?? የደሴ ኸይር ፈላጊዎች መረዳጃ ጀመዓ??

Description
ዑመር ኢብኑል ኸጧብ እንዲህ አሉ፦
«መልካም ስራዎች እርስበርሳቸው ማን
ይበልጥ እያሉ ይከራከራሉ ከዚያም ሰደቃ ከሁላችሁም የምበልጠው እኔ ነኝ ትላለች»።

ምንጭ:-?ሶሒሁ ተርጊብ (877)
ግሩፑን ለመቀላቀል @hayr_felagiwochi

ለማንኛዉም ነገር በዚህ ያገኙናል

@Ye_dessieheyrfelagiwochibot

#0906847685

@anwu6
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 1 month, 1 week ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 3 months, 3 weeks ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

#ፋኖነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ፋኖነት /አማራነት /ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 6 days, 14 hours ago

1 year, 8 months ago

ረመዳን ሙባረክ‼️

በሳውዲ አረቢያ የረመዳን ወር መግቢያ ጨረቃ ባለመታየቷ የረመዳን ወር ሐሙስ መጋቢት 14 አንድ ብሎ እንደሚጀምር ታውቋል።

t.me/adinunnesiha
t.me/adinunnesiha

Telegram

አዲኑን ነሲሀ ESLAMIC KNOWLEDGE FOR ALL MUSLIM🎙

በአዲኑን ነሲሀ ESLAMIC KNOWLEDGE FOR ALL MUSLIM የሚተላለፉ ፕሮግራሞች። ***✍***የዕለቱ 3ቱ ሀዲሶች ️***✍️***የዕለቱ ዉድ መልዕክት ***✍️***ማለዳ መልዕክት ***✍️***ሀዲስ ***✍️***ሶሂህ ቡኻሪ ሀዲሶች ***✍️***የተለያዩ የነብያት ታሪኮች ***✍️***ቁርአን ***✍️***ማለዳ live የቁርአን ግብዣ ሀሳብ አስተያዬታችሁን ለማድረስ ***👇*** t.me/anwu6 በ ቦት t.me/adinunnesihabot @adinun\_nesihabot

ረመዳን ሙባረክ***‼️***
1 year, 8 months ago

አል-ጁሙዓ‼️
▬ ▬ ▬ ▬ ▬
አሏሁ'መ ሶሊ ወሲሊም ወባሪክ ዓላ ነቢይና ሙሀመድ‼️
*
«اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ،
كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ،
اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ،
كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ.»

1 year, 9 months ago
[#ኑረል](?q=%23%E1%8A%91%E1%88%A8%E1%88%8D) የቲም በጎ አድራጎት ድርጅት

#ኑረል የቲም በጎ አድራጎት ድርጅት
#200 አይታሞችንን እና አቅመ ደካሞችን የማስፈጠር መርሃ ግብር

inbox :- @anush6
phone :- +251914600685

1 year, 9 months ago
[#ሰበር\_ዜና](?q=%23%E1%88%B0%E1%89%A0%E1%88%AD_%E1%8B%9C%E1%8A%93)

#ሰበር_ዜና

የኑረል_የቲም_የበጎ_አድራጎት_ድርጅት(ደሴ)

ለበርካታ አመታት ሲያካሂድ የቆየውን አይታሞችን እና አቅመ ደካሞችን የማስፈጠር ፕሮጀክት ይህ ፕሮጀክት አይታሞችን እና አቅመደካሞችን ወሩን ሙሉ የማስፈጠር ፕሮጀክት ሲሆን የ1444ተኛውን
የወርሀ ረመዷን ወር 200 አይታሞችን እና አቅመ ደካሞችን ይማስፈጠር ፕሮጀክት ቀርፆ ወደ እናንተ ድንቅ ቤተሰቦቹ ብቅ ብሏል።
እናም እናንተ ውድ የኑረል የቲም ቤትሰቦች ከታች የተዘረዘሩትን ፓኬጆች በመግዛት አለኝታነታችሁ እንዳይለየን በአላህ ስም እንጠይቃለን።

??  የ አንድ ሰው ሙሉ ፓኬጅ  3000ብር

?? ግማሽ ፓኬጅ 1500ብር

በ አይነት መደገፍ የምትፈልጉ
#ቴምር
#ዘይት
#ዱቄት
#ሩዝ
#ስኳር
#የሾርባ_እህል 
የሁሉም ባንኮች የአካዉንት ስም ኑረል የቲም የበጎ አድራጎት ድርጅት

ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ
?1000505212235

አቢሲኒያ ባንክ
??113150505

ሂጅራ ባንክ
??1002323020001

አዋሽ ባንክ
?01410987604700

ዘምዘም ባንክ
?0012974810301

ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ
?1527117400001

ለበለጠ ?መረጃ
በስልክ ቁጥራችን? 0930320299
?0914600685
?0927282158
በውስጥመስመር አድሜኖችጋር ለመነጋገር?
@ZIRAE_99
@Anush6
@amarhassen
አድራሻ: ደሴ ሸል ካቤ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 28

<<<<ኑረል_የቲም_ከጨለማ_ወደብርሀን>>>>

1 year, 9 months ago

አል-ጁሙዓ‼️
▬ ▬ ▬ ▬ ▬
አሏሁ'መ ሶሊ ወሲሊም ወባሪክ ዓላ ነቢይና ሙሀመድ‼️
*
«اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ،
كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ،
اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ،
كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ.»

1 year, 10 months ago

የኑረል የቲም በጎ አድራጎት ድርጅት መመዝገቢያ ፎርም።

ወደ እዚክ ቦት ገብተዉ ይመዝገቡ
@NUREL_YETIM_BOT
@NUREL_YETIM_BOT

1 year, 10 months ago

ለውድዎ_እናቴ❤️❤️???❤️

እናቴ ብዙ ግዜ ልፅፍልሽ አስቤ ፍቅርሽን በቃላት መግለፅ ቢያቅተኝ ሳልፅፍልሽ ቀርቻለው ። ምናልባት አንዴ ፅፌልሽ ይሆናል  … እሱም ግን አይገልፅሽም  አንቺ  ካልኩሽ በላይ ልዩ ነሽ  … ብደሰት ደስታዬ  ሰላም ብሆን ሰላሜ ሆነሽ እናቴ አንቺ ከጎኔ ስላለሽ ነው ። ይሄም ግን አይገልፅሽም
ስላንቺ ግን እሳት ካቃጠለው  … ከጠቆረው ፊትሽ … ከሻከረው እጅሽ  … ቀና ማለት ትቶ ካጎነበሰው ወገብሽ ጀርባ  … ሌላ ማንም ሳይሆን እኔ ነኝ ያለውት … ባጎነበሰው ወገብሽ ቀና ብዬ የሄድኩት … አዎ አዎ እናቴ አንቺ ከኔ በላይ ለኔ ታስቢያለሽ ደግሞም እድለኛ ነኝ  … ልጅሽ ሆኜ ከታደልሽው በላይ እናቴ ስለሆንሽ እኔ እድለኛ ነኝ ።  አንዳንዴ  ምን እንደማስብ ታውቂያለሽ የሆነ ሀይል ኖሮኝ ያልተፈጠሩ ቃላትን ፈጥሬ የውስጤን አውጥቼ ፍቅሬን ብነግርሽ እላለው …
እወድሻለው ስልሽ ቃሉ ፍቅሬን ያሰነሰብኝ መሰለኝ  … ለዚህ ነው እናቴ አዲስ ቃል የፈለኩት  ..  ያን ቃል እስካገኝ ድረስ ፍቅሬን ቢያሳንስብኝም እወድሻለው?? እልሻለው  … የኔ እናት እወድሻለው ውድድድ አረግሻለው ።
አውቃለው የሆነ ቀን አለ … በእኔ ምክንያት ያጎነበሰው ወገብሽ  በእኔ ምክንያት ቀና ሚልበት  … እኔን በማሳደግ የጠቆረው ፊትሽ ሚፈካበት … በእኔ ምክንያት ያዘንሽባቸውን ቀናት በእኔ ምክንያት  ምትረሺበት የሆነ ቀን አለ ።  ቃሌንም አረሳውትም አንድ ቀን ምትፈልጊውን አይነት ልጅ እሆንልሻለው ።
       እመን እንጂ አትፍራ አይደል ቃሉም የሚለው እኔም አምናለው …  አንድ ቀን ጥሩ ህይወት ይኖረናል … ላንቺ እኔ ለኔ አንቺ ኖረን ደስተኞች እንሆናለን ።   … እስከዛ ግን እናቴ ረበና ክፉውን አርቆ ሠላምሽን  እና ጤናሽን አብዝቶ ያኑርሽ ።

<]=====================[>
?@anush_tube ?
?@anush_tube ?
       ♡ ㅤ  ❍ㅤ       ⌲        ?
       ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢʰᵃʳᵉ   Unmute
<]=====================[>

1 year, 11 months ago

አላህ ዱንያ ለምን በውሀ መሰላት⁉️

አላህ በቁርዐኑ ለመልዕክተኛው እንዲህ ይላቸዋል "የዱንያ ህይወት ልክ ከሰማይ እንዳወረድነው ውሀ ምሳሌ አድርግላቸው"።

ልክ በዚህ አንቀፅ እንደ ምናየው ዱንያ በውሀ የተመሰለችበት ምክንያት ሲጠቅሱ።

1ኛ) ውሀ በአንድ ቦታ ላይ ተረጋግቶ መቀጠመጥ አይችልም፣
ልክ እንደዛው ዱንያም በአንድ አይነት ሁኔታ አይዘወትርም።

2ኛ) ውሀ ሄዶ ሄዶ ያልቃል፣
ልክ እንደዛው ዱንያም አላቂና ጠፊ ናት።

3ኛ) ማንኛውም ሰው ውሀ ውስጥ ገብቶ ሳይረጥብ ሊወጣ አይችልም፣ ልክ እንደዛው ማንኛውም ሰው ከዱንያ ፊትናና ጥፋት ሊድን አይችልም(አላህ የጠበቀው ሲቀር)

ውሀ በሚያስፈልገው ልክ ሲሆን ጠቃሚና አልሚ ይሆናል።
||
✔️ከልኩ ካለፈ ደግሞ ጎጂና አጥፊ ይሆናል፣ ልክ እንደዛው ዱንያም ሚያስፈልገውና ግድ የሆነው ሲገኝ ይጠቅማል ከሱ ትርፍ የሆነው ደግሞ ይጎዳል ያጠፋል።

ምንጭ:-?አል ጃሚዑል አህካሙል ቁርኣን ሊልቁርጡቢ (13/289)

1 year, 11 months ago

ውቢቷ ሴት
------------------
«አንዲት ሴት ለሰውነትሽ ምን ዓይነት ውበት ነው የሚትጠቀሚው ተብላ ስትጠየቅ ጊዜ እንዲህ ብላ መለሰች፦

① ለምላሴ ሐቅን መናገርን
② ለዓይኔ ከሀራም መሸፈንን
③ ለድምፄ አላህን መዘከርን
④ ለእጄ ሰደቃና በጎ ማድረግን
⑤ ለቁመናዬ ሐቅ ላይ መፅናትን
⑥ ለልቤ የአላህን ፍቅር
⑦ ለዓቅሌ ጥበብን
⑧ ለነፍሴ አላህን መታዘዝን
⑨ ለስሜቴ ኢማንን ።
||
ከዚህ በላይ ውበት አለ⁉️