Uncensored posts from the Office of Donald J. Trump
Reserved for the 45th President of the United States
https://donaldjtrump.com
Last updated 4 days, 1 hour ago
Government of India's official channel on Telegram for communications and citizen engagement
MyGov homepage: mygov.in
MyGov COVID19 page : corona.mygov.in
MyGov Hindi Newsdesk: https://t.me/MyGovHindi
Last updated 9 months, 3 weeks ago
EVP of Development & Acquisitions The Trump Organization, Father, Outdoorsman, In a past life Boardroom Advisor on The Apprentice
Son of Former President of the United States Donald J. Trump.
DonJr.com
Last updated 1 month ago
"If you'll never taste a bad apple, you'll never appreciate a good apple."
☆You've to experience life to understand life.
**"ምነው እንደአሜሪካ እናቶች፥ የእኛም እናቶች እንደጓደኛ ቢቀርቡን ይሄ ሁሉ ሚስጥር አይኖረንም ነበረ" አለች ትኩስ break up ላይ ያለች ጓደኛዬ
"ከዛ ደሞ እናናቅ እንዴ?! የምናከብራቸው እና ቁጣቸውን የምንፈራው እኮ እንደ እናት እንጂ እንደጓደኛ ስላልቀረቡን ነው
መተዋወቅ ያለልክ መግባባት መናናቅ ያመጣል ድክመቷን እና እንዳንቺ ብዙ የምታጠፋ መሆኑን ብታውቂ ለምን ታከብሪያታለሽ። ኩስትር ብላ ራሷን ንፁህ ስታረግ ግን በሌለችበት እንኳን እያጠፋሽ መሆኑን እና እሷ ብትሆን እንደማታደርገው ስታስቢ ራስሽን ባታስቆሚው ትቆጫለሽ
የአሜሪካ እናቶች በ16 አመታቸው ክለብ እንደሚወጡ ነግረው ያሳደጓቸውን ልጆች እንዴት ነው 16 የሞላትን ልጃቸውን ለክለብ እድሜሽ አልደረሰም የምትለው?!
so እናቶቻችን ቆፍጠን ማለታቸውን አትጥዪው ለማለቃቀሱ ደሞ እኔ የምበቃሽ ይመስለኛል" አለቻት
"መቼ አትበቂኝም አልኩ"**
✍ናኒ
**አይገርምም... ፍቅሬ ለመሆንሽ...ብሎ ሲያቀነቅን መሀሙድ ይሄን ሁሉ ግዑዝ ነገር ምስክር አቁሞ ጓደኞቼን ወይ ወዳጆቼን ጠይቂ አለማለቱ...
አየህ አንዳንዱ ስሜት ከትራስ እና ከሌሎች ግዑዝ ነገሮች ውጪ መናገር የሚችሉት አይደለም...**
ፍቅሬ ለመሆንሽ እርቀሽ ሳትሄጂ ቃሌን የሰሙትን ጠይቀሽ ተረጂ አበቦችን ሄደሽ አሃ እስኪ ጠይቂአቸው አሃ አንቺ ስታምሪ ነው አሃ ብቅ ብዬ እማያአው አሃ ንፋስን ጠይቂው አሃ ያስረዳሻል አጣርቶ አሃ የልቤን አድምጦል አሃ ስተነፍስ ገብቶ አሃ ፍቅሬ ለመሆንሽ እርቀሽ ሳትሄጂ ቃሌን የሰሙትን ጠይቀሽ ተረጂ ቃሌን የሰሙትን አሃ ብጠይቂ ኖሮ አሃ ያስረዱሽ ነበረ አሃ የኔን ልብ ኑሮ አሃ
የሚያድረው በእንባዬ አሃ እርሶ ነውና አሃ ትራሴን ጠይቂው አሃ ስምሺን ስላጠና አሃ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏
(የገጣሚ ክፋቱ)
ገጣሚ ክፉ ነው
ተለየሁኝ ብሎ መች በቋት ይለፋል
ፍቅርን አንቅሮ በብዕር ይተፋል
ብያት ነበር ያኔ
ይሄው ስትለየኝ፣ ቀለም በጠበጥኩኝ
ተለየችኝ የሚል፣ አስር ግጥም ፃፍኩኝ
(ተፋኋት መሰለኝ)
ከልቤ ከረጢት እንባዬ አለቀ
የነከርኩት ቀለም ከእጄ ደረቀ።
(እንግዳዬሁ ዘሪቱ) 🔥🔥❤️🔥🔥
ገጣሚ አይደለሁም👆👆
what should I tell her?
Its fine for me
Since I understand you
When you are busy
Every night every day
Yes, you might you have things to do
in the weekends too
Yes, I am grown up
I understand busy schedules
even mood swings
And I know how awkward it is
Being too clingy
I do, okay I totally got you
The problem is
She don’t get it
She won’t listen to me
That adulthood is like this
Butt everything is personal for her
She, the child in me
She don’t know the world
Except the one inside my head
And everything is personal for her
She don’t get your schedules
She is worried if she was too much
Or she is hard to handle
Because she is neglected for too long
And little ignorance is poisonous
But I totally got you nothing is serious
And nothing personal to worry about
But what a reason would be enough
To calm her sensitive heart?
🎙 JOIN US @Music_4_3_3
Uncensored posts from the Office of Donald J. Trump
Reserved for the 45th President of the United States
https://donaldjtrump.com
Last updated 4 days, 1 hour ago
Government of India's official channel on Telegram for communications and citizen engagement
MyGov homepage: mygov.in
MyGov COVID19 page : corona.mygov.in
MyGov Hindi Newsdesk: https://t.me/MyGovHindi
Last updated 9 months, 3 weeks ago
EVP of Development & Acquisitions The Trump Organization, Father, Outdoorsman, In a past life Boardroom Advisor on The Apprentice
Son of Former President of the United States Donald J. Trump.
DonJr.com
Last updated 1 month ago