Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

🇵🇸ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸

Description
ይህ ቻናል ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው።

✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው‼
👇🏾👇🏾👇🏾
@hamdquante

አስተያየትዎ ይበልጥ ይገነባናል
👉🏿 @hamdquante_bot👈🏿
Advertising
We recommend to visit

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik

● Welcome to Ethio music Channel

➤ For any promotion and Advertising 📩 inbox @Markonal21 ወይም @ethiomusic21bot
.
.
● የበጎ አድራጎት ስራዎችን በነፃ ፖስት እናደርጋለን ለመልካምነት ቦታ አይመረጥም ! ያዋሩን
.
.
● የሀገር ውስጥ አዳዲስ
ሙዚቃዎች
አልበሞች በፍጥነት ያገኛሉ
.
● እንዲሁም በቀናነት JOIN & SHARE ያድርጉ !

Last updated 2 weeks, 1 day ago

🇪🇹 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን  አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ ቆየት ያሉና አዳዲስ👇👇

👏 የቸብቸቦ መዝሙራት 🎻 የበገና መዝሙራት  
👑 የቅዱሳ መዝሙራት ⛪️ የንግስ መዝሙራት
💍 የሠርግ መዝሙራት 🌦 ወቅታዊ መዝሙራት መገኛ


📢ለ ማስታወቂያ ስራዎች @Miki_Mako

1 день, 23 часа назад

🧿
አላህን ለመውደድህ ምልክቱ
ዚክር ማብዛትህ ነው።

ምክንያቱም፦
አንድን ነገር አትወድም
ስለ እሱ አብዝተህ ብታወሳ እንጂ!!**

[مدارج السالكين ٢/١٦٢]

https://t.me/hamdquante

1 день, 23 часа назад

🧿
አንድ ኣማኝ ኢማኑ በጨመረ ልክ
ከአላህ ዘንድ የሚደረግበት ሙከራ (ፈተና) እየበረታ ይሄዳል።
   ተቃራኒ ከሆነም በተቃራኒው ልክ!!

ኢማሙ አልባኒ
[السلسلة الصحيحة ١/٢٨٥]

https://t.me/hamdquante

3 дня, 16 часов назад

🦶
ብሄር…, ጥቅማ ጥም…, ዝምድናም ይሁን ሌላ ነገር አስታኮ;
አመለካከቱ አሸክሞህ መንሀጅህ ለመበለዝ መጥቶ ሲንሾካሾክህ………

"ኣኣይ እኔ እንደዚህ ዐይነት ሰው አይደለሁም"
ብለህ ቅስሙን አትስበረው።

እባክህ………
ከቻልክ እግሩን ሰብረህ ሸኘው!!!**

ስንትና ስንት ነገራችን ትተን አኼራን ከጅለን በያዝነው መንሓጅ የማንም እንከፍ አመለካከት ልንሸከም???

"በዳዕዋ ላይ የግለሰብ ፍላጎት አናረማምድም!!"

https://t.me/hamdquante

2 месяца назад

🌙
    ***መንዙማ ነሺዳ  በሱዳን ሙዚቃ
እንዳንጭበረበር  መሸዋወድ ይብቃ።

ተከታታይ ፊልሞች  ወይንም ድራማ
ሁሉም አስወግደህ  ቁርኣን ብቻስማ።

ቀንህን በመጾም  ለሊትህ በመቆም
ደረጃህ ከፍ ይበል   ከጌታህ ፊት ስትቆም።

ጾምህ ጥርት ይበል  ከሀሜት ከውሸት
      አሉባልታ ወሬ    እለፈው ከርቀት።

ቁርኣንህ ዘርግተህ  አንብበው ቀን ማታ
🤲ከዱዓ ከአዝካር  አትቋረጥ ለአፍታ።

ሰላትን በመስጂድ  ከሙስሊሞች ጋራ
   ሁሉንም በኢኽላስ  በሱና እንስራ።**

ሐምዱ ቋንጤ
ከፉርቃን ሰማይ ስር*

ወደ ኸይር የተጣራ የሰሪው ምንዳ ይኖረዋል👇
https://t.me/hamdquante

Telegram

🇵🇸ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸

ይህ ቻናል ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው። ***✍***እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው***‼*** ***👇🏾******👇🏾******👇🏾*** @hamdquante አስተያየትዎ ይበልጥ ይገነባናል ***👉🏿*** @hamdquante\_bot***👈🏿***

***🌙***
2 месяца назад
***🌙***

🌙
ማስተዋልን ይሻል………

ካዕቡል አሕባር የተባለው ሰሐብይ እንዲህ ይላል፦
*🌙
«ከረመዷን በኋላ አላህን እንደሚያምፅ እያሰበ ረመዷን የጾመ ሰው ጾሙ ውድቅ ይሆንበታል።»

[لطائف المعارف ٢٩٣]*

https://t.me/hamdquante

2 месяца назад

*🌙رمضان… يا رمضان… يا رمضان*

كلمات رائعة بصوت جميل على رمضان

https://t.me/hamdquante

2 месяца, 1 неделя назад

🌙
*ሁሌም በአእምሮዬ የሚመላለስ ጥያቄ……

ሙስሊሞች በግልም ይሁን በህብረት በረመዷን ወር ላይ ከጌታቸው የሚኖራቸው ቁርኝት;
ዐመቱን ሙሉ ቢኖራቸው የት ይደርሱ ነበር???*

https://t.me/hamdquante

Telegram

🇵🇸ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸

ይህ ቻናል ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው። ***✍***እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው***‼*** ***👇🏾******👇🏾******👇🏾*** @hamdquante አስተያየትዎ ይበልጥ ይገነባናል ***👉🏿*** @hamdquante\_bot***👈🏿***

***🌙***
2 месяца, 1 неделя назад

⚫️
የአምናው ረመዷን ጾመው ከጨረሱ በኋላ……

"ለቀጣዩ አላህ ያድርሰኝ እንጂ ከዘንድሮው በበለጠ ሰርቼ እጠቀምበታለሁ።"

ብለው ያሰቡ ብዙ ነበሩ። ዘንድሮ ግን ቀብራቸው ላይ ሳር በቅሎ ወዳጅ ዘመድ ረስቷቸዋል።

⛔️እኔ እና አንተስ………
ከዚህ ዐመት በኋላ ሌላ ረመዷን እናገኝ ይሆን??**

እንኳንስ ሌላ ረመዷን ለማግኘት; ……ይህንኑ ለመጨረስ ምንም ዋስትና የለንም።

"ለቀጣይ……" ከሚል ከንቱ ምኞት ውጣ። ዛሬን ማግኘት ከቻልክ ዛሬ ላይ ስራ!!

ካነጋህ ምሽት: ካመሸህ ንጋትን አትጠብቅ!!

https://t.me/hamdquante

Telegram

🇵🇸ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸

ይህ ቻናል ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው። ***✍***እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው***‼*** ***👇🏾******👇🏾******👇🏾*** @hamdquante አስተያየትዎ ይበልጥ ይገነባናል ***👉🏿*** @hamdquante\_bot***👈🏿***

***⚫️***
2 месяца, 1 неделя назад


*ብዙ ሀገሮች ነገ ሻዕባን 30 እንደሆነ እየገለፁ ነው።

የሱዑዲያ መግለጫ እስከ ሚወጣ እንጠባበቃለን።*

https://t.me/hamdquante

4 месяца, 1 неделя назад


ከእስልምና መልካምነት………

ነብያቶች ላይ ድንበር ከማለፍም ይሁን ደረጃቸው ዝቅ ከማድረግ ይከለክላል።
   ከታላቁ ሰሓብይ ዑመር ኢብኑል ኸጣብ ባስተላለፈው የአላህ መልእክተኛﷺ እንዲህ ይላሉ፦

«لا تطروني كما أطرت النصارى ابن مريم، إنما أنا عبد فقولوا عبد الله ورسوله»
«ክርስቲያኖች የመርየም ልጅ ከፍ ከፍ እንዳደረጉት ከፍ አታድርጉኝ፣
እኔ እንደሆንሁ ባሪያ ነኝ; የአላህ ባሪያ እና መልእክተኛው በሉኝ።»

የዒሳ (የእየሱስ) “ተከታይ ነን” የሚሉ ክርስቲያኖች [በሙገታቸው] በሚከተሉት ነብይ ላይ ድንበር አልፈው የሌለው ደረጃ በመስጠት
"የአምላክ ልጅ ነው፣ አምላክም ነው፣ ጌታ ነው"
  ብለው ድንበር አለፉበት። በዚህ ድንበር ማለፋቸውም ከትክክለኛው እምነት የወጡ [ከሓዲያን] ሆኑ።

ነብዩ ሙሐመድﷺም ከእሳቸው ሞት በኋላ ተከትለው የሚመጡ ተከታዮቻቸው እሳቸውን ከፍ ከፍ እያደረጉ ለእሳቸው የማይገባቸው የሆነ የአምላክነት ወይም የጌትነት ባህሪ ሰጥተው ክህደት ላይ እንዳይወድቁ በሚል አስጠነቀቁ።
ትታዘዙኝ ዘንዳ የተላክሁ……
«የአላህ መልእክተኛ ነኝ።»
የአላህ መልእክተኛ መሆኔ ሸውዷቹህ አምላክነት እንዳትሰጡኝ። ምክንያቱም እኔ ማለት **«የአላህ ባሪያ ነኝ።»
ብለው አስተላለፉ።

[የአለህ መልእክተኛ] ስለሆኑ
እንታዘዛቸዋለን።
[የአላህ ባሪያ]ስለሆኑ
አናመልካቸውም።

ይህ………
    የእስልምና መልካምነት ከሚገለፅባቸው ነጥቦች አንዱ ነው።።

https://t.me/islmina_min_ale

We recommend to visit

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik

● Welcome to Ethio music Channel

➤ For any promotion and Advertising 📩 inbox @Markonal21 ወይም @ethiomusic21bot
.
.
● የበጎ አድራጎት ስራዎችን በነፃ ፖስት እናደርጋለን ለመልካምነት ቦታ አይመረጥም ! ያዋሩን
.
.
● የሀገር ውስጥ አዳዲስ
ሙዚቃዎች
አልበሞች በፍጥነት ያገኛሉ
.
● እንዲሁም በቀናነት JOIN & SHARE ያድርጉ !

Last updated 2 weeks, 1 day ago

🇪🇹 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን  አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ ቆየት ያሉና አዳዲስ👇👇

👏 የቸብቸቦ መዝሙራት 🎻 የበገና መዝሙራት  
👑 የቅዱሳ መዝሙራት ⛪️ የንግስ መዝሙራት
💍 የሠርግ መዝሙራት 🌦 ወቅታዊ መዝሙራት መገኛ


📢ለ ማስታወቂያ ስራዎች @Miki_Mako