Safaricom Ethiopia PLC

Description
Safaricom Ethiopia: Further Ahead Together. 🇪🇹✅

This is the OFFICIAL Safaricom Ethiopia Telegram Channel!

Get connected, stay informed. Enjoy your data offers, customer support, updates & more.

Join the Safaricom Ethiopia family, today!
Advertising
We recommend to visit

Official Telegram Channel by Sarkari Result SarkariResult.Com
Welcome to this official Channel of Sarkari Result SarkariResult.Com - On this page you will get all the updated information on Sarkari Result website from time to time.

Last updated 4 недели, 1 день назад

?Only Current Affairs English & Hindi Medium.
Contact @GKGSAdminBot
Channel Link- https://t.me/+wytqxfcVInNjN2E1

By Chandan Kr Sah
Email- [email protected]

Must Subscribe Us On YouTube - https://youtube.com/channel/UCuxj11YwYKYRJSgtfYJbKiw

Last updated 1 год, 8 месяцев назад

✆ Contact 👉 @Aarav723

#UPSC, #SSC , #CGL #BPSC #STATE #PET #Banking, #Railway, #Mppsc, #RRB, #IBPS, #Defence, #Police, #RBI etc.

🇮🇳This Channel Has Been Established With The Aim Of Providing Proper Guidance To Youths Preparing For All Govt Exam

Last updated 5 дней, 11 часов назад

4 months ago
ለአሸንዳ ጨፋሪ እንስቶቻችን በM-PESA ሽልማታቸውን አቀብሏቸው …

ለአሸንዳ ጨፋሪ እንስቶቻችን በM-PESA ሽልማታቸውን አቀብሏቸው ፤ ወዳጅ ዘመድ ጋር ይደወል ፣ እለታዊ ያልተገደበ የኢንተርኔት ጥቅል በስጦታ ለቤተሰብ ይላክ ፣ እንኳን አደረሰን መባባል ያደግንበት ነው ፤ መልካም በዓል!

?የM-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያን በዚህ ሊንክ እናውርድ ፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle

የቴሌግራም ቻናላችንን እዚህ እንቀላቀል ?https://t.me/Safaricom_Ethiopia_PLC

ስለ አገልግሎታችን ማንኛውንም ጥያቄ ወይም መረጃ በቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/Safaricom_Ethiopia_PLC 24/7 ማግኘት ይቻላል!

#MPESASafaricom #FurtherAheadTogether

4 months ago
***??*** ከሳፋሪኮም ወደ የቴሌ መደወል ይቻላል! …

?? ከሳፋሪኮም ወደ የቴሌ መደወል ይቻላል! እነዚህን የድምፅ ጥቅሎች እየተጠቀምን ከ07 ➡️ 09 መስመር እንደዋወል! ከሳፋሪኮም ጋር በአብሮነት አንድ ወደፊት⚡️

?የM-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያ በዚህ ሊንክ እናዉርድ:
https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle

የቴሌግራም ቦታችንን https://t.me/official_safaricomet_bot በመጠቀም የአየር ሰዓት ወይንም ልዩ ልዩ ጥቅሎችን እንግዛ!

ስለ አገልግሎታችን ማንኛውንም ጥያቄ ወይም መረጃ በቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/Safaricom_Ethiopia_PLC 24/7 ማግኘት ይቻላል!

#MPESASafaricom
#SafaricomEthiopia
#1Wedefit
#Furtheraheadtogether

4 months ago
በአዲሱ የውድድር አመት ማንሲቲ በተለመደው ጥንካሬው …

በአዲሱ የውድድር አመት ማንሲቲ በተለመደው ጥንካሬው ይቀጥላል? እስቲ ኮመንት ላይ ውጤቱን እንገምት! በዕለታዊ 1ጊባ ጥቅል የኳስ ጨዋታውን በቀጥታ እንከታተል!

በM-PESA ላይ ስንገዛ
እለታዊ 1.5 ጊባ በ25 ብር ብቻ!

?የM-PESAን ሳፋሪኮም መተግበሪያ በዚህ ሊንክ እናውርድ ፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle

የቴሌግራም ቻናላችንን እዚህ እንቀላቀል ?https://t.me/Safaricom_Ethiopia_PLC

ስለ አገልግሎታችን ማንኛውንም ጥያቄ ወይም መረጃ በቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/Safaricom_Ethiopia_PLC 24/7 ማግኘት ይቻላል!

#MPESASafaricom
#safaricomEthiopia #FurtherAheadTogether

4 months ago
***?******⚽️*** ትኩስ የስፖርት ዜናዎችን በቀላሉ በSMS …

?⚽️ ትኩስ የስፖርት ዜናዎችን በቀላሉ በSMS እናግኝ! ?

ከሳፋሪኮም ቁጥራችን 'A’ ብለን ወደ 30001 SMS በመላክ አሁኑኑ Elite ስፖርትን እንቀላቀል ! በቀን 2ብር ብቻ!

በElite ስፖርት በሽ ዜናዎች⚡️

?የM-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያ በዚህ ሊንክ እናዉርድ:
https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle

ስለ አገልግሎታችን ማንኛውንም ጥያቄ ወይም መረጃ በቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/Safaricom_Ethiopia_PLC 24/7 ማግኘት ይቻላል!

#MPESASafaricom
#SafaricomEthiopia
#1Wedefit
#Furtheraheadtogether

4 months, 1 week ago
መልካም እረፍት! ***?***

መልካም እረፍት! ?

ፈጣኑን የሳፋሪኮም ኢትዮጵያን 4G ኔትዎርክ ይዘን ቡልቡላ ፣ ኦዶ ሻኪሶ ፣ መንዲዳ እና ከሚሴ ላይ መጥተናል! የኔትወርክ መረባችንን በመላው ኢትዮጵያ በማስፋፋት አሁንም በአብሮነት አንድ ወደፊት እንደቀጥል! በሳፋሪኮም ኔትዎርክ አንድ ወደፊት!

በእነዚህ ከተሞች ለምትገኙ ነዋሪዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ! በሳፋሪኮም ኔትዎርክ አሁንም በአብሮነት ወደፊት! ?

በቀጣይ የት ከተማ እንምጣ? እስቲ ኮመንት ላይ አጋሩን!?

#SafaricomEthiopia #furtheraheadtogether #1Wedefit

4 months, 1 week ago
እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!***?******?***

እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!??

በፓሪስ 2024 ኦሎምፒክ በመጨረሻው ዕለት በሴቶች የማራቶን ውድድር አትሌት ትዕግስት አሰፋ ሁለተኛ በመውጣት የብር ሜዳሊያ? ተሸላሚ ሆናለች! በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!

በውድድሩ በተሳተፉት አትሌቶቻችን በሙሉ ኩራት ተሰምቶናል!!! መልካም እሁድ!

#Ethiopia #Paris2024 #Athletics #ProudMoment #SafaricomEthiopia #1Wedefit #Furtheraheadtogether

4 months, 1 week ago
እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!***?******?***

እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!??

በዛሬው ዕለት በፓሪስ 2024 ኦሎምፒክ በወንዶች የማራቶን ውድድር አትሌት ታምራት ቶላ አንደኛ በመውጣት የወርቅ ሜዳሊያ? ተሸላሚ ሆኗል! በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!

በውድድሩ በተሳተፉት አትሌቶቻችን በሙሉ ኩራት ተሰምቶናል!!! ዛሬና ነገ ለሚደረጉ ውድድሮች በሙሉ መልካም ዕድል ተመኘን!

#Ethiopia #Paris2024 #GoldMedal #Athletics #ProudMoment #SafaricomEthiopia #1Wedefit #Furtheraheadtogether

4 months, 2 weeks ago
ቅመም Itel Proን ዛሬውኑ በመግዛት ለ90 …

ቅመም Itel Proን ዛሬውኑ በመግዛት ለ90 ቀናት በ90ጊባ የቲክቶክ ጥቅል በሽ በሽ እንበል! አሁኑኑ ወደ ሳፋሪኮም ሱቆች በማቅናት ከአንድ አመት ዋስትና ጋር ቅመም itel proን እንግዛ!

የቴሌየቴሌግራም ቦታችንን https://t.me/official_safaricomet_bot በመጠቀም የአየር ሰዓት ወይንም ልዩ ልዩ ጥቅሎችን እንግዛ!

?የM-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያ በዚህ ሊንክ እናዉርድ:
https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.
mpesa.lifestyle