Infinite Entertainment, Zero Cost: Get Your Free Books, Music, and Videos Today!

Wachemo University students' union

Description
For real information held in our university...
🔊 "Let there be Peace; Together, We Progress." 🔊
We recommend to visit

The official Telegram on Telegram. Much recursion. Very Telegram. Wow.

Last updated 3 weeks, 5 days ago

Stay connected with the latest iPapkorn Bots and News 🗞️

Bots: https://t.me/iPapkornBots/2

Last updated 4 months ago

Breaking News | Observing world events unfold in the grand theater of our time.

Last updated 1 day, 12 hours ago

2 months ago
Wachemo University students' union
2 months ago
Wachemo University students' union
2 months ago
Wachemo University students' union
2 months ago
Wachemo University students' union
2 months ago
Wachemo University students' union
2 months ago
Wachemo University students' union
4 months ago
Wachemo University students' union
4 months ago
Wachemo University students' union
4 months ago

የዋቸሞ ዩኒቨርስቲ ሰላም ፎረም አና አዲሱ የተማሪ ህብረት የትውውቅ እና የአንድነት ጊዜ አሳለፈ።

በሰላም ፎረም ጥሪ መሰረት የተዘጋጀው የአንድነት ጊዜ ዋና አላማው ለተሻለ ስኬት በጋራና በመተባበር መስራትን ማበረታታት ነው።

በመረሃግብሩም የተገኙት የመሰረታዊ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ሳሙኤል ግርማ እንዲሁም የዋቸሞ ዩኒቨርስቲ ሕዝብ ግንኙነት እና አለም አቀፍ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት አቶ ዳንኤል ገዴ መልዕክት አስተላልፈዋል።

ለውጥ ለማምጣት በአንድነት መስራት ብልህነት ነው ፤ልዩነታችሁን አክብራችሁ ያላችሁን ሀብት ሁሉ በአግባቡ በመጠቀም ይህንን ብዙ ዋጋ የተከፈለበትን የመንግስት ተቋም በቅንነት ማገልገል አለባችሁ በማለት መልዕክት አስተላልፈዋል።

በመጨረሻም የሰላም ፎረም እና የተማሪ ህብረት በቀጣይ በጋራ ለመጓዝና በየትኛውም ስራ ላይ በመተባበር ለመስራት ውይይት አድርገዋል።

በውይይቱም የሰላም ፎረም ፕሬዚዳንት እስራኤል ግርማ እንዲሁም የተማሪ ህብረት ፕሬዚዳንት መብራቱ ደጀኔ፤ ብዙ እያቀድናቸው ያሉ ጉዳዮች አሉ ብዙ ለመስራት ራሳችሁን አዘጋጁ በማለት ለስብሰባው አባላት ገለፃ ሰጥተዋል።

ታህሳስ 17 ቀን 2016 ዓ.ም

4 months ago
ለ 1ኛ አመት የሴት ተማሪዎች በሙሉ …

ለ 1ኛ አመት የሴት ተማሪዎች በሙሉ ጠቃሚ የሆነ የህይወት ክህሎት ስልጠና ስለተሰናዳ፤ ሴት ተማሪዎች መቅረት አይቻልም።

We recommend to visit

The official Telegram on Telegram. Much recursion. Very Telegram. Wow.

Last updated 3 weeks, 5 days ago

Stay connected with the latest iPapkorn Bots and News 🗞️

Bots: https://t.me/iPapkornBots/2

Last updated 4 months ago

Breaking News | Observing world events unfold in the grand theater of our time.

Last updated 1 day, 12 hours ago