Infinite Entertainment, Zero Cost: Get Your Free Books, Music, and Videos Today!

AL_HIJRATEYN MADDA IFAA

Description
RAADIYOO #AL_HIJRATEYN
         MADDA IFAA
📻sagantaa torbe torbeen gadhiifamu

👌Tora telegraama irrattii
Nuu hordofuu dandeessu
Advertising
We recommend to visit

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 1 month ago

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion 📩 @Share_Home

Last updated 1 week ago

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 4 months, 4 weeks ago

6 months, 2 weeks ago

#የአል_በያን_ነፀብራቅ

ከአላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ በሆነ ተውፊቅ ዘወትር ሐሙስ የደውለቱል ኢስላም ህጋዊ የሚድያ ተቋም ከሆነው "አል-በያን ራዲዮ" ወደ አማርኛ ተተርጉሞ በሙናሲሮች ድምፅ ራዲዮ የሚቀርብ ፕሮግራም

#ዱሩሱን_ፊ_ተውሂድ #ክፍል_13

፨ አቅራቢ፦ ወንድም ነጃህ
17:59

#ዓለምን_በሃቅ_መስታወት
#የሙናሲሮች_ድምፅ_ራዲዮ
https://t.me/+m8NhPDzwxdNhZTFk

6 months, 2 weeks ago

ክፍል ዘጠኝ

የተውሒድ ትሩፋቶች

በዚህ ክፍል የምናየው የተውሒድ ትሩፋቶች፣ ውጤቶችና ለሰውዬው በዲኑ፣ በዱንያውና በአኼራው የሚያመጣውን በረከቶች ነው። ለተውሒድ ትልቅ የሆኑ ትሩፋቶች ሲኖሩት አዝመራው የማይቋረጥ፣ ምንጩም የማይደርቅ፣ በሰውየው ላይ ያለው ትሩፋትም ዱንያ ላይ ሰላም በመሆንና በመመራት ፣ በመሞቻ ጊዜው በፅናትና በጀነት ጨፌ፣ በአኼራ ደግሞ በጀነትና ቋሚ በሆነ ፀጋው ሁሌም ከሱ የማይለዩ የሆኑ ትሩፋቶች አሉት። ተውሒድ ለባሪያው የልብን ህይወት ከጨለማ ወደ ብርሀን፣ ከጥበት ወደ ስፋት እና መከፈት፣ ከሀዘንና ጭንቀት ወደ ደስታና ሐሴት የሚቀይሩ የሆኑ ትሩፋቶች፣ ጥቅሞችና ወጤቶች አሉት። ምክንያቱም ተውሒድ ያለው ልብ ከአላህ በሆነ ብርሃን ይኖራል። ወዳጆቼ ሆይ! ለተውሒድ በርካታ የሆኑ ትሩፋቶችና ጥቅሞች አሉት። ከነዚህም ውስጥ፦

  1. ተውሒድ አላህን ለመታዘዝ የሚያነሳሳ ዋና ሰበብ ነው። ምክንያቱም ሙወሒድ የሆነ ሰው ለአላህ ብሎ ነው የሚሰራው። እሱም በልቡና በሁለመናው ወደ አላህ የዞረ ነው። ልቡ በፍጡራን ከመንጠለጠል የተቋረጠ ነው። ከአላህ ውጪ ባለ አካል ልቡ ከመንጠልጠል ነፃ የሆነ ነው። የልቡ ጥሪ ወደ አላህ ውዴታ ዞሯል። ይህ ባሪያ ለአላህ ባለው ተውሒድና ለአላህ ባለው ብርቱ የሆነ ውዴታ አላህን ልክ እንደሚያየው ሆኖ  የሚያመልከው ሆኗል። ተውሒድን ያጣ ሰው ግን እየተሰላቸ፣ እየጠላና እየወላወለ እንጂ የአላህን ትዕዛዝ አይፈፅምም። ሰዎች እንዲያዩለት እንዲስሰማና እንዲታወቅ ፈልጎ እንጂ አላህን አያመልክም። ተውሒድን ያረጋገጠና የባሮች ጌታ ለሆነው አላህ ያጠራ ሰው ግን አላህን የሚያመልከው ትዕዛዙን ለማክበር፣ እሱንም በመውደድና እሱንም ሱ.ወ. በማላቅ ብቻ ነው። ምክንያቱም እሱ አላህን አውቋልና ነው።

  2. ከተውሒድ ትሩፋቶችና በረከቶች ውስጥ ሁለተኛው ተውሒድ በዱንያም ሆነ በአኼራ የሰላም ሰበብ መሆኑ ነው። አላህ ሱ.ወ. ይላል።
    ‌ٱلَّذِينَ ‌ءَامَنُواْ ‌وَلَمۡ ‌يَلۡبِسُوٓاْ إِيمَٰنَهُم بِظُلۡمٍ أُوْلَـٰٓئِكَ لَهُمُ ٱلۡأَمۡنُ وَهُم مُّهۡتَدُونَ
    “እነዚያ ያመኑና እምነታቸውን በበደል ያልቀላቀሉ እነዚያ ለእነርሱ ጸጥታ አላቸው። እነሱም የተመሩ ናቸው፤”

“እነዚያ ያመኑና እምነታቸውን በበደል ያልቀላቀሉ“ ማለትም በሽርክ ያልቀላቀሉ ማለት ነው። እነዚህ ተውሒዳቸውን ያረጋገጡና ሽርክን ከመቀላቀል ያጠሩት ለሆኑ ሰዎች አላህ መመራትንና ፀጥታን ዋስትና  ሰጥቷቸዋል። ”እነዚያ ለእነርሱ ጸጥታ አላቸው። እነሱም የተመሩ ናቸው፤”  በዚህ አንቀጽ ዙልም (በደል) ሲባል ለማለት የተፈለገው ሽርክ ለመሆኑ ጥርጥር የለውም። አዎ! ዓብዱላህ ረ.ዐ. በተናገረው  ሐዲስ እንዳለው 
عن عبد الله رضي الله عنه قال لمَّا نزلت: الَّذِينَ آمَنُوا ولم يَلبِسوا إيمانهم بِظُلمٍ, قلنا يا رسول الله أيُّنا لا يظلم نفسه فقال ليس كما تقولون ‌وَلَمۡ ‌يَلۡبِسُوٓاْ إِيمَٰنَهُم بِظُلۡمٍ أي بشركٍ, أوَ لم تسمعوا إلى قول لقمان لابنه يَٰبُنَيَّ لَا تُشۡرِكۡ بِٱللَّهِۖ إِنَّ ٱلشِّرۡكَ لَظُلۡمٌ عَظِيمٞ أخرجه البخاري
“እነዚያ ያመኑና እምነታቸውን በበደል ያልቀላቀሉ“ የሚለው አንቀፅ የወረደ ጊዜ ”አንቱ የአላህ መልእክተኛ ሆይ ከኛ ውስጥ ራሱን የማይበድል ማን አለ?” ብለን ጠየቅናቸው አለ። ሰሀቦቹ ‘በደል’ የሚለው ቃል ትርጉሙ በማመፅ፣ በትናንሽ ወንጀሎችና በመሳሰሉት ‘ራስን መበደል’ ነው ብለው ተገነዘቡ። ከዚህ ደግሞ ነፃ የሚሆነው በጣም ጥቂት ሰው ነው። ባሪያ ከጉድለት የተገነባ ነው። ሁሉም የአደም ልጅ ተሳሳች ነው። “የአላህ መልእክተኛ ሆይ ከኛ ውስጥ ራሱን የማይበድል ማን አለ?” አሉ። ረሱልም  صلى الله عليه وسلم በትክክል በደል /ዙልም/ የተባለው ምን እንደሆነ አብራሩላቸው። ”እናንተ እንደምትሉት አይደለም፤ እምነታቸውን በበደል ያልቀላቀሉ ማለት በሽርክ ነው። ሉቅማን ለልጁ ‘ልጄ ሆይ! በአላህ አታጋራ። ማጋራት ታላቅ በደል ነውና’” ያለውን አልሰማችሁም እንዴ? ቡኻሪይ ዘግቦታል።

ነብዩ صلى الله عليه وسلم ቁርአንን በቁርአን ተረጎሙ። በዚህ አንቀፅ በደል ለማለት የተፈለገው ሽርከል አክበር /ትልቁን ሽርክ/ መሆኑን ገለፁ። በአላህ ያመነ፣  አላህን አንድ አድርጎ የተገዛ፣ ኢማኑንና ተውሒዱን ከሽርክ ያጠራ ሰው ይህ ሰው ለሱ ሰላምና ፀጥታ  አለው። ከሁሉም ነገር፤ ከመጥመምና ከመንሸራተት ሰላም ይሆናል። ምክንያቱም የተመራ ነውና። “እነሱም የተመሩ ናቸው፤” መጨረሻ ከመበላሸት /ሱኡል ኻቲማህ/  ሰላም ይሆናሉ። ሙወሒድ ሰላም ያለው በመሆኑ መጨረሻው ከመበላሸት ሰላም ይሆናል። ቀብር ውስጥም ሁለቱ መላኢካዎች ሲጠይቁት ሰላም ይኖረዋል። ይህ ምን አይነት ትልቅ ብስራት ነው! አላህ ሱ.ወ. ይላል፦
يُثَبِّتُ ‌ٱللَّهُ ‌ٱلَّذِينَ ‌ءَامَنُواْ بِٱلۡقَوۡلِ ٱلثَّابِتِ فِي ٱلۡحَيَوٰةِ ٱلدُّنۡيَا وَفِي ٱلۡأٓخِرَةِۖ
”አላህ እነዚያን ያመኑትን በቅርቢቱም ሕይወት በመጨረሻይቱም (በመቃብር) በተረጋገጠው ቃል ላይ ያረጋቸዋል።“ በገዊይ ይህንን የቁርአን አንቀፅ ሲተረጉም
قال البغوي - رحمه الله - في تفسيره لقوله تعالى يُثَبِّتُ ‌ٱللَّهُ ‌ٱلَّذِينَ ‌ءَامَنُواْ بِٱلۡقَوۡلِ ٱلثَّابِتِ فِي ٱلۡحَيَوٰةِ ٱلدُّنۡيَا وَفِي ٱلۡأٓخِرَةِۖ قال كلمةِ التوحيد وهي قول لا إله إلَّا الله

“በተረጋገጠው ቃል ያረጋቸዋል” የሚለውን ‘በተውሒድ ንግግር እሷም ላኢላሀ ኢለላህ የምትለዋ ንግግር’ ናት ብሏል። ጠበሪይ ከቀታዳ እንደዘገበው
وروى الطبري عن قتادة في قوله تعالى يُثَبِّتُ ‌ٱللَّهُ ‌ٱلَّذِينَ ‌ءَامَنُواْ بِٱلۡقَوۡلِ ٱلثَّابِتِ فِي ٱلۡحَيَوٰةِ ٱلدُّنۡيَا وَفِي ٱلۡأٓخِرَةِۖ قال أمَّا الحياة الدنيا فيثبِّتهم بالخير والعمل الصالح, وقوله في الآخرة أي في القبر
”አላህ እነዚያን ያመኑትን በቅርቢቱም ሕይወት በመጨረሻይቱም (በመቃብር) በተረጋገጠው ቃል ላይ ያረጋቸዋል።“ የሚለውን የአላህ ንግግር በተመለከተ “በዱንያ በጥሩ ነገርና መልካም ስራ ላይ ያፀናቸዋል፤ በአኼራ የሚለው ደግሞ በቀብር ውስጥ ነው” ብሏል።

ፅኑ የሆነ ሙወሒድ ሰው በሚሞትበት ጊዜ በፅናት ብስራት አለው። ሁለቱ መላኢካዎችም በሚጠይቁት ጊዜ ሰላም እንደሚኖረው ብስራት አለው። እዚህ ቦታ ላይ ያልለ ፍራቻ ምን ያህል ከባድ ነው!

ኢንሻአላህ ይቀጥላል ......!

6 months, 2 weeks ago

#Jama'aa
Laali faayidaa jama'aa

Muslimni humna kan godhatu tokkummaa yoo qabaatedha. Tokkummaan yoo jiraate jama'aan islaamaa itti aanee dhufa, jama'aan ammoo hin jiraatu amira ykn hogganaa male.

Harra ummanni islaamaa jama'aa islaamaa jalatti walitti qabamu dinnaan diinni fagoo fi dhihoo qaceen yahuudaa akka fete ummata islaamaatti taphachu jirti.
https://t.me/Islamiic_nur

Telegram

AL_HIJRATEYN MADDA IFAA

RAADIYOO #AL\_HIJRATEYN          MADDA IFAA ***📻***sagantaa torbe torbeen gadhiifamu ***👌***Tora telegraama irrattii Nuu hordofuu dandeessu

[#Jama](?q=%23Jama)'aa
6 months, 2 weeks ago

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎
እንዴት ናቹልን??

ስላረፈድኩ ይቅርታ 🙏🙏 ዛሬ ጥያቄ ሚወጣበት ደርሳችን ነው👆👆 እናዳምጥ ኢንሻአላህ እንጠቀምበታለን

6 months, 2 weeks ago

#ከመፅሐፍት_ዓለም

ከአላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ በሆነ ተውፊቅ ዘወትር ማክሰኞ በሙናሲሮች ድምፅ ራዲዮ እየተዘጋጀ የሚቀርብ የመፅሐፍ ትረካ ፕሮግራም

#ፅናት_በጂሃድ_ጎዳና #ክፍል_7

፨ አዘጋጅ፦ ሸይኽ ዩሱፍ አል-ዑየይሪይ
፨ ትረካ፦ ወንድም ዘይድ አህመድ

🎙 ርዝመት፦ 07:35 ደቂቃ
ቀን፦ ሸዋል 16/1443ሂ

#ዓለምን_በሃቅ_መስታወት
#የሙናሲሮች_ድምፅ_ራዲዮ
https://t.me/+m8NhPDzwxdNhZTFk

6 months, 2 weeks ago

ሁለንተናዊ ወንድማማችነት!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿انْصُرْ أَخَاكَ ظَالِمًا أَوْ مَظْلُومًا ". فَقَالَ رَجُلٌ : يَا رَسُولَ اللَّهِ، أَنْصُرُهُ إِذَا كَانَ مَظْلُومًا، أَفَرَأَيْتَ إِذَا كَانَ ظَالِمًا كَيْفَ أَنْصُرُهُ ؟ قَالَ : " تَحْجُزُهُ - أَوْ تَمْنَعُهُ - مِنَ الظُّلْمِ ؛ فَإِنَّ ذَلِكَ نَصْرُهُ﴾

“ወንድምህን በዳይም ተበዳይም በሆነ ግዜ እርዳው። የዚህን ግዜ አንድ ሰው እንዲህ አለ፦ አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! የተበደለ ግዜ እረዳዋለሁ እሱ በዳይ የሆነ ግዜ እንዴት ነው የምረዳው? ከበደል ትይዘዋለህ ወይም ትከለክለዋለህ። ይሄኔ ረዳህው ማለት ነው አሉት።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 6952

~ 🌺

8 months ago
8 months ago
8 months ago
We recommend to visit

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 1 month ago

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion 📩 @Share_Home

Last updated 1 week ago

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 4 months, 4 weeks ago