😍🙏😘

Description
ተመስገን ሲያንሰው ነው
ለእግዚአብሔር
🙏🙏🙏🙏🙏
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 1 month, 1 week ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 3 months, 3 weeks ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

#ፋኖነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ፋኖነት /አማራነት /ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 6 days, 14 hours ago

2 months ago
4 months, 3 weeks ago

#ሰበር_ዜና ለመዳኃኔዓለም ወዳጆች ???
ኦርቶዶክሳዊያን እንኳን ደስ አላችሁ አለን ?

ብፁዕነታቸው ፈቀዱ! መቶ ቅጠል(ቆርቆሮ) መቃኞ የጸሎት ቤት እና የጸበልተኞች ማረፊያ በጸበሉ ይዞታ ላይ ይሰራ አሉ። ተመስገን ??

እናንተ የተዋህዶ ልጆች በቻላችሁት ነገር ሁሉ በመተጋገዝ በፍጥነት መቃኞ ስሩ ቦታውን አክብራችሁ አስከብሩ አሉን።

የጸበሉን ቦታ ሀላፊነት ለደብረ ምጥማቅ ቅዱስ ዮሐንስ ሰጥተዋል በመቀጠል የወላይታ ሀገረ ስብከት ዕለት ዕለት ክትትል እንዲያደርግ የገጠር መርጃም ማህበር ደግሞ የተለመደውን የተቀደሰ ተግባር አብሮ ይሰራ ዘንድ አሳስበዋል ትዕዛዝም ሰጥተዋል በዛሬው ዕለት። ሰኔ 25/2016 ዓ/ም

ባለቤትነቱ ደግሞ የመላው ኦርቶዶክሳዊያን እንደሆነ በድጋሜ ገልጸዋል በንቃትም በየቀኑ ክትትል አድርጉ ብለውናል!ተመስገን እልልልል!

ለዚህ በጎ አላማ በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጭም ያሉ የተዋህዶ ልጆች ትብብር እና እገዛ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል። በተያያዘ ዜና በወላይታ ሀገረ ስብከት በከተማም በገጠርም ያሉ ደብራት በዚህ ታሪክ የራሳቸውን አሻራ ያስቀምጡ ዘንድም አሳስበዋል።

ለአባቶች እንታዘዝ ዛሬ ነገ ሳንል በቦታው ላይ መሰራት አለባቸው የተባሉትን እንጀምር።

ማሳሰቢያ :- ይሄ ቦታ ባዶ ሆኖ መቀመጡ ትልቅ ተግዳሮት ሆኖ ቆይቷል አሁን የራሳችንን ይዞታ እናስከብር እናልማም!!!

ማነው የመዳኃኔዓለም ወዳጅ አለው በለን በምን ታግዙናላችሁ ስለ መዳኃኔዓለም በዚህ በሉን ??

ብፁዕነታቸው በሀገረ ስብከቱ ስር ያለውን ሀዋሪያት ወሰማዕታት ገጠር መርጃ ማህበርን እጅጉን አድንቀው አመስግነዋል እጅጉን በእነርሱ ደስተኛ እንደሆኑ ተናግረዋል።

? Share #share ሼር ይደረግ ወዳጆቼ የወላይታ ሶዶ ኦርቶዶክስ ፔጅ

7 months, 2 weeks ago

ምን አይነት ፍቅር ነው ምን አይነትስ መውደድ
የዓለም ፈጣሪ ወደ እዝች ምድር መውረድ
ትህትና ደነቀኝ ደምግባትህ ግሩም
አንተ ንጉስ ሆነህ መናቅህ በዓለም
መሰደብ
መገፍተር
መመታት
መተፋት
በፈጠርከው ተገለህ የፈጠርከውን ያዳንክ

#የ16ቷ ነኝ

?#makita?
?#makita?
❤️#makita❤️

11 months ago

#ደረሰልኝ የኔ #ገብርኤል

የናፈኩት የተመኘሁት
ይኸው ቀኑ ደረሰ የለመንኩት?
እሰይ(3) ብዬ ላመሰግነው
#የራማው ልኡል ብዬ ላወድሰው
ቀኑ ደረሰልኝ ደግሞ ላመስግነው
የነፍሴ ጠባቂ ስሙ #ገብርኤል ነው
የህይወቴ መሪ እርሱ ነው የራማው!!!
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

#የ16ቷ ነኝ

?#makita?
?#makita?
❤️#makita❤️

1 year ago
ሳቃችን ይመለስ. . .

ሳቃችን ይመለስ. . .

ትላንት. . . .

በሳር ጎጆ ደምቀን፣
በእርጥብ ማገዶ ሞቀን፣
በባዶ ኪስ ስቀን፣
በአዳፋ ተቃቅፈን፣
ቁራሹን ተቋድሰን፣
እራፊን ተላብሰን፤
በነተበ ጋቢ በተጣፈ ቁምጣ፣
በጎስቋላ አካል በውይብ ገጽታ፣
በኅጹጽ ግንዛቤ በመሃይምነት፣
ከፊት በቀደመ በኋላ ቀርነት፣
ልብ ሙሉ ፍቅር ጎጆ ሙሉ ደስታ
አንጀት ሙሉ ሳቅ ጥርስ ሙሉ ፈገግታ።
በፍጹም ሰላምታ በእውነተኛ ኖር
ተዋደን ተላምደን፣
ተጋብተን ተዋልደን፣
ተቃቅፈን ተጋምደን፣
እንኖር እንዳልነበር

ዛሬ.. . .

በቪላ ውስጥ ሆነን
በግንቡ አጥር ላይ እሾህ እያኖርን
በኪስ ሙሉ ገንዘብ
በቤት ሙሉ መብራት እያሸበረቅን
ንጹህ ነጭ ለብሰን፣
አምሮብን ዘንጠን፣
ተጣጥበን ነጽተን።
ቂምን ባረገዘ በጠቆረ ኅሊና
በጥላቻ ውላጅ በጥቁር ልቡና
በተቃቀፍንበት ተነቃቀፍንና
በተዋደድንበት ተገፋፋንና
በተላመድንበት ተረሳሳንና
ሳቃችን ደመነ ፍቅራችን ወይቦ
የግንቡ አጥራችን በክፋት ተከቦ
እንዳልተሳሰብን፣
ቃታ ተሳሳብን፣
እንዳልተሳሳምን፣
ንክሻ አስቀደምን።

ኧዲያ . . . .

እንደው 🤔🤔🤔
ሥልጣኔው ቀርቶ
በገንዘቡ ፈንታ ድህነቱ መጥቶ
ሳቃችን ይመለስ፣
ደስታችን ይመለስ፣
ፍቅራችን ይመለስ፣
መዓዳችን ይንገስ፣
ይሄ ሁሉ ዲናር ሀብቱ ተሰውቶ።

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 1 month, 1 week ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 3 months, 3 weeks ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

#ፋኖነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ፋኖነት /አማራነት /ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 6 days, 14 hours ago