Sharing my thoughts, discussing my projects, and traveling the world.
Contact: @borz
Last updated 5 days, 19 hours ago
Telegram stands for freedom and privacy and has many easy to use features.
Last updated 6 days, 2 hours ago
Official Graph Messenger (Telegraph) Channel
Download from Google Play Store:
https://play.google.com/store/apps/details?id=ir.ilmili.telegraph
Donation:
https://graphmessenger.com/donate
Last updated 4 months, 4 weeks ago
ከኢትዮ ውጭ ያሉ ሀበሾች ስራ ለመቀጠር ኢንተርቪው ሲደረጉ ትልቁ ሚቸገሩበት ነገር ስለራሳቸው መናገር ነው ውጮች ከልጅነታቸው ጀምሮ ራሳቸውን እንዲወዱ ስለራሳቸው በ confidence መናገር እንዲችሉ ሆነው ነው ያደጉት እኛ ሀገር ራሳችንን ስናደንቅ እስኪ ዝም በሉ ሰው ያድንቃቹ ወንድ ልጅ አምራለሁ አይልም ቆንጆ ነኝ አትበይ ይስቅቁብሻል ሰው ያሞግስሽ እያሉን ነው የመጣነው ስንደነቅ መሽኮርመምን ሁላ እንደ…

Samidan is underated fr...😐
ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ? ➪ @myfeelings2000
ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ? ➪ @So_whatt0
ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ? ➪ @Darkifyx
The past is history, the future is mystery and now is a gift... that's why it is called "PRESENT"!!!
ውሃን የመሰለ ነገር የለም??
18 አመት ሲሞላን እራሳችንን የምንችል መስሎን ነበር ለካ ??
አይ ዘመን???
**በህይወቴ የመጀመርያው ዱብዳ ያስተናገድኩት አስረኛ ክፍል የወደኩ ቀን ነው። ትምርትቤታችን ኮኮበ ፅብሃ ይባላል ሁለት አመት ተመላልሼበታለሁ ።
የዛ ቀን ወደ ቤቴ በየት በኩል እንደሚኬድ ጠፋኝ ። ከአለም የመጨረሻው እድለቢስ እና ሰነፉ እኔ ነኝ አይነት ድቅድቅ ጨለማ ልቤ ላይ ተንጋለለ ።
ፈራሁ....ማንም ባይጠይቀኝ ለማንም ባልናገር ስል ተመኘው ።
አጥንቼ ነበር ። ተዘጋጅቼ ነበር ። መውደቅን ፊት ለፊት ተጋፍጬ አላቅም ። እንደማልፍ አውቅ ነበር ። በወደቀ ሰው አሹፌ አውቃለሁ ።
ለካ ማዘን ከመደንገጥ ያንሳል ።
ለካ ለማዘን ማመን አለብን
እቤት ስደርስ እህቴን አገኘኋት ፊቴን አይታ ስታዝንልኝ እምባዬ ግጥም አለ እሷ ነበረች ያስተማረቺኝ ።
ኧረ ጦስህን ። እኔ ደሞ ምን ሆንክ ብዬ ብላ የሆንኩትን ቅለት በማስረጃ እየጠቀሰች አሳመነቺኝ ።
በዛ እድሜ ከመውደቅ ጋ መጋፈጤ
በዛ እድሜ ከጓደኛ ኃላ መቅረቴ
በዛ እድሜ እስክደነገጥ ድረስ ያልጠበኩትን ማግኘቴ
አበሰለኝ። አንድ አንድ ውድቀት ለሌላ ስኬት እየመለመለን ነው ። መውደቅን እንደመልመድ ከመውደቅ ጋ እንደመታገል መውደቅን እንደማሸንፍ ብስለት የሚወልድ ነገር የት አለ ?
አሁን ማሸነፍን አይደለም መውደቅን እችለዋለሁ ?
አሁን ጠብቆ ማጣት ስንቴ መጥቶ አልጣለኝም ?
ህይወት ደስም ትላለች** ።
Nani
Forex course ,Free signals and trading meme enjoy? https://t.me/awrafx