የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::
#Group t.me//Ethio_Jobs2000
#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0
https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk
For promotion ? @Share_Home
Last updated 1 month, 3 weeks ago
ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1
Last updated 7 months, 4 weeks ago
Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia ? ይሄንን ሊንክ ይጫኑ
Last updated 9 months, 4 weeks ago
ሞትስ ለማናቸውም ሰው ሁሉ የተገባ ነው። የማርያም ሞት ግን ሁሉን ያስደንቃል።
#ቅዱስ_ያሬድ
.. እንኳን አደረሳችሁ❤️
🙏✝️ 💚💛❤️
#ሼር 🙏🙏🏾🙏🏾
━━━━━━✦✿✦━━━━━━━
◦◦✧join 👇👇👇👇👇
https://t.me/Habtayemaryam21
#ድንግል ሆይ
ያንቺ ባርያ ነው የሚል በልጅሽ በደሙ ቀለም በልቤ ሰሌዳ ላይ ይፃፍልኝ
እመቤቴ ድንግል #ማርያም ሆይ ዝገቴን በቅድስናሽ በንፅህናሽ ወልውለሽ ንፁህ አድርጊኝ
አንቺ ከወደድሽኝ ልጅሽ አይጠላኝም
( አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ )በረከታቸው ይደርብን
🙏✝️ 💚💛❤️
#ሼር 🙏🙏🏾🙏🏾
━━━━━━✦✿✦━━━━━━━
◦◦✧join 👇👇👇👇👇
https://t.me/Habtayemaryam21
እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ አደረሰን🙏ያን ጊዜ ኢየሱስ በዮሐንስ ሊጠመቅ ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ መጣ። #የማቴዎስ ወንጌል 3 : 13
’’አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት"💒
🙏✝️ 💚💛❤️
#ሼር 🙏🙏🏾🙏🏾
━━━━━━✦✿✦━━━━━━━
◦◦✧join 👇👇👇👇👇
https://t.me/Habtayemaryam21
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ??❤በትሕትናው ልዕልናን ላገኘ፣ ለፍጥረታት ባለው ርኅራኄ የአምላክ እናትን ለሚመስል፣ የተቸገሩትን ፈጥኖ መርዳት ልማዱ ላደረገው፣ የእግዚአብሔር ሠራዊት አለቃ፣ ደግ እና ሰውን ወዳጅ ለሆነው መልአክ ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል እንኳን በሰላም አደረሰን።
" በዚያም ዘመን ስለሕዝብህ ልጆች የሚቆመው ታላቁ አለቃ ሚካኤል ይነሣል ... ." ( ት.ዳን 12፥1)
" ከዋነኛዎቹ አለቃዎች አንዱ ሚካኤል ሊረዳኝ መጣ " ( ት.ዳን 10፥13 )
ቅዱስ ሚካኤል አሁን እንዴት እንደ ሆንን አይቶ ይዘንልን፣ አዝኖም ይለምንልን፣ ለምኖም ያስምረን!!!???✝️ ??❤️
#ሼር ?????
━━━━━━✦✿✦━━━━━━━
◦◦✧join ?????
https://t.me/Habtayemaryam21
ለመላው ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን እንኳን ለፅጌ ፆም የመጨረሻ ?የማህሌት ቀን በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!
?✝️ ??❤️
#ሼር ?????
━━━━━━✦✿✦━━━━━━━
◦◦✧join ?????
https://t.me/Habtayemaryam21
እመቤቴ ማሪያም ተሰፋዬ አንቺ ነሽ
“የጻድቅ መታሰቢያ ለበረከት ነው" ምሳሌ 10፥7
"ጌታ ሆይ #ክርስቲያን አድርገኝ
#ክርስቲያን ሆኜ ልኑር
#ክርስቲያን ሆኜ ልሙት
ዳግም ልትፈርድ ስትመጣ #ክርስቲያን ሆኜ ልገኝ::"???
✍️ [አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ]❤️✝️ ??❤️
አስተያየት? @Habtemaryam16
ግሩፕ? @KEDSTMARYAM21
የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::
#Group t.me//Ethio_Jobs2000
#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0
https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk
For promotion ? @Share_Home
Last updated 1 month, 3 weeks ago
ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1
Last updated 7 months, 4 weeks ago
Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia ? ይሄንን ሊንክ ይጫኑ
Last updated 9 months, 4 weeks ago