😂Ⓡ📧🆔 ቀልዶች

Description
👏ሰውን በማዝናናትና በማሳቅ የብቃት
ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ያላዉ ብቸኛዉ ቻናል 😂😂
🍄እንዲሰረቅላቹሁ የምትፈልጉትም ካለ ይንገሩን የሰው እንጥል ሳይቀር እንሰርቃለን😀😀...

✌Ⓡ📧🆔 / @redkingzz /

https://youtu.be/g0h3VvYYk7Q
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 2 weeks, 1 day ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 month, 3 weeks ago

3 years, 5 months ago

ዛሬ ባህርዳር ያለውን ጓደኛዬ ና ፆም መያዣ ሸክላ ጥብስ ልጋብዝክ ስለው

በላው እኮ በሮኬት የተጠበሰ በቆሎ ጥብስ

😆😂🤣

3 years, 5 months ago

ፀጉር የሌላቸው ሰዎች እራሰቸውን ሲያፅናኑ

ህፃን እያለው እኮ ፀጉሬ ድፍት ብሎ ቅንድቤ ድረስ ነበር

😆😂🤣

3 years, 5 months ago

#እማዬ_ሰሞኑን_በጣም_ይበርዳል ስላት እኮ ነው

ስልክክ ላይ ተጥደክ እየዋልክ እንዴት አይበርድክ

😆😂🤣

3 years, 5 months ago

አዲስ ልብስ ገዝተህ ገና በ3ተኛ ቀኑ ጀለስህ መጥቶ አውሰኝ እስኪ ሲልህ

ቋቁቻ ግን አለብኝ ማን

😆😂🤣

3 years, 9 months ago

ከ አንድ ሴት ጀርባ 10 ወንዶች አሉ
.
.
9 ሚያለቅሱላት
.
አንድ ደሞ የሚያስለቅሳት😂
@Redi_jokes

3 years, 9 months ago

Telegram ላይ በጣም የምታወራኝ ልጅ በአካል ዝምተኛ ስቶንብኝ
.
.
እናትዬ Data አልቆብሽ ነው እንዴ🙄😂
@Redi_jokes

3 years, 9 months ago

ካንዷ ጋር እየተጀናጀንን አካላቴ እላታለው
.
.
.
.
አካላትህ ከሆንኩማ ኩላሊትህን ሸጠህ መኪና ግዛልኝ😳😂
@Redi_jokes

3 years, 9 months ago

#አልማዝ_አያናን ስጠይቃት የአብይ ልደት መቼ ነው አልሚ

ቱዴ

😁🤣😆
Join👉 @Redi_jokes

3 years, 9 months ago

የድሬ ልጅ ለማዘሩ ጫት ማቆም አለብኝ ሲላት

#እስኪ_እየቃምክ_አስብበት

❤️😁🤣😆
Join👉 @Redi_jokes

3 years, 9 months ago

🚕የታክሲ ረዳቱን የሌለ ሰድቤው...
"አማኑኤል ጋር ወራጅ አለ" ስል ረዳቱ....


"ድሮም ጤነኛ መሆንህን ተጠራጥሬ ነበር ።

🤣😁

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 2 weeks, 1 day ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 month, 3 weeks ago