Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @ABFenomeno
Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...
Last updated 2 months ago
🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person
Last updated 1 month, 1 week ago
🔶 የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ 🔶
✏️ የHacking ስልጠናዎች
✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች
✏️ አፕ ጥቆማ
📱ምርጥ አፖች ለማውረድ @Israel_app
YOUTUBE ቻናላችን SUBSCRIBE በማድረግ እንዲተባበሩን እንጠይቃለን!!👇👇
https://youtube.com/channel/UCswq6IimdcBT8oO9uRDpodQ
📲 ያላችው ጥያቄ አስተያየት ካላ @IsraelTubeBot
Last updated 4 months ago
One thing I have learned in a long life: that all our science, measured against
reality, is primitive and childlike—and yet is the most precious thing we have.
—ALBERT EINSTEIN
??????
የ አጠናን ዘዴዎች ለተፈታኞች
??Top 10 Study tips??
? Give yourself enough time to study mean don't leave it untill the last minute.
? Organize your study space mean try to make your study environment be more interesting than before this.
? Use colourful flow charts and diagrams coz our brain more focus when see it.
? Practise on past year questions. So you can study the technique.
? Explain your answer to others everytimes you had finish do your exercises. So u will memorise it better.
? Organize study groups with friends but no more than 3 members. If more than that i'm sure that you will not study but just chatting or gossiping.
? Take regular breaks mean move your body to avoid cramph. Take a deep breath so you will get more oxygen to maintan focus for the next study session.
? Snack on "brain food" such raisin and dates.
? Make simple notes such as in points/ keywords form about subject that you take. You may do in mind map coz it very productive way. Then don't forget to story back what you had study with your friend.
? Practise regularly mean everyday you must do exercises to master the subject.
?????????
ለሁሉም ሼር ሼር አድርጉ
Join here
??????
https://t.me/AplusAcademynews
https://t.me/AplusAcademynews
https://t.me/AplusAcademynews
ሰቃይ ተማሪዎች የአጠናን ልምዳቸው ምን ይመስላል❓
? 12 ወሳኝ ነጥቦች
?1 ጥናት ከመጀመራቸው በፊት ለምን ዓላማ እንደሚያጠኑ ቀድመው ዓላማ ያስቀምጣሉ።
ይህ ማለት ምን ለማወቅ እንደሚያጠኑ ቀድመው ያቅዳሉ።
? 2 መፅኃፍ ገልጠው ጥናት ከመጀመራቸው በፊት ስለሚያጠኑት ርዕሰ ጉዳይ የራሳቸውን ግምት ያስቀምጣሉ። መፅሀፍ ገልጠው ጥናት ከጀመሩ በኃላ የነበራቸውን ግምት እያጠናከሩ...የተሳሳተው
ን እያስተካከሉ ይጓዛሉ።
?3 ሲያጠኑ ያገኙትን አንኳር ነጥብ አጠር አድርገው ማስታወሻቸው ላይ ያሰፍራሉ።
?4 አንብበው ለ መረዳት ያስቸገራቸውን ነጥብ /ሀሳብ/ ደጋግመው ያነባሉ....
? 5 ጥናት ከ መጀመራቸው በፊት ማጥናት ስለ ፈለጉት ርእሰ ጉዳይ ጥያቄዎች ይፋጥራሉ። መፅኃፍ ገልጠው ጥናት ከጀመሩ በሃላ ለጥያቄዎቻቸው መልስ ይፈልጋሉ እንጂ ሁሉም ነገር በ ማንበብ ጊዜያቼውን አያጠፉም።
?6 ሲያነቡ ያገኙትን አዲስ ሀሳብ ወይም መረጃ ከ አሁን በፊት ከሚያወቁት ጋር አብሮ ሊሄድ የሚችል መሆኑን እና አለመሆኑን ይመረምራሉ::
?7 በ አንድ ጊዜ ብዙ ነገር ለ ማጥናት አይሞክሩም፡፡ በ አንድ ጊዜ ብዙ ነገር ለ ማጥናት መሞከር ትርፉ ድካም መሆኑን ተረድተውታል፡፡
?8 ሁልጊዜም ቢሆን ለትምህርት ጉዳዮች የሚጠቀሙበት የተለየ ጊዜ አላቸው፡፡
?9 ያሰቡትን ነገር ተግባራዊ ለማድረግ ቁርጠኝነት አላቸው...አያፈገፍጉም፣ አያቅማሙም፡፡
?10 ሲያጠኑ የሚከብዳቸውን ክፍል ቅድሚያ ሰጥተው ያነባሉ፡፡
?11 ተባብሮ በመስራት ያምናሉ፡፡ ያግዛሉ፣ ይጠይቃሉ፡፡
?12 እራሳቸው ይገመግማሉ፡፡ ደካማ ጎናቸዉ በ
ፍጥነት ያስተካክላሉ፡፡
ለሁሉም ሼር ሼር አድርጉ
Join here
??????
??????????
ወደ ሚስጥራዊ Supergroup ለመጀመርያ ስትገቡ order አይሆንም join ብላችሁ ገብታችሁ ከዛ back ብላችሁ ወጣችሁ ድጋሚ ስትገቡ ሙሉበሙሉ ይስተካከላል/ ሁሉም Folders or Topic ይመጣል።
Messages ሲለቀቅም አልፎ አልፎ orderu ይጠፋል መፍተሔዉ Back ብላችሁ ድጋሚ መግባት /ወጥቶ ድጋሚ መግባት ነው !
???????????
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
❌❌❌❌❌❌❌❌✖️✖️ⒷⒶⓝ
በ ?️➕ACADEMY NEWS ፈፅሞ የተከለከሉ / Ban የሚያስደርጉ ነገሮች፦
1,,ከ Official Telegram ዉጭ መጠቀም
2,,Multi Account/Telegram በ አንድ Phone number መጠቀም
3,,Bot ላይ ፀያፍ ነገር መፃፍ
?በነዚህ ከላይ ባሉት ምክንያት ባን የተደረጋችሁ ልጆች መፍትሄዉ ህጉን ጠብቃችሁ በአዲስ Account መመዝገብ ነው
?ሌሎቻችሁ በጥንቃቄ ተጠቀሙ
ጥያቄ ካሎት በዚህ @AplusAcademybot መጠየቅ ይችላሉ።
??♂ መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንሎት የ ?️➕Academy News ቤተሰብ ስለሆኑ እናመሰግናለን።
??????????
አስደማሚዉ የ?️➕ACADEMY NEWS Overview /Highlight
????????
Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @ABFenomeno
Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...
Last updated 2 months ago
🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person
Last updated 1 month, 1 week ago
🔶 የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ 🔶
✏️ የHacking ስልጠናዎች
✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች
✏️ አፕ ጥቆማ
📱ምርጥ አፖች ለማውረድ @Israel_app
YOUTUBE ቻናላችን SUBSCRIBE በማድረግ እንዲተባበሩን እንጠይቃለን!!👇👇
https://youtube.com/channel/UCswq6IimdcBT8oO9uRDpodQ
📲 ያላችው ጥያቄ አስተያየት ካላ @IsraelTubeBot
Last updated 4 months ago