Dive into the Ultimate Free Library: Your One-Stop Hub for Entertainment!

BIRLIK

Description
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 4 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 4 weeks, 1 day ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 2 days, 13 hours ago

5 months ago
ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ ጋር በቀይ ባህር ላይ …

ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ ጋር በቀይ ባህር ላይ የባህር በር ለማግኘት መንገድ የሚጠርግላትን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርማለች።

ስምምነቱን በተመለከተ የሶማሌላንድ ፕሬዜዳት ከስምምነቱ በኃላ ኢትዮጵያ የሶማሌላንድን ነፃ ሀገርነት የምትቀበል የሚጀመሪያ ሀገር ትሆናለች ብለዋል።

የባህር በርና 20 ኪሎሜትር መሬት በሊዝ እንደምታገኝም ገልጸዋል። ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ድርሻም እንደሚኖራት አመልክተዋል።

ኢትዮጵያ ስለ ሶማሌላምድ ነፃ ሀገርነት ያለችው ነገር የለም።

በሌላ በኩል ሶማሌላንድ እንደራሷ ግዛት የምታያት ሶማሊያ ካቢኔዎቿ ለአስቸኳይ ስብሰባ ለነገ ተጠርተዋል።

ስበስባው የዛሬውን ስምምነት በተመለከተ ተነጋግሮ ውሳኔ ለማሳለፍ ነው። ስምምነቱ በሀገሪቱ ባለስልጣናት ዘንድ ከፍተኛ ቁጣ መቀስቀሱ ተነግሯል።

@Birlikethiopia

5 months, 1 week ago
BIRLIK
5 months, 1 week ago
[#ፈረንሳይ](?q=%23%E1%8D%88%E1%88%A8%E1%8A%95%E1%88%B3%E1%8B%AD)

#ፈረንሳይ

በፈረንሳይ ሀገር ከፓሪስ ከተማ በሰሜን ምስራቅ አቅጣጫ በምትገኘው " ሞ " በምትሰኝ ከተማ 4 ልጆቹን እና ባለቤቱን በመግደል የተጠረጠረው የ33 ዓመት ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተሰምቷል።

በስም ያልተጠቀሰው ግለሰብ ከገደላቸው ልጆቹ መካከል የ9 ወር ጨቅላ እንደሚገኝበት ታውቋል።

ዐቃቤ ሕግ ዣን-ባቲስት ብላዲዬ የሟች ልጆች ዕድሜ ከ9 ወር እስከ 10 ዓመት መካከል መሆኑን ተናግረዋል።

ፖሊስ ግድያው በተፈጸመበት አፓርታማ መኖሪያ ቤት ሲደርስ ቤቱ በደም ተጨማልቆ ነበር ብሏል።

ወንጀሉን በተመለከተ ለፖሊስ ጥቆማ የደረሰው አንዲት ጎረቤት የቤተሰቡን አባላት ለማግኘት ያደረገችው ተደጋጋሚ ጥረት ሳይሳካ ቀርቶ የቤቱ በር እጀታ ላይ ደም ካየች በኋላ ነው።

ፖሊስ ወንጀሉ በተፈጸመበት ቦታ ሲደርስ ከአባት ውጭ ሁሉም የቤተሰብ አባላት " በአሰቃቂ ሁኔታ " ሕይወታቸው አልፎ ማግኘቱን ገልጿል።

ከዚያም የደኅንነት መከታተያ ካሜራዎችን በመከተል ተጠርጣሪውን ከከተማዋ ርቆ በሚገኝ ከተማ በወላጅ አባቱ መኖሪያ ቤት በቁጥጥር ስር አውሎታል።

ዐቃቤ ሕጉ ተጠርጣሪው ከዚህ ቀደም በወንጀል ተከሶ ባያውቅም የቤት ውስጥ ጥቃት በመፈጸም በፖሊስ ይታወቃል ብለዋል።

እአአ 2019 ላይ ግለሰቡ ባለቤቱን በስለት አጥቅቶ ነበር ብለዋል ዐቃቤ ሕጉ ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ።

ዐቃቤ ሕጉ እናት እንዲሁም የ10 እና የ7 ዓመት ሴት ልጆች በርካታ ቦታ በስለት ተወግተው መደገላቸውን ተናግረው ሁለቱ የአራት እና የ9 ወር ልጆች ግን አካላቸው ላይ የሚታይ ጉዳት የለም ብለዋል።

የአራት ዓመቱ ልጅ እና የ9 ወር ጨቅላው " ታንቀው ወይም በውሃ ተዘፍቀው " ተገድለው ሊሆን ይችላል ሲሉ ዐቃቤ ሕግ ዣን-ባቲስት ተናግረዋል።

ጎረቤቶች የ35 ዓመት ዕድሜ ያላትን የአራት ልጆች እናት " መልካም እና ከሁሉም ተግባቢ " ሲሉ ይገልጿታል።

አንዲት ጎረቤት ከሟቿ ጋር በነበራት ንግግር በግድያ ተጠርጥሮ በቁጥጥር ስር የዋለው ባል ከሥራው በመፈናቀሉ ምክንያት #ድባቴ ውስጥ እንደገባ ነግራናለች ብላለች።

ግለሰቡ እአአ 2019 ባለቤቱ ላይ የስለት ጥቃት ከፈጸመ በኋላ ክስ ሳይመሰረትበት የቀረው ባለቤቱ ክስ ባለመመስረቷ እንዲሁም በወቅቱ የአእምሮ ጤና እክል ስለነበረበት ነው ተብሏል።

Via BBC

@BirlikEthiopia

5 months, 1 week ago
BIRLIK
5 months, 1 week ago
BIRLIK
5 months, 1 week ago
[#ስፖርት](?q=%23%E1%88%B5%E1%8D%96%E1%88%AD%E1%89%B5)

#ስፖርት

ትክክለኛውን ግምት የገመቱ፦

በቅድመ ተከተል ፦

Tinsae
My Name
Rango

ሊቨርፑል 1 - 1 አርሴናል

@BirlikEthiopia

5 months, 1 week ago
[#Sport](?q=%23Sport)

#Sport

ይገምቱ ፤ ይሸለሙ !

ሊቨርፑል ከ አርሴናል

  • Edit ማድረግ በፍፁ። አይቻልም።

  • ከአንድ ጊዜ በላይ መገመት አይቻልም። (ከመጀመሪያ በኃላ የሚገምቱ ግምቶች ሁሉም ይጠፋሉ።)

ግምት መላክ የሚቻለው እስከ ምሽት 1 ሰዓት ብቻ።

☑️ 3 በትክክል በቅድመ ተከተል ገምተው የተሳካላቸው ይሸለማሉ።

@BirlikEthiopia

5 months, 1 week ago
BIRLIK
5 months, 1 week ago
ሂሮሺማ

ሂሮሺማ

ሃምሌ 30/1937 ዓ/ም የጃፓኗ ሂሮሺማ #የአሜሪካ የአውቶሚክ ቦምቦች ዘነቡባት ፤ የሰው ልጅ እንደ ቅጠል ረገፈ።

ይህን ጊዜ ዓለም በአሰቃቂነቱ ሁሌም ያወሳዋል።

በእነዚህ የቦምብ ጥቃቶች ምን ያህል ሰዎች እንዳለቁ ትክክለኛ ቁጥር ባይኖርም ከ350 ሺህ ሕዝብ ውስጥ 140 ሺህዎቹ ሞተዋል።

ግን ጃፓናውያን ወድቀው አልቀሩም ፤ አንገታቸውን ደፍተው አልቀሩ፣ በሀዘን ተኮራምተው አልቀሩም ላባቸውን ጠብ አድርገው ከተማቸውን ከላይ በምስሉ እንደምታዩት ገነቡት።

@BirlikEthiopia

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 4 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 4 weeks, 1 day ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 2 days, 13 hours ago