን ላይ የምንሸጥበት
ደውለው ማወቅ ይችላሉ ።
እርሰዎም ካለዎት እንገዛዎታለን
You’re not late to #Bitcoin.
You’re earlier than most institutions.
You’re earlier than most of your friends and family.
You’re earlier than most of the population.
If you’re entering Bitcoin now, you’re still earlier than most.
- Lina Seiche
https://twitter.com/LinaSeiche/status/1341466565741428737?s=20
Lina Seiche
You’re not late to #Bitcoin. You’re earlier than most institutions. You’re earlier than most of your friends and family. You’re earlier than most of the population. If you’re entering Bitcoin now, you’re still earlier than most.
#Bitcoin has crossed $20,000, three years after reaching its 2017 all-time high. Since then, the economic landscape surrounding Bitcoin has changed, the public perception of Bitcoin has shifted, and the network has matured further.
https://www.btctimes.com/news/bitcoin-has-crossed-20000
The BTC Times
The BTC Times offers daily reporting on the news you care about, in authentic coverage that captures Bitcoin’s impact on the future of money.
ጊዜ ይኑርህበሕይወትህ ለማቀድ ጊዜ ይኑርህ፤ የብዙ በረከቶች ምንጭ ነውና፡፡
ዓላማህን ከግብ ለማድረስ ጊዜ ይኑርህ፤ የጀመረውን የሚፈጽም ንዑድ ክቡር ነውና፡፡
ተወዳጅ ሆኖ ለመገኘት ጊዜ ይኑርህ፤ የአሳበ ሰፊነት ጎዳናው እርሱ ነውና፡
ቤተሰቦችህን ለማክበር ጊዜ ይኑርህ፤ የረጅም ሕይወት ቃል ኪዳን ነውና፡፡
ለእድሜ ባለጸጎች ጊዜ ይኑርህ፤ ወደ አክብሮት የሚወስደው አውራ ጎዳና ነውና፡፡
ለሕሙማን፣ ለተራቡና ለታሰሩ ጊዜ ይኑርህ፤ ርኅራኄን ማጋራት ነውና፡፡
ለጸሎት ጊዜ ይኑርህ፤ በዓለም ላይ ትልቁ ኃይል እርሱ ነውና፡፡
ለሕይወትህ ጌታ ጊዜ ይኑርህ፤ ብቸኛው ሰላም እርሱ ነውና፡፡
በእርምጃህ ውስጥ ያለውን የሕይወት ቅሬታ መቀበል ከቻልክ፤ ከጥቂት ደስታ ታላቅ የሆነ እርካታ ማግኘት ትችላለህ፡፡
ትእግሥትና ጥሩ የሆነ አመለካከት ለራስህም ሆነ ለሌሎች ካለህ፤ ፍቅርን መስጠትና የሌሎችንም ፍላጐት መጠበቅ ትችላለህ፡፡
ያለብህን ጉድለት መቀበል ከቻልክ፤ ደስ የሚልና ዘለቄታዊነት ያለው ግላዊ ግንኙነት ይኖርሃል፡፡ ለራስህና ለሌሎች ክብር ከሰጠህ፤ የሰው ዘር አንድ አካል እንደሆንክ ይሰማሃል፡፡
በመንገድህ ከሚመጡ ብዙ ነገሮች ጋር መጣጣም እንደምትችል ከተሰማህ፤ በዙሪያህ ስላሉትና ለልብ ወዳጆህ የኃላፊነት ስሜት ይሰማሃል፡፡
ወደ ፊት
እስኪ ስለ መኪና ሾፌር እናስብ።የመኪና ሾፌር ወደ ፊት እና ወደ ኋላ የማየት ግዴታ አለበት።
ረጅሙን ጊዜውን ግን የሚያጠፋው ወደ ፊት በመመልከት ነው።
ለዛም ነው ወደ ኋላ የሚመለከትበት የስፖኪዮ መስታወት አንሶ ወደ ፊት የሚመለከትበት መስታወት የገዘፈው።
እያንዳንዳችን የህይወታችን ሾፌሮች እንደሆንን እናስታውስ።
ሾፌሩ ረጅም ጊዜውን ወደ ኋላ በመመልከት እንደማያጠፋ እኛም ሰፊ ጊዜ መስጠት ያለብን ስለ ትላንት ውድቀታችን ለማሰብ ትላንት ስላልተሳኩልን ኪሳራዎች ለመጨነቅ ትላንት በጎዱን ወዳጆቻችን ለማዘን መሆን የለበትም።
ወደ ኋላ ዞረን ከተመለከትን ምክንያታችን ትምህርት ለመውሰድ ብቻ መሆን አለበት።በትላንትናቹ ባርነት ውስጥ ካላቹ የነጋቹ ተቆጣጣሪ መሆን አትችሉም።
መተው ያለባችሁን ትታቹ በአዲስ ራዕይ በብሩህ ተስፋ ወደ ፊት ተመልከቱ።ከኋላቹ ለመራቅ ወደ ፊት መሄድ ትልቅ መፍትሄ ነው።
እንደ ሐገርም ያለብን ችግር ለኋላው ትልቅ መስታወት ገጥሞ ለፊቱ ስፖኪዮ መጠቀም ይመስለኛል።
ወደ ኋላ ዞረን ከትላንት ውድቀቶቻችን መማር አስደናቂ የሆኑትን ስኬቶቻችንን ደግሞ እንደ መስፈንጠሪያ ልንጠቀማቸው ይገባናል።
Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @ABFenomeno
Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...
Last updated 5 days, 7 hours ago
🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person
Last updated 1 month, 3 weeks ago
🔶 የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ 🔶
✏️ የHacking ስልጠናዎች
✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች
✏️ አፕ ጥቆማ
📱ምርጥ አፖች ለማውረድ @Israel_app
YOUTUBE ቻናላችን SUBSCRIBE በማድረግ እንዲተባበሩን እንጠይቃለን!!👇👇
https://youtube.com/channel/UCswq6IimdcBT8oO9uRDpodQ
📲 ያላችው ጥያቄ አስተያየት ካላ @IsraelTubeBot
Last updated 2 months ago