? Big Offer ? Buy Gagan Sir Books : https://linktr.ee/gaganpratapbook ✅
Maths By Gagan Pratap is a channel which helps you to prepare for all gov. exams.
Gagan Pratap Sir is providing high quality education on Careerwill App for various competitive exams
Sports Analyst | Entrepreneur
My Verified Telegram Link
https://t.me/RANBIRROYOFFICE
Verified Facebook
https://www.facebook.com/ranbirranjanroy
Verified Instagram
https://instagram.com/vsgranbir
Manager Number
9167911740
9167911700
9167911750
Last updated 5 days, 4 hours ago
200 Crore Cash Prize Winner : Fantasy Cricket Expert : Cricket Trader : 32 Wheels : YouTuber / Content Creator : On a Mission
Instagram Channel: https://ig.me/j/AbbbdNImVuSuiesY/
Last updated 1 month ago
በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በ2017 ዓ.ም ለሪሚዲያል ፕሮግራም ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ታህሳስ 7 እና 8/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
- ከ8ኛ-12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው፣
- ስምንት 3X4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
- ትራስ ጨርቅ፣ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡
ለፍሬሽ ተማሪዎች የተከፈተ ! ?
Freshman Journey | Join Now
ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️
ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ የሪሜዲያል ተማሪዎች በሙሉ
በ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ የሪሜዲያል ፕሮግራም የማለፊያ ውጤት በማምጣት ዲላ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ወደ ዲላ ዩኒቨርሲቲ የምትገቡት ታህሳስ 14 እና 15/2017 ዓ.ም. መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሰው ጊዜ ዲላ ዩኒቨርሲቲ ኦዳያኣ ግቢ ሬጂስትራር ጽ/ቤት በአካል ተገኝታችሁ እንድትመዘገቡ እናስታውቃለን፡፡
ለምዝገባ ስትመጡ፤
- ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት እና የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውን እና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ፣
- 3X4 የሆነ አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣
☞ የትራስ ጨርቅ፣ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን፡፡
የዲላ ዩኒቨርሲቲ ዋና ሬጂስትራር ጽ/ቤት
ለፍሬሽ ተማሪዎች የተከፈተ ! ?
Freshman Journey | Join Now
ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️
?Psychology power point
?አሪፍ Short note ነው።??
ለፍሬሽ ተማሪዎች የተከፈተ ! ?
Freshman Journey | Join Now
ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️
VPN ተጠቅማችሁ ሞክሩ!
ዌብሳይቱ በጣም ስለተጨናነቀ እየሰራ አይደለም።
ተረጋጉ?
ውጤት ያላያችሁ በዚህ ላኩ ?
? ባለፉት አመታት ከኮቪድ 19 እና ሌሎች ሀገራዊ ጉዳዮች ጋር ተያይዞ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚተገበረው የአካዳሚክ ካላንደር ወጥነት ባለመኖሩ የትምህርት ጥራት ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ መፍጠሩ ይታወቃል።
? በመሆኑም ከ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ወጥ የሆነ የአካዳሚክ ካላንደር መተግበር አስፈልጓል። ...
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ትምህርት ሚኒስቴር
? ይህ ከላይ ያነበባችሁትን ዝርዝር መረጃ እና የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር አካዳሚክ ካላንደርን ከላይ በተያያዘው የ PDF file ውስጥ ማግኘት ትችላላችሁ።
ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአዲስ የተማሪዎች ቅበላ አሰራርን አስተዋወቀ።
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ2017 ዓ.ም የአዲስ የተማሪዎች ቅበላ አሰራርን በተመለከተ ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ መግለጫው ተከታትሏል።
ዩኒቨርስቲው የላቀ ውጤት ያስመዘገቡ እና ልዩ ብቃት ያላቸው ተማሪዎችን አወዳድሮ እንደሚቀበል በዚሁ መግለጫ አስታውቋል።
የዩኒቨርስቲው ተጠባባቂ ፕረዚዳንት ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ ፥ ራስ-ገዝ ዩኒቨርስቲ ሆኖ የተቋቋመው ዩኒቨርሲቲው ተቋማዊ ነጻነት፤ አስተዳዳሪዊ ነጻነት፤ የፋይናንስ ነጻነት እና አካዳሚክ ነጻነት ማግኘቱን ገልጸዋል።
" ይህም መምህራኑን ሆነ ተማሪዎችን የመምረጥ መብት ይሰጠዋል " ሲሉ ገልጸዋል።
አዲስ ይተገበራል በተባለው የቅበላ አሰራር በ2014፤ 2015 እና 2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ የመልቀቂያ ፈተና ወስደው የማለፊያ ነጥብ ያገኙ ተማሪዎች የሚወጣውን መስፈርት ታሳቢ አድርገው በዩኒቨርሲቲው ፖርታል https://portal.aau.edu.et መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን ዩኒቨርስቲው አስታውቋል።
መስፈርቶቹ ምንድን ናቸው ?
ዶ/ር ሳሙኤል ፥ አንዱ መስፈርት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን 50 በመቶ በላይ ማምጣት እንደሆነ ገልጸዋል።
ይህ ግን የተመዝጋቢዎችን ቁጥር ባገናዘበ መልኩ 60 ወይም 70 በመቶ ድረስ ከፍ ሊል እንደሚችል ጠቁመዋል።
በመቀጠልም ዩኒቨርስቲው በራሱ የሚያዘጋጀው የመግቢያ ፈተና (Undergraduate Admission Test) የሚኖረው ሲሆን ይህንን ፈተና ማለፍም ሌላው ዩኒቨርሲቲው ያስቀመጠው መስፈርት ነው ብለዋል።
ፈተናው ምን መልክ ይኖረዋል ?
በዩኒቨርስቲው መማር ለሚፈልጉ ተማሪዎች የሚቀርበው የፈተና ይዘት ምን መልክ አለው በሚል ለቀረበላቸው ጥያቄ ዶ/ር ሳሙኤል ፈተናው የአፕቲቲውድ (Apptitude) መልክ የሚኖረው እንደሆነ ጠቅሰው የተማሪዎችን የቋንቋ፤ የማመዛዘን እንዲሁም የቀመር አቅማቸውን የሚለካ እንደሚሆን ጠቁመዋል።
ፈተናው ከሌሎች የመግቢያ ፈተና ጋር ተመሳሳይነት ሊኖረው እንደሚችል ያነሱት ፕሬዝዳንቱ ሆኖም የሚወጣው ፈተና ሙሉ በሙሉ የዩኒቨርስቲው እንደሚሆን አስረድተዋል።
የክፍያ እና የስኮላር ሺፕ ሁኔታ በተመለከተ ምን ተባለ ?
በዩኒቨርስቲው ለመማር ጥያቄ የሚያቀርቡ ተማሪዎች በሁለት አይነት መንገድ እንደሚስተናገዱ ፕሬዚዳንቱ ገልጸዋል።
አንደኛው መስፈርቱን አሟልተው እና ሙሉ ክፍያ ከፍለው የሚማሩ ተማሪዎች ሲሆኑ ሌላው መንግስት ስፖንሰር ሺፕ እንዲሰጣቸው የሚጠይቁ ተማሪዎች ናቸው።
ይህን በተመለከተ የተቀመጠ ኮታ እንደሌለ የገለጹት ዶ/ር ሳሙኤል እንደ እቅዳቸው ግን 50 በመቶ በመንግስት 50 በመቶ በግል ወጪያቸው የሚሸፈንላቸውን ተማሪዎች ለመቀበል እንደሆነ ገልጸው ካልሆነም ቁጥሩ በተወሰነ መልኩ ልዩነት ሊኖረው እንደሚችልም ጠቁመዋል።
መንግስት ከፍተኛ ብቃት ያላቸውና ተወዳዳሪ የሆኑ ተማሪዎችን ለሀገር በሚፈለጉ የስልጠና መስኮች ወጪን ጭምር በመሽፈን የሚያስተናግድበት ሥርዓት እንደሚኖር እና ለሴቶች ለአካል ጉዳተኞች እና ከታዳጊ ክልል ለሚመጡ ተማሪዎች ልዩ ትኩረት እንደሚሰጥም ተመላክቷል።
ተማሪዎች በሚያመለክቱበት ወቅት ብዙ ቅጾችን እንደሚሞሉ ፤ ስኮላርሺፕ የሚጠይቁ ተማሪዎች ከፍለው መማር እንደማይችሉ የሚያሳይ ማስረጃ ከሚመለከተው አካል ማሟላት እንደሚጠበቅባቸው እና የሚያስገቡት መረጃ ትክክለኛነቱ እንደሚጣራና ሐሰተኛ ሆኖ ከተገኘ የህግ ተጠያቂነት እንደሚያስከትል ጭምር አንስተዋል።
ተጨማሪ መረጃዎችን ዩኒቨርስቲው በተከታታይ እንደሚሰጥ አረጋግጧል።
ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️
?ሆድ ያባውን ፕሮፋይል ያወጣዋል ይባል የለ #ለፕሮፋይል የሚሆኑ ምርጥ ምርጥ ፎቶዎችን ለማግኘት ይቀላቀሉን ??
??????????
? Big Offer ? Buy Gagan Sir Books : https://linktr.ee/gaganpratapbook ✅
Maths By Gagan Pratap is a channel which helps you to prepare for all gov. exams.
Gagan Pratap Sir is providing high quality education on Careerwill App for various competitive exams
Sports Analyst | Entrepreneur
My Verified Telegram Link
https://t.me/RANBIRROYOFFICE
Verified Facebook
https://www.facebook.com/ranbirranjanroy
Verified Instagram
https://instagram.com/vsgranbir
Manager Number
9167911740
9167911700
9167911750
Last updated 5 days, 4 hours ago
200 Crore Cash Prize Winner : Fantasy Cricket Expert : Cricket Trader : 32 Wheels : YouTuber / Content Creator : On a Mission
Instagram Channel: https://ig.me/j/AbbbdNImVuSuiesY/
Last updated 1 month ago