Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

ዒልሙዲን ኢስላማዊ ስቱዲዮ

Description
وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًۭا مِّمَّن دَعَآ إِلَى ٱللَّهِ وَعَمِلَ صَٰلِحًۭا وَقَالَ إِنَّنِى مِنَ ٱلْمُسْلِمِينَ
#ወደ_አሏህ_ከጠራና_መልካምንም_ከሠራ፣
#እኔ_ከሙስሊሞች_ነኝ»
#ካለም_ሰው_ይበልጥ_ቃሉ_ያማረ_
#ማን_ነው?
_____
Advertising
We recommend to visit

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 2 weeks, 3 days ago

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion 📩 @Share_Home

Last updated 2 days, 14 hours ago

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 4 months, 2 weeks ago

9 months, 1 week ago

🛑 ኢማሙ አቡ ሐኒፋን እና ኢማሙ አነወዊይን ካፊር ናቸው የሚሉበት ግልፅ መረጃ።
ሰ  በ   ር   መ  ረ  ጃ ።
🔼 ዝግጅት _ሀቢብ ኑሩ
ክፍል 2

9 months, 1 week ago

Watch "ሰበር መረጃ "ኢማሙ አሻፊዒይ እና አቡ ሐኒፋ ካፊር ናቸውን? "  ግልፅ መረጃ" on YouTube https://youtu.be/Lja8tAl0J0I

9 months, 2 weeks ago

💎عن ابن عباس رضي الله عنهما، قال: قال رسول الله ﷺ :
((لئن بقيت إلى قابل لأصومن التاسع)).
📚رواه مسلم.

9 months, 2 weeks ago

🎙የነቢዩ ሒጅራ ታላቁ ጉዞ
አዲስ ትምህርት ።
🌖 ክፍል ① ዝግጅት _ሀቢብ ኑሩ
https://t.me/elmudinIslamicstudio/15410

9 months, 2 weeks ago

የነቢዩ ሒጅራ
ታላቁ ጉዞ

9 months, 3 weeks ago

ዛሬ የአሏህ ውሳኔ ከሆነ ስለ ሒጅራ "ታላቁ ጉዞ " ተከታታይ ክፍሎች ያሉት ዳዕዋ ይዘጋጃል። ታሪክ እና ዒበርን ያዋዛ ትምሀርት። …………………………………………… https://t.me/elmudinIslamicstudio/15404

9 months, 3 weeks ago

እውቀት እና ክርክር❗️
ሐቅን ከባጢል የምንለይበት መነፀር እውቀት እንጅ ክርክር አይደለም። አብዛኛው ወገናችን እውቀት ላይ ከማተኮር ይልቅ በክርክር ግዚያቸውን ሲሰው ይስተዋላል ይህ ተገቢ አይደለም።
አንድ ጧሊበል ዒልም እራሱን ልክርክር ማዘጋጀት የለበትም። በቂ ደረጃ ላይ ሳይደርስ ማለቴ ነው።

ወደ ክርክር መግባቱ ካልቀረ በርእሱ ዙርያ በቂ መረጃ እና ማስረጃ መሰብሰብ ይኖርበታል።
ቁም ነገሩ =
ቂርአት ላይ መጠናከር አለብን የተሳሳቱ መንገዶች በበዙበት ዘመን ሐቅ ላይ መፅናት  መታደል ነው።

ማሳሰቢያ
በየትኛውም የሚዲያ አድራሻ ሀላፊነት የምንሰጣቸውን ሰዎች እምነታቸውን ማረጋገጥ  ይኖርብናል።
በ አሚርነት ካደራጀናቸው ብኋላ ወሀቢይነታቸው ሲታወቅባቸው እኛ አሕባሽ ነበርን መረጃ አጥተን ነው ወሀቢያ የሆነው የሚሉ መኖራቸውን ሰምቻለሁ ።
ገራሚው ጉዳይ ድሮም ወሀቢያ መሆናቸው ያልተነቃባቸው መስሏቸው መሸምጠጣቸው ነው።
ይህ ግልፅ የአይሆዶች አካሂያድ ነው።
አይሁዶች እርሰበርሳቸው ተመሳጠሩ ወደ ሙሐመድ ሂዱ እና በጠዋት ግዜ አምነናል በሉ በማታ ደግሞ የተሟላ መረጃ ስላላገኘን ክደናል ብላችሁ በግልፅ ተናገሩ ይህንን ካደረጋችሁ የመፅሐፍ ባለቤት ያልሆኑት ሙሽሪኮች "እነሱ አይሁዶች ከኛ የተሻለ ስለ ሙሐመድ እውቀቱ ይኖራቸዋል ካላመኑበት ትክክል ባይሆን ነው ብለው" ሊመለሱ ይከጀላል አሉ።
ሚስጥራቸውን አሏህ እንዲህ አጋለጣቸው=
وَقَالَت طَّآئِفَةٌۭ مِّنْ أَهْلِ ٱلْكِتَٰبِ ءَامِنُوا۟ بِٱلَّذِىٓ أُنزِلَ عَلَى ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ وَجْهَ ٱلنَّهَارِ وَٱكْفُرُوٓا۟ ءَاخِرَهُۥ لَعَلَّهُمْ يَرْجِعُونَ
ከመጽሐፉ ባለቤቶች የኾኑ ጭፍሮችም አሉ፡- «በነዚያ በአመኑት ላይ በተወረደው (ቁርኣን) በቀኑ መጀመሪያ ላይ እመኑበት፡፡ በመጨረሻውም ካዱት፡፡ እነርሱ ሊመለሱ ይከጀላልና፡፡»
ይህ አንቀፅ ከሙስሊሞች እጅ ስለገባ በአይሁዶች ተግባር የተጠራጠረ አልነበረም።
ይህንን አካሂያድ ከወሀቢዮች በግልፅ ተመልክተናል።
ይህ ማለት በእምነት ብቻ ሳይሆን በተግባርም ወዳጅነት እንዳላቸው ነው።
_ ✏️ሀቢብ ኑሩ
ሀምሌ 8/11/2015 / ጁላይ 15/ 7/ 2023
==============
https://t.me/elmudinIslamicstudio/15373

Telegram

ዒልሙዲን ኢስላማዊ ስቱዲዮ

እውቀት እና ክርክር***❗️*** ሐቅን ከባጢል የምንለይበት መነፀር እውቀት እንጅ ክርክር አይደለም። አብዛኛው ወገናችን እውቀት ላይ ከማተኮር ይልቅ በክርክር ግዚያቸውን ሲሰው ይስተዋላል ይህ ተገቢ አይደለም። አንድ ጧሊበል ዒልም እራሱን ልክርክር ማዘጋጀት የለበትም። በቂ ደረጃ ላይ ሳይደርስ ማለቴ ነው። ወደ ክርክር መግባቱ ካልቀረ በርእሱ ዙርያ በቂ መረጃ እና ማስረጃ መሰብሰብ ይኖርበታል። ቁም ነገሩ = ቂርአት…

9 months, 3 weeks ago

🎙🎙

9 months, 3 weeks ago
10 months ago
We recommend to visit

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 2 weeks, 3 days ago

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion 📩 @Share_Home

Last updated 2 days, 14 hours ago

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 4 months, 2 weeks ago