★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
? Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 3 weeks, 3 days ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
?ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ ? @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 6 months ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 23 hours ago
? ሳፈቅርሽ ኖራለው ?
የትም ብትሆኚ ከአጠገቤም እሩቅ
አፍቃሪሽ ልቤ ነው መውደዱ የማያልቅ
ብትጠይኝ ብትወጂኝ መውደዴ አይቀንስ
አንቺን ገና ሳይሽ መንፈሴ የሚታደስ
ፍቅር ትሩፋቴ መላ እንነቴ
ያንቺው ነው ብያለው ተረጂልኝ እቴ
የልቤ ምት እንኳን ስላንቺ ሲመቱ
ብታዳምጪልኝ ምን ነበረ እቱ!
የመውደዴን ምላሽ ካንቺ ሳልጠብቀው
ባታፈቅሪኝ እንኳን ሳፈቅርሽ ኖራለው።
┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄
❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️
??@Yenefekir??
?@Yenefekir?
Abate yene abate❤ takalek lante mibeka kale yelem ezi mdr lay lene bzu honekal amesegnalew yene wed bale bexam ewedkalew keri zemenk yetebareke yhun yene hulu neger bale guadegaye astawashe hulu negere nek afekrkalew neffff amet nurlige ??
❤️LMeles
❤️Ke H
┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄
❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️
??@Yenefekir??
?@Yenefekir?
??????
ስንት ጊዜ ይፈጃል ምን ያህል አመታት
ስንት ሰዉ ይበቃል ትዝታን ለመርሳት
ምን የሚሉት ጂኒ ካንተ ጋር አሰረኝ?
የትኛዉ መለኮት በፍቅርህ ጠፈረኝ
በየትኛዉ ጥበብ በየትኛዉ ዘዴ
በየትኛዉ ብልሀት አወከዉ የሆዴን
እንጃ................
ጊዜም መልሱ ጠፋበት መሰለኝ
ካንተ ጋር ይነጉዳል ጥያቄ እያጫረኝ
ስንት ዘመን ቀረኝ
ስንት እድሜ ይተርፈኝ
መቼ ያሳርፈኝ
ትዝታህ ጠቢቡ
ትዝታህ ብልሁ
ትዝታህ ብልጥ ወዳጅ?
እያሳሳቀ ነዉ አብሮ ሚያሳቅቀኝ
እያጫወተ ነዉ እድሜዬን የቀጨኝ
ወይ እሱ ይተወኝ ወይ አንተ ደግመህ ና
ትዝታህን ዉሰድ እኔን መልስና።❤️
ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን ?
┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄
❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️
??@Yenefekir??
?@Yenefekir?
በጠዋት የቀሰቀሰኝ ስልክ የሷ ነዉ
"ዛሬኮ ቀኔ ነዉ" አለችኝ
"ልደትሽ ነዉንዴ?"
"አይደለም!"
"እና ኦዉ ያ ነገር ጀማምሮሽ ነዉ? ቸኮሌት ልግዛልሽ?"
"እሱም አይደለም ግን ቸኮሌቱን ግዛ"
"እና ምንድነዉ ታዲያ?" ?
"እኔ ላንተ ምንድነኝ?"
"ጓደኛ!" ?
"ምንንንን?" ??
"ማለቴ ገርልፍሬንድ" ?
"እኮ ዛሬ August 1 አለም አቀፍ የገርል ፍሬንዶች ቀን ነዉ!"
"በቃ በጭስ ያበደ ቡና ከቸኮሌት ጋር እጋብዝሻለሁ ?"
"አፈር!!"
"ነህና ወደ አፈር ትመለሳለህ ነዋ"
"ስንት ሰዓት ነዉ ስራ የምትጨርሰዉ?"
"ከሰዓት free ነኝ"
"እሺ እመጣለሁ በቃ"
"እወድሻለሁ"
"እኔም"
"ቸዉ"
"ቸዉ!"
ሐሙስ የቀን ቅዱስ!
መለስተኛ የፍቅር ቀን!
ደስታ ከህይወታችሁ አይራቅ!
┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄
❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️
??@Yenefekir??
?@Yenefekir?
አንዳንዴ ስንብትህን የእውነት ማድረግ ይኖርብሃል ?
┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄
❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️
??@Yenefekir??
?@Yenefekir?
?ናፍቆት በሽታ ነው አይደል?
በተለይ ማይመጣን መጠበቅ ??
┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄
❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️
??@Yenefekir??
?@Yenefekir?
ፍቅር እና ሞት የሚያመሳስላቸው
ነገር አለ
ሁለቱም ያለ ቀጠሮ ነው
?የሚመጡት?
┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄
❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️
??@Yenefekir??
?@Yenefekir?
#እንደዚህ_አይነት_ወንድ_እጂሽ_ላይ_ካለ_ምንም_አይጠቅምሽም!????
?ይቅርታ የማይገዛው!
?በይቅርታ የማያምን!
ጥፍቶቹን ሁሉ ከመፍታት ይልቅ ወደ! መለያየት የሚያመራ!
? በቃ እንለያይ የሚል!?
?ለመለያየት ጊዜ የማይፈጅበት!
አንቺ ለኔ አትገቢኝም! ከኔ የተሻልሽ ነሽ። በሚል ተልካሻ ምክኒያት እርሱን አሳንሶ አንቺን አስበልጦ ለመለያየት ከፈለ! አልፈለገሽም አብሮሽ መሆን አይፈልግም ማለት ነው! እንደዚህ አይነት ወንዶች አብረውሽ ሆነው ህመም ብቻ ነው የሚያተርፉልሽ! ስለዚህ ምንም ስለማይጠቅሙሽ ልቀቂያቸው!
┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄
❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️
??@Yenefekir??
?@Yenefekir?
?እኔ ምለው ከመች ጀምሮ ነው
ቀን የተቀየረው ?
ስትርቅ እረዝሞ ስትቀርብ የሚያጥረው
ቻው ብለህ ሳትሄድ ልቤ ሚናፍቀው ?
ከእቅፍህ መሃል ሰዓቱ የሚያጥረው
ገና ካይኔ ሳትርቅ ነፍሴ ምዋልለው
ከመች ጀምሮ ነው ቀን የተቀየረው?
ስትርቅ እረዝሞ ስትቀርብ የሚያጥረው
┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄
❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️
??@Yenefekir??
?@Yenefekir?
♥#ምርጡ_ፍቅር?
?❤??"በወንድና ሴት የፍቅር ግንኙነት ውስጥ ፍቅርህን በአይን በሚታዩት ማንነቶች ላይ ካደረግኸው ታላቅ ስህተትን ትሰራለህ።?♀ የሴት ልጅ ውበት መልካም ነው። ነገር ግን የትዳርህን መሰረት የገነባኸው በውበቷ ላይ ከሆነ ቤትህን በአሸዋ ላይ ገንብተሃል። በሚያልፍ ነገር ላይ ገንብተሃል። በልጅነት አበባዋ ጊዜ ነፍስህ ተሰርቆ የወደድካትን ያህል የራስህን ልጆች ታቅፋ የውበት ዘመኗ አልፎ እድሜ ሊጫናት ሲጀምር እሳታዊ ፍቅርህ አብሮ ያልፋል። ፍቅርህ ከውጪ ካለ ነገር ላይ ብቻ ሣይሆን ከራስህ ምልዓትና ማስተዋል ከውስጥ ወደ ውጪ የሚፈስ ሲሆን ሁልጊዜ በፍቅርህ፣ በአክብሮትህ፣ በመልካምነትህ እያሞካት መልሳ የምታሞቅህ፣ መልሳ የምታስደስትህ የትዳር ጓደኛ ትኖርሃለች። ግንኙነታችሁና ፍቅራችሁ ፈጣሪ ይመስላልና ከዘመን ጋር አያረጅም።"???
┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄
❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️
??@Yenefekir??
?@Yenefekir?
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
? Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 3 weeks, 3 days ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
?ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ ? @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 6 months ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 23 hours ago