ንስር ሕክምና -@NisirHikimna

Description
ኹልጊዜም ከእናንተ ጋር !


የቲዩብ ➻ https://www.youtube.com/@nisirhikimna777
Advertising
We recommend to visit

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion 📩 @Share_Home

Last updated 1 month ago

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 4 months, 2 weeks ago

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 6 months, 2 weeks ago

3 weeks, 5 days ago
3 weeks, 6 days ago

ውብ ቤተሰቦቻችን እንዴት አደራችሁልን 🌅

ሠናይ መዓልት 🥰

@NisirHiKimna

4 weeks, 1 day ago
1. [**ጤነኛ ማን ነው?**](https://telegra.ph/%E1%8C%A4%E1%8A%90%E1%8A%9B-%E1%88%9B%E1%8A%95-%E1%8A%90%E1%8B%8D-10-23)
  1. ጤነኛ ማን ነው?

ጤና ምንድን ነው፤ ጤነኛስ ማን?፤ የጤናማነት ሕይወት ሲባልስ ምን ለማለት ነው?

🌍የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) ከ1948 ዓ/ም ጀምሮ ጤና ማለት ይለናል

(ተጨማሪውን አንብቡት)

© ንስር ሕክምና - @NisirHikimna
👇👇👇👇👇👇👇

3 months, 4 weeks ago
4 months ago

የአሜባ በሽታ (አሜቢያሲስ/Amebiasis)

ትርጉም (Definition)

? አሜቢያሲስ (amebiasis/amoebic dysentery) በተለይም ትልቁን አንጀት የሚያጠቃ የአንጀት ኢንፊክሽን አይነት ሲኾን በአመዛኙ ኢንታአሜይባ ሂስቶላይቲካ (Entamoeba histolytica) በተሰኘ ጥገኛ ተህዋስ አማካኝነት ይከሰታል።

?️መንስኤዎች (Causes)

?‍⚕️ አሜቢያሲስ አስተላላፊ ህዋሱ ከሚገኝበት የአንጀት ጽዳጅ/ሰገራ ጋር በአንድም ኾነ በሌላ መንገድ በተነከካ ምግብ እና ውኃ አማካኝነት ይተላለፋል።

? በተለይም ከሰሀራ በታች ባለነው አፍሪካውያን ላይ ይልቁንም በድህነት ጥላ ስር በምንሰቃየው ምስኪናን ማኅበረሰብ በሚኖር የንጽሕና ጉድለት የመከሰት ዕድሉ ሰፊ ነው።

? ምልክቶች (clinical features)

?‍⚕️አሜቢያሲስ ከምልክት አልቦ ተሸካሚነት (asymptomatic carriers) እስከ ቀላል (mild) እና ለሕይወት አስጊነት የደረሱ (sever& life threatening) ኹነቶች ሊያስከትል የሚችል ሲኾን ለምሳሌም ያክል:-

?‍? ማቅለሽለሽ

?ትኩሳት

? የሰገራ መቅጠንና ተቅማጥ

? ማስማጥ እና ደም የቀላቀለ ሰገራ ከቀላል እስከ ጠንከር ያሉ ስሜቶችን የሚያሳይ ሲኾን አንዳንድ ጊዜ ግን ደግሞ ወደ ሌሎች የአካል ክፍሎች በተለይም ጉበት፣ የሆድ ዕቃ አቃፊ፣ ሳንባ፣ ልብን እና አንጎልን ጭምር በመሰርጨት ብግነትንና መግል መቋጠርን በማስከተል ለከፋ ሕመም፡ አለፍ ሲልስ ደግሞ ሞትን ጭምር ያስከትላል።

?ምርመራ (Diagnosis)

አሜቢያስ በቀላሉ የሰገራ ምርመራ በማድረግ የሚታወቅ ሲኾን እንደ ጉበት ባሉ ከአንጀት ውጭ ያሉ ውስብስብነቶችን ካስከተለ ደግሞ የአልትራሳውንድ እና ሲቲ ስካን ምርመራዎች ይደረጋሉ።

? ሕክምና (Treatment)

? አሜቢያሲስ እንደ ሜትሮኒዳዞል እና ቲኒዳዞል ባሉ ፀረ ተህዋሲያን መድኃኒቶች አማካኝነት በቀላሉ ታክሞ ይድናል።

? ጉበትን ጨምሮ የመግል መቋጠር ውስብስብነትን ካስከተለ ደግሞ በቀዶ ሕክምና ማፋሰስ (abscess drainage) እና በመርፌ የሚሰጡ መድኃኒቶችን መውሰድ ተገቢ ኾኖ ይገኛል።

መከላከያ መንገዶች (Prevention)

? እጅን በሳሙና በአግባቡ መታጠብና የግል ንጽሕናን መጠበቅ

? ንጽሕናውን የጠበቀ አሊያም የታከመ ውኃን መጠቀም

?‍? ምግብን በተገቢው መንገድ በንጽሕና መያዝና አብስሎ መመገብ:

? አስታውሱ :-  አሜቢያሲስ በቀላሉ በመድኃኒት ታክሞ ይድናልና እነኚህን ምልክቶች ከታዪበዎት በአቅራቢያዎ በሚገኝ የጤና ተቋም ጎራ ይበሉ።

#ለሌሎች_ማጋራት_በጎነት_ነው

?ሃሳብ፡ አስተያየት ካላችሁ➻ @nisiru

ሠናይ መዓልት!

© ንስር ሕክምና - @NisirHikimna

4 months ago
We recommend to visit

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion 📩 @Share_Home

Last updated 1 month ago

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 4 months, 2 weeks ago

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 6 months, 2 weeks ago