ተዉሒድ ተዉሒድ ተዉሒድ

Description
ቅድሚያ ለተዉሂድ
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 1 month, 1 week ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 3 months, 3 weeks ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

#ፋኖነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ፋኖነት /አማራነት /ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 6 days, 14 hours ago

2 months, 3 weeks ago

اسم الكتاب: هذا هو الشيخ العلامة ربيع بن هادي المدخليالمؤلف: الشيخ علي الحذيفي العدنيعدد المجلدات: 1عدد الصفحات: 9

2 months, 3 weeks ago

اسم الكتاب: هذا هو الشيخ العلامة ربيع بن هادي المدخليالمؤلف: الشيخ علي الحذيفي العدنيعدد المجلدات: 1عدد الصفحات: 9

2 months, 3 weeks ago

? عن سعيدِ بنِ عبدالعزيزِ، عن رَبيعةَ بنِ يزيدَ، عن أَبِي إدريس الخَوْلاَنيِّ، عن أَبِي ذَرٍّ جُنْدُبِ بنِ جُنَادَةَ عن النَّبِيِّ ﷺ فيما يَرْوِى عَنِ اللَّهِ تباركَ وتعالى أنَّهُ قَالَ: يَا عِبَادِي إِنِّي حَرَّمْتُ الظُّلْمَ عَلَى نَفْسِي وَجَعَلْتُهُ بَيْنَكُمْ مُحَرَّمًا فَلاَ تَظالمُوا، يَا عِبَادِي كُلُّكُم ضَالٌّ إِلاَّ مَنْ هَدَيْتُهُ، فَاسْتَهْدُوني أهْدكُمْ، يَا عِبَادي كُلُّكُمْ جائعٌ إِلاَّ منْ أطعمتُه، فاسْتطْعموني أطعمْكم، يَا عِبَادي كُلُّكُمْ عَارٍ إلاَّ مِنْ كَسَوْتُهُ فَاسْتَكْسُوني أكْسُكُمْ، يَا عِبَادِي إنَّكُمْ تُخْطِئُونَ بِاللَّيْلِ وَالنَّهَارِ وَأَنَا أغْفِرُ الذُّنُوبَ جَمِيعًا، فَاسْتَغْفِرُوني أغْفِرْ لَكُمْ، يَا عِبَادِي إِنَّكُمْ لَنْ تَبْلُغُوا ضُرِّي فَتَضُرُّوني، وَلَنْ تَبْلُغُوا نَفْعِي فَتَنْفَعُوني، يَا عِبَادِي لَوْ أَنَّ أوَّلَكُمْ وآخِركُمْ، وَإنْسَكُمْ وَجِنَّكُمْ كَانُوا عَلَى أتقَى قلبِ رجلٍ واحدٍ مِنْكُمْ مَا زادَ ذلكَ فِي مُلكي شيئًا، يَا عِبَادِي لَوْ أَنَّ أوَّلكم وآخرَكُم وإنسَكُم وجنكُمْ كَانوا عَلَى أفْجَرِ قَلْبِ رَجُلٍ وَاحِدٍ مِنْكُمْ مَا نَقَصَ ذَلِكَ مِنْ مُلْكِي شَيْئًا، يَا عِبَادِي لَوْ أَنَّ أَوَّلَكُمْ وَآخِركُمْ وَإنْسَكُمْ وَجِنَّكُمْ قَامُوا فِي صَعيدٍ وَاحدٍ، فَسألُوني فَأعْطَيْتُ كُلَّ إنْسانٍ مَسْألَتَهُ، مَا نَقَصَ ذَلِكَ مِمَّا عِنْدِي إِلاَّ كَمَا َيَنْقُصُ المِخْيَطُ إِذَا أُدْخِلَ البَحْرَ، يَا عِبَادِي إنَّما هِيَ أعْمَالُكُمْ أُحْصِيهَا لَكُمْ، ثُمَّ أوَفِّيكُمْ إيَّاهَا، فَمَنْ وَجَدَ خَيْرًا فَلْيَحْمِدِ اللَّه، وَمَنْ وَجَدَ غَيْرَ ذَلِكَ فَلاَ يَلُومَنَّ إلاَّ نَفْسَهُ.

?قَالَ سعيدٌ: كَانَ أَبُو إدريس إِذَا حدَّثَ بهذا الحديث جَثَا عَلَى رُكبتيه. رواه مسلم.

?وروينا عن الإمام أحمد بن حنبل رحمه اللَّه قَالَ: لَيْسَ لأهل الشام حديث أشرف من هذا الحديث.

https://t.me/Shrslan

#دروس_الدورة_العلمية18_لشيخنا_الرسلان

3 months ago
3 months ago

⭕️ ጭፍን ተከታይነት

እስልምና ለአማኞች ካጎናፀፈው ክብር ትልቁና ዋነኛው ራስን ነፃ የማውጣት ክብር ነው ። ለዚህም ነው የተውሒድ ትልቁ ቱሩፋቱ ጫንቃን ከሌሎች መፍራትና ስጋት ነፃ ማውጣቱ ነው።
ኡስታዝ ባህሩ ተካ ( ሐፊዘሁላህ )

3 months ago

አሏህ ለሁላችንም ጠቃሚ እውቀት ይስጠን እውቀት ማለት አባቱን የጠቀመ ሲሆን ብቸ ነው ?

?ቻናል የሚከፈተው በቂ እውቀት ሲኖር ነውጂ ተረት ተረት ን ልትፖስት አይሁን

ሰለፊዮችን የማይወድ ሰለፊያ ምንኛ ነው

ዲን አንተ /ቺ እንደምትፈልገው / ጊው ሳይሆን ዲነችን በሚፈልገው መልኩ መኖር አለብህ /ሽ

ይህ ከልሆነ ከንቱ ልፋት ነው ዲን  በመሰለኝ በደስ አለኝ  እና ከሙብተዲእ ቻናል ኮፒ እያደረጉ ነሽር ማድረግ አሊም ቀርቶ ጧሊበል ኢልም እንኳ አያስብልም አደራህን ከመሰለኝ ደስ አለኝ ውጣ እና መረጃህ ከቁርኣንና ከሶሂህ ሀዲስ ይሁን ከልሆነ መጀማሪያህም መጫረሻህም  ታጥቦ ጭቃ ነህ /ሽ   ተረት ተረት ነሽር በማድረግ የበላይነት የለም አሏህ እንድወድህ ከፈለግክ /ሽ አሏህ በሚፈልገው በሚወደው መልኩ ኑር / ኑሪ

ዲነል እስላም መንሀጅ ሰለፊያ ቅድሚያ ለተውሂድ ምነምን እያላችሁ በስም ብቸ ሰለፊዮችን ከፍ ዝቅ የምተደርጉ አንዳንድ  የቻናል ባለቤቶች አሏህን  እንፍራ

11 months, 3 weeks ago

አሁን ? Live ? ቀጥታ ስርጭት

በኡስታዝ አቡ ሃማዊያ ሸምሱ ጉልታ  የሙሀደራ ፕሮግራም ተጀመረ

ርዕስ :- የተውሂድ ዕውነታ

[ሙ
       ደ
              ራ
                   ው

➴ ተ         ተ             ተ

➴ጀ

     መ      ➴መ

             ረ              ➴ረ](https://t.me/+7kEq1SMpEGRiMWJk)

ሁላችሁም ቀጥታ ስርጭቱ ውስጥ ሊንኩን በመጫን ገባታችሁ ሙሀደራውን ተከታተሉ ባረኸላሁ ፊኩም
???

https://t.me/Merkezulbukharey?videochat=5efa9e813d65cfd399

ለሌሎች በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!

Telegram

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

በዚህ ቻናል ውስጥ በአላህ ፍቃድ የአህባሾችን ቅጥፈቶችና ጥመት በፅሁፍ ወይም ድምፅ በማስረጃ የምናጋልጥ ሲሆን አህባሾች ለሚቀጥፉት ቅጥፈቶች ረዶችን የምንለቅበት ቻናል ይሆናል። ቻናላችንን ይቀላቀሉ***⬇*** https://t.me/Quran\_wesunah ሰብስክራይብ ያድርጉ***👇*** https://www.youtube.com/channel/UCJ2UoimP1415sttFLLWOAfQ ለአስተያዬት***⤵*** @Quran\_wesunah\_1bot

አሁን ***?*** Live ***?*** ቀጥታ ስርጭት
11 months, 3 weeks ago

?ተውበት ?
•••••••••----------•••••••••

ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ እንዲህ ይላሉ :-

ተውበት ሁለት አይነት ነው ግዴታ የሆነና ተወዳጅ የሆነ

⓵ - ግዴታ የሆነው : ስራው ተብለህ የታዘዝከውን በመተውህ ፣ ወይም አትስራው የተባልከውን በመስራትህ የምታደርገው ተውበት ነው ይህ ተውበት አላህ በቁርዓኑ እና በመልዕክተኛው ምላስ እንዳዘዛቸው በሁሉም አዋቂ ላይ ግዴታ የሆነ ተውበት ነው ።
⓶ - ሙስተሀብ ወይም ተወዳጅ የሆነው :ይህ ተውበት ብትሰራቸው የሚወደዱ ነገራትን ወይም ሙስተሃብ የሆኑ ነገራትን ባለመስራትህ ወይም ደሞ ብትሰራቸው የማትቀጣባቸው ነገር ግን መስራቱ የተጠሉ ነገራትን መክሩሃትን በመስራትህ የምታደርገው ተውበት ነው ።
?የመጀመሪያውን ተውበት ብቻ ያደረገ አብራር አልሙቅተሲድ ከሚባሉ ደጋጎች ይሆናል ፤ ሁለቱንም ተውበቶች ያደረገ ደግሞ ከባለሟሎቹ ይሆናል የመጀመሪያውን ተውበት ያልቶበተ ደግሞ ከበደለኞቹ ይሆናል ።

ምንጭ :-
?〖مجموع الرسائل والمسائل (2/227-229) 〗

✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!!
https://t.me/Jebrilsultan

Telegram

አቡ ሙስዐብ & ሙሀመድ ሰልማን

***✔️*** ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!!

√ ***?*****ተውበት** ***?***
11 months, 3 weeks ago

? የሀጁሪዮች አካሔድ የሰለፍያ አካሔድ አይደለም። እንግድያውስ የአውሬ፣ የቂል፣ የጅል አካሄድ ነው።

@abuzekeryamuhamed

11 months, 3 weeks ago
‏صورة من حسين

‏صورة من حسين

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 1 month, 1 week ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 3 months, 3 weeks ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

#ፋኖነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ፋኖነት /አማራነት /ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 6 days, 14 hours ago