★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 2 months, 1 week ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 4 months, 3 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 1 month ago
ዛሬ ባህርዳር ያለውን ጓደኛዬ ና ፆም መያዣ ሸክላ ጥብስ ልጋብዝክ ስለው
በላው እኮ በሮኬት የተጠበሰ በቆሎ ጥብስ
???
ፀጉር የሌላቸው ሰዎች እራሰቸውን ሲያፅናኑ
ህፃን እያለው እኮ ፀጉሬ ድፍት ብሎ ቅንድቤ ድረስ ነበር
???
አዲስ ልብስ ገዝተህ ገና በ3ተኛ ቀኑ ጀለስህ መጥቶ አውሰኝ እስኪ ሲልህ
ቋቁቻ ግን አለብኝ ማን
???
ከ አንድ ሴት ጀርባ 10 ወንዶች አሉ
.
.
9 ሚያለቅሱላት
.
አንድ ደሞ የሚያስለቅሳት?
@Redi_jokes
Telegram ላይ በጣም የምታወራኝ ልጅ በአካል ዝምተኛ ስቶንብኝ
.
.
እናትዬ Data አልቆብሽ ነው እንዴ??
@Redi_jokes
ካንዷ ጋር እየተጀናጀንን አካላቴ እላታለው
.
.
.
.
አካላትህ ከሆንኩማ ኩላሊትህን ሸጠህ መኪና ግዛልኝ??
@Redi_jokes
?የታክሲ ረዳቱን የሌለ ሰድቤው...
"አማኑኤል ጋር ወራጅ አለ" ስል ረዳቱ....
፡
"ድሮም ጤነኛ መሆንህን ተጠራጥሬ ነበር ።
??
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 2 months, 1 week ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 4 months, 3 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 1 month ago