Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @ABFenomeno
Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...
Last updated 2 months ago
🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person
Last updated 1 month, 1 week ago
🔶 የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ 🔶
✏️ የHacking ስልጠናዎች
✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች
✏️ አፕ ጥቆማ
📱ምርጥ አፖች ለማውረድ @Israel_app
YOUTUBE ቻናላችን SUBSCRIBE በማድረግ እንዲተባበሩን እንጠይቃለን!!👇👇
https://youtube.com/channel/UCswq6IimdcBT8oO9uRDpodQ
📲 ያላችው ጥያቄ አስተያየት ካላ @IsraelTubeBot
Last updated 4 months ago
አስቻለው እንዴት በቁሙ ጠፋ?
(አሌክስ አብርሃም)
ሰባተኛ ክፍል ሆነን አስቻለው የሚባል ጉልበተኛ ልጅ ነፊሳ ከምትባል ተማሪ የፈተና መልስ እየተቅለሰለሰ ኮረጀ! ብዙሀኑ የሚያደርገው ነው! ችግሩ አስቻለው የኮረጀው ከነስሟ ስለነበር ክፍላችን ውስጥ ሁለት ነፊሳ ኖረና አስቻለው ግን እያለ ሳይኖር ቀረ። ያን ሁሉ ጡንቻ ፣ያን ሁሉ ተፈሪነትና የድብድብ ብቃት ይዞ በአኮራረጅ ችግር በቃ ሳይኖር ቀረ! በዚህ የተናደደው አስቻለው ወደማንነቱ ከመመለስ ይልቅ ነፊሳን ጠራና ኮስተር ብሎ "ነፊሳ አይደለሁም በይ" አላት! "እና ማነኝ? " አለች በፍርሃት ፤
"አስቻለው ነሽ!" አላት!
"እንዴ! አንተስ ማነህ?"
"ነፊሳ ነኝ! " አለና ወደእኛ በቁጣ ዙሮ "አይደል እንዴ? " ሲለን "ልክ ነህ ነፊሳ" አልነው! ነፊሳ ዘወርወር አለባት!
ሁለቱም ሰባተኛውን መልስ " False " ብለው በትክክል ከመሳሳታቸው በተጨማሪ አስቻለው በትክክል ባለመኮረጁ ተጨማሪ ሰባት መልስ ተሳስቶ ነበር!
ይሄ ዘመን የአስቻለው ዘመን ይመስለኛል! የኮረጁት ልክ እንዲሆኑ ልክ የሆኑትን የማሳደድ ዘመን!
ከኢትዮጵያ እስካሁን ያልወደቀው ላሊበላ ብቻ ነው
ተማሪው ሲወድቅ ዝም አልን
ህዝቡ ሲወድቅ ዝም አልን
ኑሮ ሲወድቅ እንደዛው
ይኸው አሁንማ መሬትም ካልወደኩ እያለችን ነው።
Btw ስልክ ላይ ተጥደን፣ በጭንቀት ተወጥረን፣ በሀሳብ ተውጠን የማንኖረውን መኪናና ቤት ስናልም ጊዜያችን ያልቅና ያለምነውን ኑሮ ሳንኖር እንሞታለን።
ማለም ሳይሆን መኖር እንጀምር!!!
ሠናይ ሠንበት?
የሳቀ ሁሉ ደስተኛ አይደለም !!!
ድሮ ይሔ ሁሉ መዝናኛ ሳይኖረን ከዚህ የበለጠ ደስተኛ ነበርን እኮ
ገና ሀያዎቹን ሳንጀምር ተስፋ የቆረጠ ትውልድ መሆናችንን ስናውቅ እንዴት ልብ ይሠብራል? ... ተስፋ አንቁረጥ ሁሉም በጊዜው ነው የሚያበራው ጨረቃ በቀን ስትወጣ በፀሀይ ትሸፈናለች በሌሊት ስትወጣ ግን ሠው በብርሀኗ ብቻ ሳይሆን በውበቷም ይደሠታል አንዳንዱ የልብ ጓደኛውም ያደርጋታል። እኛም ጊዜያችን እስኪደርስ እየሠራን እንጠብቅ?
አንዳንድ ወላጅ ለልጁ የሚያወጣው ስም ግን ሙድ እየያዘ ነው የሚመስለው?
@Tzibt
አንዳንድ ሠው ደግሞ ቤተ ክርስቲያን ሲሄድ ኮንሰርት የገባ ይመስላል ... ዝም ብሎ ነው ፎቶ የሚነሳው
Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @ABFenomeno
Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...
Last updated 2 months ago
🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person
Last updated 1 month, 1 week ago
🔶 የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ 🔶
✏️ የHacking ስልጠናዎች
✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች
✏️ አፕ ጥቆማ
📱ምርጥ አፖች ለማውረድ @Israel_app
YOUTUBE ቻናላችን SUBSCRIBE በማድረግ እንዲተባበሩን እንጠይቃለን!!👇👇
https://youtube.com/channel/UCswq6IimdcBT8oO9uRDpodQ
📲 ያላችው ጥያቄ አስተያየት ካላ @IsraelTubeBot
Last updated 4 months ago