ሮሆቦት ዜማ ??

Description
?ሮሆቦት ማለት ትርጓሜውም እንበዛለን/እንሰፋለን ማለት ነው!!!

በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join አድርጉ!!!

መዝሙር ለመላክ @Rhobotzema_bot

በቻናላችን ላይ አስተያየት ካላችሁ inbox
? @Rhobotzema_bot
Advertising
We recommend to visit

● Welcome to Ethio music Channel

➤ For any promotion and Advertising 📩 inbox @Markonal21 ወይም @ethiomusic21bot
.
.
● የበጎ አድራጎት ስራዎችን በነፃ ፖስት እናደርጋለን ለመልካምነት ቦታ አይመረጥም ! ያዋሩን
.
.
● የሀገር ውስጥ አዳዲስ
ሙዚቃዎች
አልበሞች በፍጥነት ያገኛሉ
.
● እንዲሁም በቀናነት JOIN & SHARE ያድርጉ !

Last updated 4 Monate, 4 Wochen her

🇪🇹 የምርጥ ሙዚቃዎች መገኛ 🇪🇹

For promotion and Advertisements
👉 @Mussegirma

#ካሮት_ሙዚክ✋


ሰለ ቻናላችን ማንኛውንም የፈለጉትን ሙዚቃ እና ያለወትን ቅሬታ
ሆነም አስተያየት በማለት
በዚህ #bot✍ ማቅረብ ትችላላችሁ፡፡
???????????
http://t.me/yekonjochumenahriabot
እናመሰግናለን?
Admin
@Aymu_xo

2 years, 7 months ago

. አቤት ፍቅርህ
ዘማሪት የአብስራ ወርቅአፈራው

New Amazing Cover Song
SHARE ?SHARE? SHARE ?
#Audio ? 5.0MB
ሮሆቦት ዜማ @rhobotzema

@rhobotzema_bot
@rhobotzema_bot
¤ Join us ¤

2 years, 8 months ago
"፤ ስለዚህ በክፉው ቀን ለመቃወም፥ ሁሉንም …

"፤ ስለዚህ በክፉው ቀን ለመቃወም፥ ሁሉንም ፈጽማችሁ ለመቆም እንድትችሉ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ አንሡ።"
(ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6: 13)

? ዛሬ የምንማራቸው ትምህርቶች ለሚመጡት አስከፌ ቀናቶች ስንቆቻችን ናቸው

ማሳሰብ የምፈልገው ከስር ያሉ ትምህርቶች በቻናላችን ላይ የሚለቀቁ እንጂ ሜምበር ለመሰብሰሰው ተብው የተሰሩ ማስታወቂያዎች አይደሉም ?

2 years, 9 months ago
***?*** ቴሌግራም በሚጠቀሙበት ጊዜ ማግኘት የሚፈልጉት …

? ቴሌግራም በሚጠቀሙበት ጊዜ ማግኘት የሚፈልጉት ምንድነው⁉️

?እርግጠኛ ነኝ ጊዜዎት ዝም ብሎ እንዲቃጠል አይፈቅዱም! ከታች ከተዘረዘሩት የሚፈልጉትን መርጠው

#ይቀላቀሉ

???????

2 years, 9 months ago
መንፈሳዊ እውቀቶን ለማሳደግ የእግዚአብሄርን ቃል መስማት …

መንፈሳዊ እውቀቶን ለማሳደግ የእግዚአብሄርን ቃል መስማት እና መማር ያስፈልጋል እናም ትምህርቶችን አጥው ተቸግረዋል ⁉️ ስለዚህ የሚፈልጉትን ትምህር በመምረጥ ይማሩ ይስሙ መንፈሳዊ እውቀቶን ያሳድጉ ‼️‼️‼️

2 years, 9 months ago
[#እልልልልልል](?q=%23%E1%8A%A5%E1%88%8D%E1%88%8D%E1%88%8D%E1%88%8D%E1%88%8D%E1%88%8D)***?***

#እልልልልልል?
በደጋግ ኢትዮጵያዊያን ኤርትራዊያን ርብርብ #ተሳክቷል!
እግዚአብሔር ይቁምላችሁ?
ህክምናው በፍጥነት በስኬት እንዲጠናቀቅ ሁላችሁም ፀልዩለት!

God Bless You for all who support and share. Let God bless u abundantly. Pray for the medical process. ?

2 years, 9 months ago
ሮሆቦት ዜማ ??
2 years, 9 months ago
ሮሆቦት ዜማ ??
2 years, 9 months ago
[#እባካችሁ\_መልዕክቱን\_ሼር\_አድርጉ](?q=%23%E1%8A%A5%E1%89%A3%E1%8A%AB%E1%89%BD%E1%88%81_%E1%88%98%E1%88%8D%E1%8B%95%E1%8A%AD%E1%89%B1%E1%8A%95_%E1%88%BC%E1%88%AD_%E1%8A%A0%E1%8B%B5%E1%88%AD%E1%8C%89)...

#እባካችሁ_መልዕክቱን_ሼር_አድርጉ...
24 አመቱ እኮ ነው ሁለትም ኩላሊቶቹ አይሰሩም የስኳርም በሽተኛ ስለሆነ አይኑ አንዱ ሙሉ በሙሉ አያይም ሁለተኛው ደግሞ 5% ብቻ ይሰራል በብዙ ስቃይ ላይ ነው ያለው ለኩላሊት እጥበት በሳምንት ከ6000 ብር በላይ ያወጣል
ኡፍ እኔ ላልቅስልህ እኔን እኔን ወንድሜን?ከቅርብ ከሚያውቀው ሰው እንደሰማሁት በጣም አጣብቂኝ ውስጥ ነው ያለው በቃ ጌታ አንተ ድረስለት እኔ መጠየቅም አፈርኩኝ

  • ከኢትዮጵያ ዉጭ ያላችሁ

https://www.gofundme.com/f/dbab6-help-both-kidney-failure-abrham-getachew?utm_source=customer&utm_medium=copy_link_all&utm_campaign=p_cp+share-sheet

  • በኢትዮጵያ ያላችሁ
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
    አብርሃም ጌታቸዉ
    የሒሳብ ቁጥር 1000317322848

ለበለጠ መረጃ :-0922146897 አብርሀም ጌታቸው
በፀሎታችሁና ሼር በማድረግ አግዙኝ።
https://www.instagram.com/p/CJjQ63zjHRI/?utm_medium=share_sheet

2 years, 10 months ago
ሰላም ለእናንተ ይሁን ቅዱሳን በዚች አጭር …

ሰላም ለእናንተ ይሁን ቅዱሳን በዚች አጭር ጊዜ ለእህታችን ኤደን ሀይሉ ልጅ ህክምና ቀኛችሁን የሰጣችሁ በሙሉ ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ። ኤዱ ከነ ልጅ እና ባለቤትዋ የካናዳ ቪዛ አግኘተዋል እና በቅርቡም ወደ ሀገሪቱ በመሄድ ህክምናውን ይጀምራሉ። ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ። ፍቅር ጠገብኩ እንድትል ለረዳችኋት በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ በነገር ሁሉ ይባርካችሁ።

ሼር በማረግ ምስጋናዋን አድርሱላት። ተባረኩ።
@rhobotzema

2 years, 10 months ago

ወደ ህንድ ሀገር ሙሉ ስኮላርሽፕ(Fully covered) ለማግኘት የሚፈልግ ካለ @OJS12 ላይ አውሩኝ። የቀሩት ውስን ክፍት ቦታዎች ሳይሞሉ አናግሩኝ።

We recommend to visit

● Welcome to Ethio music Channel

➤ For any promotion and Advertising 📩 inbox @Markonal21 ወይም @ethiomusic21bot
.
.
● የበጎ አድራጎት ስራዎችን በነፃ ፖስት እናደርጋለን ለመልካምነት ቦታ አይመረጥም ! ያዋሩን
.
.
● የሀገር ውስጥ አዳዲስ
ሙዚቃዎች
አልበሞች በፍጥነት ያገኛሉ
.
● እንዲሁም በቀናነት JOIN & SHARE ያድርጉ !

Last updated 4 Monate, 4 Wochen her

🇪🇹 የምርጥ ሙዚቃዎች መገኛ 🇪🇹

For promotion and Advertisements
👉 @Mussegirma

#ካሮት_ሙዚክ✋


ሰለ ቻናላችን ማንኛውንም የፈለጉትን ሙዚቃ እና ያለወትን ቅሬታ
ሆነም አስተያየት በማለት
በዚህ #bot✍ ማቅረብ ትችላላችሁ፡፡
???????????
http://t.me/yekonjochumenahriabot
እናመሰግናለን?
Admin
@Aymu_xo