𝔹𝕠𝕠𝕜𝕤’ ℍ𝕠𝕣𝕚𝕫𝕠𝕟 📚 የመጻሕፍት አድማስ 📖

Description
💫Welcome to Books’ Horizon Telegram Channel✌

✪The channel aims to provide different kinds of ebooks (PDF, EPUB and AUDIO) for free!!

✪Invite your friends and families to join the channel.

✨Follow us via ➠ @BookzHorizon
✨Contact admin ➠ @HoBooks10
Advertising
We recommend to visit
Roxman
Roxman
13,577,306 @developer

Sharing my thoughts, discussing my projects, and traveling the world.

Contact: @borz

Last updated 6 days, 19 hours ago

Telegram stands for freedom and privacy and has many easy to use features.

Last updated 1 week ago

Official Graph Messenger (Telegraph) Channel

Download from Google Play Store:
https://play.google.com/store/apps/details?id=ir.ilmili.telegraph

Donation:
https://graphmessenger.com/donate

Last updated 4 months, 4 weeks ago

1 месяц, 3 недели назад

Nᴀᴛᴜʀᴇ ɪs ʟɪғᴇ ᴀɴᴅ ᴅᴇᴀᴛʜ. Fᴏʀ ᴀ ʟᴏɴɢ ᴛɪᴍᴇ I ғᴇʟᴛ ʟɪᴋᴇ ᴀ ᴡᴀʟᴋɪɴɢ ᴄᴏɴᴛʀᴀᴅɪᴄᴛɪᴏɴ ғᴏʀ ʙᴇɪɴɢ ᴀ ʟᴏᴠᴇʀ ᴏғ ᴘᴇᴀᴄᴇ ᴀɴᴅ ᴡᴀʀ; ʙᴜᴛ ᴛᴏᴅᴀʏ I sᴇᴇ ᴛʜᴀᴛ I'ᴍ ɪᴜsᴛ ғᴏʟʟᴏᴡɪɴɢ ᴛʜᴇ ʟᴀᴡs ᴏғ ɴᴀᴛᴜʀᴇ

ʜᴛᴛᴘs://ᴛ.ᴍᴇ/BᴏᴏᴋᴢHᴏʀɪᴢᴏɴ

1 месяц, 3 недели назад
***We are in holy war*** ***✌***

We are in holy war

1 месяц, 3 недели назад
Look at the night sky, you …

Look at the night sky, you will feel that you are part of something bigger, a universe of mysteries and wonders.

~Paulo Coelho

〰️〰️🔥🍁🍂 Good night beautiful souls ❤️🧡💛〰️〰️

2 месяца назад

“ባሰላው ባሰላው፣ እምቢ አለኝ እንዝርቱ
ከታችም አይደለ፣ ከላይ ነው ጥመቱ”

ቼ በለው!

2 месяца назад

#ሼባው

ይሄኛው ሰውዬ አገር በመንደሩ የተከበረ ነው። ምላሳም ጡረተኛ ሼባ ከድሮ ጀምሮ በሰፈራዊ ጉጋዮች ያላሰለሰ ተሳትፎ በማድረግ ራሱን busy እያደረገ እርጅናውን ለመርሳት የሚጣጣር ደቃቃ ሼባ …ድሮ የቀበሌያችን ሊቀ መንበር ነበር አሉ። ለነገሩ አሁንም ሁሉ ቦታ ሊቀ መንበር ነው እድር፣ እቁብ፣ የፅዋ ማህበር፣ ሰንበቴ፣ የጋብቻ ሽምግልና፣ ዕርቅ የአካባቢ ልማት…የትኛውም የኛ ሰፈር ኮሚቴ ላይ መሪ አስተባባሪ እርሱ ነው። ወደኛ ቤት ጎራ ካለ እናትና አባቴ ጠብ እርግፍ ብለው ያስተናግዱታል። ሼባውም የባጥ የቆጡን ይለፈልፋና በመጨረሻም ድምፁን ቀንሶ አባቴን የሆነ ነገር በጆሮው ሹክ ይለዋል። ነገር፣ ምስጢር፣ሴራ የማያውቅበት አባቴ "እኔን የፈለጋችሁትን ያህል አዋጣ በሉኝ። ብቻ ኮሚቴ ውስጥ ግባ አትበሉኝ ብሎ ይጯጯሀል።" ሰውየውም መልክቱን በሚገባ ካደረሰ ብኋላ "በሉ ቸኩያለሁ" ብሎ ሹልክ ብሎ ይወጣል። የሚቀጥለው ቤት ደግሞ ጎራ ይላል።እናቴ ሹክ የተባለውን ጉዳይ ሰምና ወርቅ አፍታትታ ትደርስበት እና "እሪሪ" ትላለች። "አንቺ አፍሽን ዝጊ ሴትዮ ለማንም እንዳታወሪ …..ልኑርበት" ብሎ ይቆጣል። ህፃን ሆኜ ሳውቀው ጀምሮ ሽሯማ ቀለም ዶሴና ቢክ እስክሪብቶ ከእጁ አይጠፋም ዛሬም ክላሰርና ሁለት አጀንዳ ይዞ ነው የመጣው።

#ምንጭ፡ ቼበለው - እዮብ ምህረትአብ ዩሐንስ

2 месяца назад

እዮብ ምህረተአብ አምለሶም (Eyob Mihreteab Amlesom)
ስግጥና የማያውቀው በቃ ጽድት ያለ የአራዳ ልጅ ነበር።ፌስቡክ ላይ ከማውቃቸው እና የጻፉትን ሁሉ ከማነብላቸው ጸሀፍያን አንዱ ነበር።እንዳንዴ ወጣ ባሉ ጽሁፎቹ እንደ ጋሼ ስብሀት ገብረ እግዚአብሄር የሚያደርገው ነገር ነበረው።ሲያሻው ሻእብያ ነኝ ሲል ሲያሻው ኢትዮጵያዊ ሲሆን ሁሉ የሚያምርበት ድንቅ ብቃት የነበረው ጸሀፊ ነበረ።

እዮባ ነፍስህን ፈጣሪ ይቀበላት!😭
————————
የእዮባ ማስታውሻ!!
ጥቅምት ፥ የልደቴ ወር ነበር ...
[ እዮብ ምህረትአብ ]
-
ይኸውልህ።
እርግጥ ነው ‘ማሪያም’ ‘ማሪያም’ እየተባለ እንዳንተ ቤት ውስጥ አልተወለድኩም፡፡ አዲሳባ፣ ሰሜን ሆቴል አካባቢ ያለ ጤና ጣቢያ ውስጥ እንጂ ፡፡ ወላጆቼ አቅደው፣ አስበው፣ ወስነው እንጂ በስ’ተት አይደለም የተረገዝኩት……ትልና ራስህን ታካብዳለህ፡፡ (ከነ Royal Family፣ ከነፊታውራሪ መነካካት ቢያቅትህ፣ በእቅድ ነው የተወለድኩት ምናምን ትላለህ፡፡)

¤

የኔ ዘረ ግንድ፡ -እዮብ፣ ምህረትአብ፣ ዮሃንስ፣ አምለሶም፣ ብደሆ፣ ተስፋዝጊ፣ አምዶም፣ ክብሮም እያለ ይሄዳል ። ክብሮም አምዶምን ለምን ብሎ ወለደው? ሚስቱንስ እንዴት አገባት? ተድሮ ነው ወይስ ጠልፎ?፣ የኖረውስ መቼ ነው? በ16ኛው ወይስ በ17?…. ያኔ ከነበረው ስርአት ጋር ተስማምቶና አሽቋልጦ ይኖር ነበር፣…ወይስ እንደ ጉዱ ካሳ ይቀውጥ ነበር?

¤

ዘሩስ በእርግጥ ኬ’ት ነው? ምናልባት ስሙን ያላወኩት የክብሮም አባት ጀሌ (ወታደር) ሆኖ መጥቶ እዛው አግብቶ settle ያረገ የመንዝ ሰው ቢሆንስ? ወይም ነፍስ ገሎ አምልጦ ሃማሴን ላይ የሰፈረ የከሚሴ ኦሮሞ? እንዴ አዱሊስ ወደብ ላይ ሸቀጥ አውራጅ የነበረ የመናዊስ ቢሆን?….አላቅም ፣ አላቅም፡፡
(ቄስ የነበረ ቢሆንስ…lol)
ቺስታዎቹ ወላጆቼ የዛሬ 50 አመት በፊት ነበር ከአስመራ፣ ከኤርትራ፣ ወይም ከክፍለሀገር አዲሳባ የመጡት፡፡ከዛ 6ኛ ክፍል ገርጂ ተማሪ እያለው ኤርትራ ክፍለሃገርነቷ ቀረ ….12 ክፍል ስገባ ኢትዮጵያና ኤርትራ ተዋጉ፣ ዘመዶቼ በሙሉ ተባረሩ፣ እኛም በተለያዩ ሰበቦች ተረፍን….(ፈጣሪ ያሳያቹ ፣ ያኔ ተባረን ቢሆን…. ሳዋ ገብቼ ስባጠስ፣ ከዛ ድንበር አቋርጬ ስመለስ…)
ኤርትራን ወይም አስመራን በህይወቴ ሁለት ክረምት ብቻ ነው የማውቃት፣ ከዛ ደሞ በበአሉ “ኦሮማይ”፡፡ አንደብዙው አዲሳባ ተወልዶ ያደገ አሚቼ I grew up in a myth of exceptionalism ...

¤

እና ብቻ ጎልማሳ ነኝ፡፡ ከወጣትነት ዘመን የወጣሁት ባገር አቀፉ ህግ መሰረትና ባለማቀፍ መለኪያ ነው ፣ (ወጣት ታጠቅ ካሳ ስንተ አመቱ ነው?) በሰፈር ወግና በቅዱሳን ቃሎችም ሼባ ሳልሆን አልቀርም፡፡ብዙ ግዜ እድሜንና ስኬትን ከቁስ ብልጽግና አንጻር አላየውም ነበር፡፡ይህ የሆነው ‘ገንዘብ የክፋት ሁሉ ምንጭ ነው’ ብዬ አምኜ አይደለም፡፡ ወይም ግመል፣ የመርፌ ቀዳዳና መንግስተ ሰማያት ትዝ ብለውኝ አይደለም፡፡ ስላልቻልኩኝ ነው፡፡
‘አባካኝ ነህ’ የናቴ እና ወደፊት እኔን የምታገባ ወይዘሮ እኔን እስክሞት ድረስ የሚገልጹበት definition ሲሆን፣ ለኔ ግን ‘ብኩን’ ሆኜ ሳይሆን ለራሴም ለሰውም ደግ ስለሆንኩኝ ነው፡፡ይሄ ቀላል quality ነው፡፡ በራስህና በሰው መጨከን ያቅትሃል፣ ከዛ በገንዘብ ላይ ትጨክናለህ፡፡ ከዛ ብሩ ብንንንንን ይልና ትቸስታለህ፡፡

¤

ግን ‘አግባ እንጂ’ ስባል እና ስለማግባት/መውለድ ምናምን ሳስብ የገንዘብና የብልጥግና ኬዞች ከች ይላሉ! ፡፡መቼም ልጅ ወልጄ እንደኔ የመንግስት ትምህርት ቤት ማስተማር አልፈልግም ሃሃ፡፡ወይንም ደሞ እኛ እንዳደግነው የሚጣፍጥ ምግብ መብላት አያማረኝ(ቅቤ ስለሌለ በዘይት እንደማለት)፣ ለማብቃቃት ሲባል ያማይጣፍጥ፤ ወይንም ትንሽ በልቶ የሚያድር ቤተሰብ መመስረት አልፈልግም፡፡
በአጭሩ ልንገርህ?የቺስታነትን  legacy ማስቀጠል አልፈልግም፡፡ የሚያሳዝነው ግን ይሄ ነገር የተገለጠልኝ ካቻምና ነው….ከዛ በራሴ/በግሌ ስሰራ ስሰራ…ወደታች ላልፈርጥ ወደ middle class status ተጠግቻለው፡፡ (‘middle class’ መለኪያው ምንድን ነው?’ የሚል ጠያቂ አጉል ተከራካሪ ነው… በራስህ ሙላው፣ ወይም እዚው ሞባይልህ ላይ ጉግል አርገው፣ ሞባይልህ ኢንተርኔት ከሌለው ግን፣ ይቅርታ ጀለሴ፣ ‘middle class’ አይደለሽም )

¤

መዘባረቄን ላቁምና፣ አሪፍ ነው ጎልማሳ መሆን… “ብስለት” ትጨምራለህ አይገርምህም፣ እንደ ዱሮ አይሞቅህም፣ አይበርድህም፡፡ አይገርምም ? ልደቴን አክብሬ እኮ አላቅም ፤ ከምሬን ነው::ለዚ ቀላሉ ማስረጃው ትክክለኛው የልደቴ ቀን ዛሬ ነው፡፡ እሮብ ጥቅምት 7 ፡፡(ፌስ ቡክ ላይ ቀኑን በፈረንጅ አሳስቼ ጽፌው ነው…I am that careless on this thing, I didn’t even edit the date)
እና...‘እኔም ብዬ ነበር’ ከማለት፣ ‘እንዳይታዘበኝ’ ከማለት፣ ‘ባለፈው HBD ብሎኛል, ውለታውን ልክፈል’ ብሎ ከማሰብ….አንጻር ገብተን ማየታችን አልቀረም፡፡ ውለታም አንረሳም፣ ቂምም አንረሳም፡፡ HBD ያላለኝ ሁላ ‘ምቀኛ ነው’፣ ‘ድሮም እሱ በኔ ይቀናል’… ምናምን ብለን እብሪትና ድንቁርና የተቀላቀለበት ክፋት አስበናል….
ጥሬ ሐቅ ነው - እዮብ ምህረትአብ ይሰርቃል እንጂ አይዋሽም!!!

መልካም ‘ሮብ | ተፃፈ ፥ October 2013

2 месяца, 1 неделя назад
2 месяца, 1 неделя назад
2 месяца, 1 неделя назад
2 месяца, 2 недели назад
We recommend to visit
Roxman
Roxman
13,577,306 @developer

Sharing my thoughts, discussing my projects, and traveling the world.

Contact: @borz

Last updated 6 days, 19 hours ago

Telegram stands for freedom and privacy and has many easy to use features.

Last updated 1 week ago

Official Graph Messenger (Telegraph) Channel

Download from Google Play Store:
https://play.google.com/store/apps/details?id=ir.ilmili.telegraph

Donation:
https://graphmessenger.com/donate

Last updated 4 months, 4 weeks ago