አምኀ ተዋኅዶ ዘክርስቶስ

Description
🔔🔔🔔 አምኀ ተዋኅዶ ዘክርስቶስ🔔🔔🔔
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ሥርዓትን የጠበቁ ትምህርቶች ፣ወቅታዊ መረጃ፣ሥርዓተ ማኅሌት ፣ዝማሬ፣የቅዱሳንን ታሪክ የምታገኙበት ቻናል ነው።

ለማንኛውም አስተያየት @SDS12317212729

@Dn_amu_ki_17
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 months, 1 week ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 4 months, 3 weeks ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 1 month ago

2 months, 1 week ago
[#በከመዝ\_ነአምን\_ምሥጢረ\_ሥላሴ](?q=%23%E1%89%A0%E1%8A%A8%E1%88%98%E1%8B%9D_%E1%8A%90%E1%8A%A0%E1%88%9D%E1%8A%95_%E1%88%9D%E1%88%A5%E1%8C%A2%E1%88%A8_%E1%88%A5%E1%88%8B%E1%88%B4)

#በከመዝ_ነአምን_ምሥጢረ_ሥላሴ

“አብ ከወልድ ተለይቶ የኖረበት ዘመን የለም፤ ወልድም ከመንፈስ ቅዱስ ተለይቶ የኖረበት ዘመን የለም፤ መንፈስ ቅዱስም ከአብ ከወልድ ተለይቶ የኖረበት ዘመን የለም፤ ሥሉስ ቅዱስ በዘመኑ በቀኑ ሁሉ በግብርም በስምም ሳይለወጥ ሳይፋለስ ጸንቶ ያለ ነው እንጂ።

ጥንት የሌለው ቀዳማዊ ልጅ ያለው እግዚአብሔር አብ ብቻ ነው ።ዳግመኛ እርሱ ወልድም አይመረመርም ማንም መርምሮ አያገኘውም።

አብ ከዘመን በኋላ አልወለደውም እርሱ ቀዳማዊ ወልድ ከአብ ጋር በቅድምና የነበረ ነው:: እንጂ የማይሞት ከአብ ጋር ፈጣሪ ነው፤ እንደ አብም ሁሉን የፈጠረ ነው።

እንዲሁ መንፈስ ቅድርስም ከአብ ከወልድጋር በቅድምና የነበረ ቀዳማዊ ነው፤ በሥራውም ሁሉ ከአብ ከወልድ ጋር አንድ ነው።

ጉባኤ የቆመላት ቤተክርስቲያን የተቀበለችው ሐዋርያት ያስተማሩት እውነኛ ትምህርት ይህ ነው።

አምነውበት ጸንተውበት ይኖሩ ዘንድ የተነገረው ነገር ሁሉ በየክፍሉ ያለው ምክንያቱ ምን እንደሆነ ዘንድ ላልተማሩት ዕውቀት እንድትሆን አባቶቻችን በኒቂያ የወሰኗት የደነገጏት የከበረች ሃይማኖት ይህች ናት:: “

#ሃይማኖተ_አበዉ
#የቅድስት_ሥላሴ_በረከት_አይለየን!

2 months, 1 week ago
[#ገብረ\_መንፈስ\_ቅዱስ\_ለኢትዮጰያ\_ሕዝብ\_ምሕረትን\_የለመነ](?q=%23%E1%8C%88%E1%89%A5%E1%88%A8_%E1%88%98%E1%8A%95%E1%8D%88%E1%88%B5_%E1%89%85%E1%8B%B1%E1%88%B5_%E1%88%88%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B0%E1%8B%AB_%E1%88%95%E1%8B%9D%E1%89%A5_%E1%88%9D%E1%88%95%E1%88%A8%E1%89%B5%E1%8A%95_%E1%8B%A8%E1%88%88%E1%88%98%E1%8A%90)

#ገብረ_መንፈስ_ቅዱስ_ለኢትዮጰያ_ሕዝብ_ምሕረትን_የለመነ

#ጥቅምት_5 ቀን በምድረ በዳ እንደ መላእክት የኖሩትና በዝቋላ ተራራ ባለው ባሕር ውስጥ 100 ዓመት ተዘቅዝቀው ለኢትዮጵያ ሰዎች ምሕረትን የለመኑት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቃል ኪዳን የተቀበሉበት ዕለት በሀገራችን ኢትዮጵያ በድምቀት ይከበራል፡፡

የማይሰለች ተጋዳይ የክብር ኮከብ የገዳም መብራት ስም አጠራሩ እርግናው የተመሰገነ ብጹእ ቅዱስ ደግ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ከግብጽ ደቡብ ከቆላው አገር ከንሂሳ የተገኘ ገዳማዊ አባት።

በግብጽ በረሃ 300 ዓመት የኖረ ከዚያም ወደ ኢትዮጵያ ወጥቶ በዝቋላ ገዳም እህል ሳይበላ ውኀ ሳይጠጣ ልብስ ሳይለብስ 262 ዓመት የኖረ ኑሮውም እንደ ሰው ያልነበረ በምድር ላይ እንደ መላእክት ሆኖ የኖረ፤

የሃይማኖር አርበኛ ገድሉ ትሩፋቱ ከሰማይ ከዋክብት ከምድር አሸዋ የበዛ ኢትዮጰያን አብዝቶ የሚወዳት « አቤቱ ጌታ ሆይ የኢትዮጰያን ሕዝብ ማርልኝ» ብሎ ፈጣሪውን የለመነ ምድራዊ ምግብ ያልተመገበ፤

የእናቱን ጡት እንኳን ያልጠባ ልብስ መጠለያ እንኳን ያልፈለገ የክረምት ቁር የበጋ ሐሩር እየተፈራረቀበት በተጋድሎ 562 ዓመት የኖረ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ።

#የአቡነ_ገብረ_መንፈስ_ቅዱስ_ረድኤት_በረከታቸው_ይደርብን_በጸሎታቸው_ይማረን !

#ይኽ_ትምህርት_ለሁሉም_የተዳረሰ_ይሆን_ዘንድ_ሼር_ላይክ_ኮመንት_እናድርገዉ_ቻናሉንም_ለብዙዎች_ተደራሽ_እያደረግን_የሚሰጡ_ትምህርቶችን_በማዳረስ_ሐዋርያዊ_አገልግሎት_እንስጥ!

አምኀ ተዋሕዶ ዘክርስቶስ በYoutube

Sador Sisay on Youtube

Sador Sisay on Instagram

Sador Sisay on Facebook

Sador Sisay on Tiktok

#You_tube #Instagram #Facebook_pages subscribe እና share እያደረጋችሁ አገልግሎታችንን ተደራሽ በማድረግ አግዙ🙏🙏🙏

2 months, 2 weeks ago

፩ኛ ዓመት ፩ኛ ዙር የጽጌ ማኅሌት የሁለተኛ ሳምንት ወረብ

#አምኀ_ተዋኅዶ_ዘክርስቶስ
https://t.me/Ameha_Tewahdo_Zcristos

2 months, 2 weeks ago

፩ኛ ዓመት ፩ኛ ዙር የጽጌ ማኅሌት የሁለተኛ ሳምንት ወረብ

#አምኀ_ተዋኅዶ_ዘክርስቶስ
https://t.me/Ameha_Tewahdo_Zcristos

2 months, 2 weeks ago

፩ኛ ዓመት ፩ኛ ዙር የጽጌ ማኅሌት የሁለተኛ ሳምንት ወረብ

#አምኀ_ተዋኅዶ_ዘክርስቶስ
https://t.me/Ameha_Tewahdo_Zcristos

2 months, 2 weeks ago

፩ኛ ዓመት ፩ኛ ዙር የጽጌ ማኅሌት የሁለተኛ ሳምንት ወረብ

#አምኀ_ተዋኅዶ_ዘክርስቶስ
https://t.me/Ameha_Tewahdo_Zcristos

2 months, 3 weeks ago

፩ኛ ዓመት ፩ኛ ዙር የጽጌ ማኅሌት የመጀመርያ ሳምንት ወረብ

#አምኀ_ተዋኅዶ_ዘክርስቶስ
https://t.me/Ameha_Tewahdo_Zcristos

2 months, 3 weeks ago

፩ኛ ዓመት ፩ኛ ዙር የጽጌ ማኅሌት የመጀመርያ ሳምንት ወረብ

#አምኀ_ተዋኅዶ_ዘክርስቶስ
https://t.me/Ameha_Tewahdo_Zcristos

2 months, 3 weeks ago

፩ኛ ዓመት ፩ኛ ዙር የጽጌ ማኅሌት የመጀመርያ ሳምንት ወረብ

#አምኀ_ተዋኅዶ_ዘክርስቶስ
https://t.me/Ameha_Tewahdo_Zcristos

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 months, 1 week ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 4 months, 3 weeks ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 1 month ago