Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

Ministry Of Education

Description
📚ይህ ትክክለኛው የትምህርት ሚኒስትር የተማሪዎች መረጃ ማቀበያ ገፅ ነው

🔵ከ1-12 መፅሃፍት ለማግኘት: @STBookbot

🔴ለFreshman : @Freshman_Robot

«Buy Ads» https://telega.io/c/Tmhrt_minister or @MoeAds_bot
Advertising
We recommend to visit

7 YEARS EXPERIENCE 🔥 200 Crore + Winner🥳 Join FREE for BEST Fantasy Cricket Tips and Match Predictions 🔥 FREE WORK❤️ No Paid Teams 🙏

Must Follow on Instagram, X, Threads ( ID: @AnuragxCricket )‼️

For Business or Promotion: @FanSports11

Last updated 5 hours ago

Maths By Gagan Pratap is a channel which helps you to prepare for all gov. exams.

Gagan Pratap Sir is providing high quality education on Careerwill App for various competitive exams like SSC BANK, RAILWAY EXAMS & All Other Gov. exams.

This Is Backup Tip Channel For My Main CBTF.IN Channel Followers

https://t.me/+hh-GL2D0iGlhZjE1
Contact For Id 👇🏻 Alibaba Book By CBTF
8100048000
8100068000
9093585858

Last updated 2 months, 2 weeks ago

2 months, 2 weeks ago

😁ሆድ ያባውን ፕሮፋይል ያወጣዋል ይባል የለ #ለፕሮፋይል የሚሆኑ ምርጥ ምርጥ ፎቶዎችን  ለማግኘት ይቀላቀሉን 😘😘
💛💛💛💛💛💛💛💛💛👇

2 months, 2 weeks ago
***🌐*** ሰበር ዜና ***🌐***

🌐 ሰበር ዜና 🌐

ቴሌ ነፃ ኢንተርኔት 🎉 ለ 48 ሰዓት የሚቆይ ስጦታ መስጠት ጀምሯል፡፡

👇ከታች JOIN ብላቹ Setting በማስተካከል መጠቀም ትችላቹ።

ነፃ Internet ለማግኘት ..... እዚጋር ይጫኑ
👇👇👇👇👇

2 months, 3 weeks ago

2015 remedial exam questions
For all highschool students  practice it

History

የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ ‼️****ትምህርት ሚኒስቴር

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister

2 months, 3 weeks ago

#Hawassa

" ተማሪው ላይ ጾታዊ ትንኮሳ ፈጽሟል " በሚል #የተጠረጠረው ርእሰ መምህር በቁጥጥር ስር ዋለ።

በሀዋሳ ከተማ ታቦር  አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ወስጥ አንዲት ተማሪ ርእሰ መምህሯን " ጾታዊ ትንኮሳ ፈጽሞብኛል " በሚል ክስ መመስረቷን ተከትሎ  ፖሊስ ተጠርጣሪዉን ግለሰብ ከስራ ገበታዉ ድረስ በመሄድ በቀን 20/05/2016 ዓ/ም በቁጥጥር ስር ማዋሉን ለማወቅ ተችሏል።

የሀዋሳ ከተማ ሴቶችና ህጻናት ቢሮ ሀላፊዋ ወይዘሮ ፍሬህይወት ወልደጻዲቅ ጉዳዩን በተመለከተ ከቲክቫህ ኢትዮጽያ የሀዋሳው አባል ጋር በነበራቸዉ ቆይታ ፤ " የተጠቂዋ ቤተሰቦች ጉዳዩን ይዘዉ ቅድሚያ ለማመልከት የመጡት ወደእኛ ቢሮ ነበር " ያሉ ሲሆን ጉዳዩን ወደ ህግ እንዲወስዱት በማድረግ ማንኛዉንም የህግ ከለላና አስፈላጊ ድጋፎችን ሊሰጡ እንደሚችሉ ቃል ገብተው አንዳበረታቷቸው ገልጸዋል።

ከዚህ በኋላ ክሱ ተመስርቶ ተጠርጣሪዉ በህግ ጥላ እንደዋለና ምርመራ እየተደረገ መሆኑን የገለፁት ኃላፊዋ " አሁን ላይ የሀዋሳ ከተማ ትምህርት መምሪያ መረጃዎችን አጠናክሮ የክስ ሂደቱን ከኛ ጋር ለመደገፍ እንቅስቃሴ ላይ ነው " ሲሉ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አስረድተዋል።

ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ ተጠርጣሪዉ በትምህርት ቤት ውስጥ ሲያዝ የነበረዉን ሁኔታ እና ድርጊቱን በተመለከተ የትምህርት ቤቱ አስተዳደር የሚያውቀዉ ነገር እንዳለ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ጥያቄ ያቀረበላቸው የትምህርት ቤቱ ምክትል ርእሰ መምህር  አቶ ሀንዳሞ ፈይሳ ፤ በወቅቱ ተጠርጣሪው ለጥያቄ  ትፈለጋለህ ተብለዉ መሄዳቸውን ፤ አሁን ላይ በህግ ቁጥጥር ስር ከዋሉ ሳምንት እንዳለፋቸው ገልጸዋል።

ክስ አቅራቢዋ ተማሪ ከትምህርት ገበታዋ ደጋግማ በመቅረቷ ምክንያት " ወላጅ አምጭ አታምጭ " በሚል ከሚመለከታቸዉ መምህራኖቿ እና ከተጠርጣሪው ርእሰ መምህር ጋር ስትጨቃጨቅ እንደነበር የሚያስታዉሱት አቶ ሀንዳሞ ፤ ይህ ጉዳይ ለእርሳቸውም ሆነ ለትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ #አስደንጋጭ እና ግራ ያጋባ መሆኑን አስረድተዋል።

[ዘገባው የቲክቫህ ኢትዮጵያ ነው]

ትምህርት ሚኒስቴር

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister

2 months, 4 weeks ago

በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የአደንዛዥ እጽና መድሃኒቶች ሥርጭት ለመከላከል  በትኩረት መሰራት እንዳለበት ተገለፀ።

በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ የአስተዳደር ጉዳዮች ዴስክ ኃላፊ አቶ አብዶ ናስር በዩኒቨርሲቲዎች የአደንዛዥ እጽና መድሃኒቶች ተጠቃሚነት ችግሮችን ለመከላከል ሥራዎች ሲሰሩ የቆዩ ቢሆኑም ከችግሩ ስፋትና ባህሪ አንጻር የሚፈለገውን ውጤት ማምጣት እንዳልተቻለ ገልጸዋል፡፡

አቶ አብዱናስር  አክለውም ችግሩን ለመፍታትም  አደንዛዥ እጾችና መድሃኒቶች ወደ ተቋማቱ እንዳይገቡ ከባለድርሻ አካላት ጋር የቁጥጥር ስራዎችን ከመስራት ጎን ለጎን  በጉዳዩ አሳሳቢነት ዙሪያ መንስኤዎችን፣ልምዶችንና መፍትሄዎችን መሠረት ያደረጉ የባህሪ ለውጥ ሊያመጡ በሚችሉ የተማሪ ሥልጠናዎች ላይ ማተኮር እንደሚገባ ጠቁመዋል፡፡

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጤንነቱ የተጠበቀ ትውልድ ለመቅረፅ ፤ ስብዕናን  በመገንባትና ግንዛቤ በመፍጠር  የባህሪ ለውጥ ለማምጣት  በትኩረት  መሰረት  እንደሚገባም ገልጸዋል።

ሀላፊው አክለውም ጉዳዩ የሚመለከታቸው የባለድርሻ አካላት በችግሩ አሳሳቢነት ልክ ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በቅንጅትና በትኩረት ሊሠሩ እንደሚገባ ጥሪ አቅርበዋል፡፡

በኢትዮጵያ ምግብና መድሃኒት ባለሥልጣን የነርኮቲክና ሳይኮትሮፒክ መድሃኒቶች እና ትምባሆ ቁጥጥር ባለሙያ ወ/ሮ ብጽዓት ሸመልስ በበኩላቸው አደንዛዥ እጽና መድሃኒቶች የአዕምሮ ጤናን በመጉዳት ዜጎችን ከአላማቸው በማደናቀፍ ህይወታቸውን የሚያበለሹ መሆናቸውን ገልጸዋል፡፡

በመሆኑም ህብረተሰቡ እነዚህን አደንዛዥ እጾችና መድሃኒቶችን በአይነታቸው፣ምንነታቸውና በሰዎች አእምሮ ላይ በሚያደርሱትን የጉዳት ደረጃ ተረድቶ እንዳይመረቱ፣እንዳይሰራጩና ጥቅም ላይ እንዳይውሉ በመከላከል የበኩሉን አስተዋጽኦ እንዲያበረክት ማድረግ አስፈላጊ መሆኑንም ወ/ሮ ብጽዓት ጠቁመዋል፡፡

የመቋሚያ የማህበራዊ ልማት ድርጅት ዋና ዳይሬክተር አቶ ኤሊያስ ካለአዩ በበኩላቸው አደንዛዥ እጾችና መድሃኒቶችን በመከላከል ለምንወዳትና ለምንሳሳላት ሀገራችን ጤናማና የአእምሯቸው ጤና የተጠበቀ ትውልድ ልናበረክት ይገባል ብለዋል፡፡

በውይይት መድረኩ ላይ የተለያዩ ጽሑፎች ቀረበው ውይይት የተደረገባቸው ሲሆን ከትምህርት ሚኒስቴር፣ከጤና ሚኒስቴር፣ከሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ከኢትዮጵያ ምግብና መድሃኒት ባለሥልጣን እና ከመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ጉዳዩ የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል፡፡ (ትምህርት ሚኒስቴር)

ትምህርት ሚኒስቴር

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister

3 months ago

ትምህርት ሚኒስቴር

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister

3 months ago

🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ   ‼️

ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇

3 months ago

[🎧🎵የማንን ሙዚቃ ማዳመጥ ይፈልጋሉ👇

👤 Mikaya Behailu

👤 Minyeshu Kifle

👤 Muluken Melesse

👤 Neway Debebe

👤 Nati Haile

👤 Nhatty Man

👤 Sami Dan

👤 Sayat Demissie

👤 Seleshe Demissie

👤 Shewandagne Hailu

👤 Tamrat Desta

👤 Teddy Afro

👤Aster Awoke

👤Abnet Agonafr

👤Geremew Asefa

🌐 All Ethiopian Music🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶](https://t.me/addlist/LvHoNVvVJnJlYmRk)

3 months ago
[#ማስታወሻ](?q=%23%E1%88%9B%E1%88%B5%E1%89%B3%E1%8B%88%E1%88%BB)

#ማስታወሻ

የተራዘመው የመውጫ ፈተና የምዝገባ ጊዜ ነገ ጥር 20/2016 ዓ.ም ያበቃል።

በ2016 አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና የሚወስዱ አመልካቾች ምዝገባ ከጥር 08/2016 ዓ.ም ጀምሮ ሲከናወን መቆየቱ ይታወቃል፡፡

የምዝገባ ክፍያ አምስት መቶ (500.00) ብር በቴሌብር ብቻ በመክፈል ምዝገባዎን ያድርጉ።

ለመመዝገብ እና የመፈተኛ ተቋም ለመምረጥ፦
https://exam.ethernet.edu.etትምህርት ሚኒስቴር

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister

3 months ago

*💬* Logic and Critical thinking mid exams collection

🔺Jima University
🔻Semera University
🔹Aksum University
🔺Hawassa University
🔻Wolkite University
🔹Areba mench University
🔻Debere brehan University**ትምህርት ሚኒስቴር

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister

We recommend to visit

7 YEARS EXPERIENCE 🔥 200 Crore + Winner🥳 Join FREE for BEST Fantasy Cricket Tips and Match Predictions 🔥 FREE WORK❤️ No Paid Teams 🙏

Must Follow on Instagram, X, Threads ( ID: @AnuragxCricket )‼️

For Business or Promotion: @FanSports11

Last updated 5 hours ago

Maths By Gagan Pratap is a channel which helps you to prepare for all gov. exams.

Gagan Pratap Sir is providing high quality education on Careerwill App for various competitive exams like SSC BANK, RAILWAY EXAMS & All Other Gov. exams.

This Is Backup Tip Channel For My Main CBTF.IN Channel Followers

https://t.me/+hh-GL2D0iGlhZjE1
Contact For Id 👇🏻 Alibaba Book By CBTF
8100048000
8100068000
9093585858

Last updated 2 months, 2 weeks ago