Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

መንታ ልቦች

Description
Feta bcha no ድብርት😂🤣🤣

1~መጀናጀን😍
2~ፍቅር መመስረት❤
3~መሰዳደብ😡😡
4~no ድብርት 😂
5~70ሰው add ላረገ admin ይሰጠዋል
6~100 ሰው add ላረገ 50 ብር አለው add አርጉ ተሸለሙ
7~በተረፈ አውሩ ዝም አይቻልም
Lmangwem tyaki
@Mtg24ab
@Mtg24ab
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 2 weeks, 1 day ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 month, 3 weeks ago

3 weeks, 3 days ago

***ኡፍፍፍፍ ሲከብድ

ልባችን ሲያቃስት መቋቋም ሲከብደው
አጥብቆ ሲፈልግ ደጋግሞ አንድን ሰው
መሸከም ተስኖት ፍቅርና ናፍቆትን
ጨካኝ ነሽ ቢላት ጨክኖ ህይወቱን

መጠጣት መብላቱን እርግፍ አርጎ ቢተው
እንቅልፍ ካይኑ ቢርቅ እንባ እንየሸፈነው
መተንፈስ ቢሳነው ሁሉ ቢለው ጭልም
የምር እረዳለው እኔ በሱ አልፈርድም

ከባድ ነው ትዝታ እጅጉን አድካሚ
በታሰበ ጊዜ የፍቅር ልብን አድሚ
አንዴ በፈገግታ አንዴ ደሞ ለቅሶ
ሁሌም ይታጀባል መልሶ መላልሶ

ብቻ ግን ከባድ ነው መቋቋም ይከብዳል
የደረሰበት ሰው ሁሏንም ያቃታል🥹

መልካም ምሽት ይሁንላችሁ ቤተሰብ 🙏

👇👇👇👇👇👇👇
join***

3 weeks, 3 days ago

(              )
ባጣ መሸሸጊያ
ከጨቀየው ዓለም😒

ቀኔን ማሳመርያ
ማጣፈጫ ቅመም😢

ጊዜያዊ መፍትሄ
ለዘላቂው ህመም....
አላንተ የኔ እንቅልፍ🤤

ማንም ምንም የለም። 

ታዲያ ዛሬ ዛሬ ያመጣኸው ፀባይ🧐
ምድርን ተፍቼ ብተኛ ባልጋ ላይ 😴

ሕልምና አውነታው ተወናበዱና

ከእውኑ ጨረቃን
ከቅዠቱ ፀሐይ🌝

ከበላዬ ምድር ከበታቼ ሰማይ🤯
የምጠጣው ምስር
የምበላው
             አባይ🤭!!

Neven last

3 weeks, 5 days ago

የገጣሚው መብት በህግ የተጠበቀ ነው

1 month ago

አለማፍቀር ▻ ***እኮ የምድርን የተዘበራረቀ ደስታ የሚሰጥ ስሜትን...... የሰው ልጅ ሊደርስበት የሚችለውን የጥንካሬ ጥግ...... እራስን ውብ አድርጎ በራስ ላይ ሌላን አንግሶ የራስ ያለመሆንን ጥግ ........... በፍቃደኝነት ጎንበስ ብሎ መገዛትን....  መልካም የሚባሉ የህይወት ገፆችን መመልከቻ ቁልፍ ማጣት ነው!...…...

አለማፍቀር የማጣት ፍርሀትን........ ያለምክንያት መናፈቅን....... ያለትግል መረታትን..... ከራስ ላይ መገለልን እንዳናይ የሚያግድ ግድግዳ ነው........

አለማፍቀር አለም ላይ ያሉ ውብ..... አስደሳች..... እጅግ አስከፊ የሚባሉ ስሜቶችን አለማጣጣም እና አለማወቅ ነው.......

ምክንያት አልባነት የፍቅር መሰረት ነው......
ያለምክንያት ማፍቀር........ ያለምክንያት መፈለግ.....  ያለምክንያት መናፈቅ..........ያለምክንያት የራስ አለመሆን....... ያለምክንያት ..........
ምክንያቱም ለሁሉም ፍቅር በቂው ምክንያት ነው፡፡

እናትዬ..
ሳላወራሽ መቆየት መፍራቴን........ ሳላይሽ መሰንበትን መጥላቴን....... ድምፅሽን የመስማት ጉጉቴን እኮ እወደዋለሁ....... ፍቅር ነዋ!...........***.

ከተመቻቹ ÷                 #𝐋𝐢𝐤𝐞                 #𝐂𝐨𝐦𝐦𝐞𝐧𝐭                 #𝐬𝐡𝐚𝐫𝐞

📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት*!📱*

Mintesnot

1 month ago

እሷ:"ድብብቆሽ (አኩኩሉ) እንጫወት ልደበቅና ካገኘሀኝ ታገባኛለህ"አለችው "
እሱ:""ፈልጌ ካላገኘሁሽስ? አላት
እሷ:""ከበሩ ኋላ ነው ምደበቀው አለችው
🥰*😍*

😂😂**

1 month ago

**መሸሸግ ፈልጋቹ አታቁም? ወናነት መንፈሳቹን አላወከውም? ባይተዋርነት ተስምቷቹስ አያቅም? የምትሰሙት ነገር ከመደጋገሙ የተነሳ ልክ መስሏቹ አልቀለለባቹም? ማልቀስ ፈልጋቹ ግን ለቅሷቹ ስሜታችሁን ሳይገልፅ ቀርቶስ አያቅም?ከት ብላቹ ስቃቹ ሳቃችሁ ከውስጥ ሳይሆን የጥርስ ብቻ ሆኖባቹ አያቅም? በሰው ለመወደድ የማስመሰለን ዳንኪራስ አረገጣቹም? የምታከብሩትስ ሰው በማጠብቁት ልክ አሎረደባቹም?

ግን እመኑኝ ኢሄ ነው የሰውነት ወጉ የሚጣፍጥ ብቻ ብንመገብ የሚመረውን ከየት አውቀነው ይመራል እንል ነበር?"😁😁**

https://t.me/mentalebe
https://t.me/mentalebe

1 month, 1 week ago

✍️💔💔

ጦሴን ይዛው ትሂደት
ለኔ አላላትም
ብትጠራኝ እንኳን
አልከተላትም 😏
ረስቻታለው ከፈለገች
ትጥፋ😤
ሌላ ቆንጆ ሞልቷል
ቅንጣት አልከፋ☹️

እልና በሰው ፊት

እንባዬ ይወርዳል
በጨለማው ለሊት 💔💔💔

Join በማድረግ ይቀላቀሉን

✍️አውደ ቃል✍️

1 month, 1 week ago

OK ene 1ngr lngrachu

1telk ye hiwte tmokroye bye mamnw

"Be godele lay memulat egi be Mola lay mefsese alflgm " bhiwte ytmarkut ngr yhenn nw

From metii 🙏 I really thanks

1 month, 1 week ago

Zare arb nw Ena ye hiwte temokro yaAlachu share argun guys ?

1 month, 2 weeks ago
ፎቶዋቹ ባማረ መልኩ [#edit](?q=%23edit) እንዲደረግ ከፈለጋቹ

ፎቶዋቹ  ባማረ መልኩ #edit እንዲደረግ ከፈለጋቹ

photo editing

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 2 weeks, 1 day ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 month, 3 weeks ago