የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::
#Group t.me//Ethio_Jobs2000
#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0
https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk
For promotion ? @Share_Home
Last updated 2 weeks, 6 days ago
ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1
Last updated 6 months, 4 weeks ago
Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia ? ይሄንን ሊንክ ይጫኑ
Last updated 8 months, 3 weeks ago
ልቤ ምነው ፈራ
በዚች ምድር ሳለሁ እስትንፋስ ነሸ ለኔ፣
ሁሉን የማይብሽ ብርሃኔም ነሸ ለአይኔ።
አዎን እወደሻለሁ ከሁሉም አብልጬ፣
አንድ አንቺን ዘላለም በደስታ መርጬ።
እኔ ያንቺ ሆኛለሁ ገና ያኔ ሳገኝሽ፣
የልቤን አውጥቼ መውደዴን ሰነግርሽ።
እያደር ቀን ሲሄድ ፍቅሬ መጠን አጣ፣
ላንቺ ያለኝ መውደድ ይፋ ሆኖጣ።
ሰው ይበልጥ ሲቀርብሸ እኔ አፈራለሁ፣
ድንገት እንዳትርቂኝ ሁሌ እጨነቃለሁ።
እኔንጀ የኔ አለሜ የማጣሸ መሰለኝ፣
አጠገቤ ሆነሸ ሩቅ የሆንሸ ተሰማኝ።
ልቤ ምነው ፈራ ከወትሮው ተለየ፣
አይኔም ዕንባ ቀሮት እየሳሳሸ አየ።
በተለየ ፀባይ ውስጤ ቅር፣ የሚለው፣
ምከንያቱን ካወቅሽ ንገሪኝ ምንድነው ።
[♥️የፍቅርኛዎን ውይም የእርሶን ስም የመጀመሪያ ፈደል በመንካት ከዛ የምሆነውን አሰገራሚ ነገር ያያሉ♥️!!
A ♥️ B ♥️ C ?
D ♥️ E ♥️ F ?
G ♥️ H ♥️ I ?
J ♥️ K ♥️ L ?
M ♥️ N ♥️ O ?
P ♥️ Q ♥️ R ?
T ♥️ U ♥️ V ?
W ♥️ X ♥️ Y ?
? ➣#ፍቅርን በቃላት ሁሌም መግለፅ አስፈላጊ ቢሆንም #ተግባር ግን ወሳኝ ነው♥
? ➣የምታፈቅራት ከሆነ በተግባር አሳያት እንጂ#በምላስህ አትደልላት የኔ ማር፣ የኔ ፍቅር፣ ህይወቴ፣ እናት፣ ቆንጆ ነሽ፣ ዳሌሽ፣ ሽንጥሽ፣ አይንሽ፣ ወ፡ዘ፡ተ እያልክ የቃላት ጋጋታ ከምትደረድርላት በተግባር አሳያት ያኔ እስትንፋሱዋን ትሰጥሀለች።
? ➣#ከቃላት ድርደራ ይልቅ አድርጎ ማሳየት አንተ ለሷ ምን ዓይነት
ቦታ እንዳለህ ይነግራታል
? ➣ #እውነተኛ ፍቅር በምላስ ሳይሆን በተግባር ትገለፃለች እና አንተ ትንሽ ብለህ በተግባር ያሳየሀት ነገር ለሷ ትልቅ ነገር ነው
ፍቅር ምላስን ሳይሆን ተግባርን ትፈልጋለችና
? ➣ #እውነተኛ ፍቅር የሚመነጨው ከልብ እንጅ ከቃላት ጋጋታ ብቻ አይደለም፣ ልብ ያስባል አተ ትተገብርዋለህ ከማውራት ማድረግ ይቀላልና።
" #ፍቅር _ሁሌም _አሸናፊ_ነው"
Join @yefkrkale
ፍቅር….
የእናትና የልጅ ድንበር
የፍጥረታት ደም ዝውውር
የማይታየው አለም ቀመር
የእግዜር የመኖር ሚስጥር
ፍቅር….
በልብ እንጂ በአይን የማይታይ
ፍቺ ያጣ የሰው እራይ
የጨለማው አለም ብራ ሰማይ
የመለኮት መንደር ድልድይ
ፍቅር…...
ተዘግኖ የማያልቅ ሀብት
የማይለወጥ በወረት
የደካማው ጉልበት ብርታት
ጉድፍን ገለጭ መስታወት
ፍቅር…..
በጦር በፈረስ ማይረታ
የልብ ህመም የስሜት ወለምታ
ለሚፋለመው የሀይል ቃታ
የእውነት ማሳያ እንድምታ
ፍቅር……
ጌታን ለባርያው የሚጥል
ከክንፉ ጥላ ሚጠልል
ፍላፃ ጦሩን የሚስል
የሰማይ መና ጠል
ፍቅር…….
Join @yefkrkale
? ➣#ፍቅርን በቃላት ሁሌም መግለፅ አስፈላጊ ቢሆንም #ተግባር ግን ወሳኝ ነው♥
? ➣የምታፈቅራት ከሆነ በተግባር አሳያት እንጂ#በምላስህ አትደልላት የኔ ማር፣ የኔ ፍቅር፣ ህይወቴ፣ እናት፣ ቆንጆ ነሽ፣ ዳሌሽ፣ ሽንጥሽ፣ አይንሽ፣ ወ፡ዘ፡ተ እያልክ የቃላት ጋጋታ ከምትደረድርላት በተግባር አሳያት ያኔ እስትንፋሱዋን ትሰጥሀለች።
? ➣#ከቃላት ድርደራ ይልቅ አድርጎ ማሳየት አንተ ለሷ ምን ዓይነት
ቦታ እንዳለህ ይነግራታል
? ➣ #እውነተኛ ፍቅር በምላስ ሳይሆን በተግባር ትገለፃለች እና አንተ ትንሽ ብለህ በተግባር ያሳየሀት ነገር ለሷ ትልቅ ነገር ነው
ፍቅር ምላስን ሳይሆን ተግባርን ትፈልጋለችና
? ➣ #እውነተኛ ፍቅር የሚመነጨው ከልብ እንጅ ከቃላት ጋጋታ ብቻ አይደለም፣ ልብ ያስባል አተ ትተገብርዋለህ ከማውራት ማድረግ ይቀላልና።
" #ፍቅር _ሁሌም _አሸናፊ_ነው"
?//ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር //??
Join @yefkrkale
ፍቅር የሚሰሩ ፤
ለአንድቀን አደሩ ።
ፍቅር የሠራቸው ፤
ለዘላለዓለም ኖሩ
Join @yefkrkale
?ፍቅር ይበልጣል
ባልና ሚስት በሚኖሩበት አንድ ቤት ውስጥ ከመሸ በራቸው ይንኳኳል ። ሚስት ለመክፈት ትሄዳለች ከዛም ባየችው ነገር በጣም ተገረማለች ። ሶስት ነጫጭ ሽበት ያለባቸው የሚያማምሩ ባለግርማ ሞገስ ሽማግሌዎች ነበሩ ። አቤት ግቡ ምን ፈልጋቹ ነው አለቻቸው ፈራ ተባ ባለ የአነጋገር ድምፀት ። ሶስታችንም አንገባም አንዳችን ነን የምንገባው እራሳችን እናስተዋውቅሽ አሉና ራሳቸውን ማስተዋወቅ ጀመሩ ። 1ኛው ስኬት እባላለው እኔ ቤትሽ ከገባሁ አሳብሽ ሁሉ ይሳካል አላት ፣
2ተኛው ገንዘብ እባላለው እኔ ቤትሽ ከገባሁ ችግር የሚባል አይኖርም አላት ፣
3ተኛው ፦ ፍቅር እባላለው ፍቅር ማብራሪያ የለውም አላት ። ከዛ ሚስት ባለቤቴን ላማክር ብላ ወድ ውስጥ ገባችና ልክ ለባለቤቷ ስትነግረው በነገሩ ተደንቆ እንዲህ አለ ። በእውነቱ ይሄ እድል ሊያመልጠን አይገባም ገንዘብን የሚያክል ነገር ደጅ ቆሞ መወያየት ግፍ ነው ሰርቼ ከሰው በታች የሆንኩት ገንዘብ ሰለሌለኝ ነው እና ፈጠን በይ ገንዘብን ወደቤታችን እንዲገባ ንገሪው አላት ሚስትየውም በሀሳቡ ተስማምታ ገንዘብን ልትጠራው ስትል ልጇ እንዲ አላት እማዬ ገንዘብ ገብቶ አባዬ እንደለመደው ማታ ማታ ከሚደበድብሽ ፍቅር ገብቶ ሰላምሽን ብታገኚ አይሻልም ? አላት ።
እሷም በልጇ ሀሳብ ተደስታ ባልየውን ፍቅር ካልገባ ብላ ሞገተቹ በመጨረሻም ፍቅር እንዲገባ ወስነው ወደ ሽማግሌዎች ሄዱና ፍቅር የተባልከው ሰው ወደቤታችን ግባ ይሉታል ።እሱም ተከትሏቸው ይገባል ባልና ሚስቱም። ዞር ብለው ሲያዩ 3ቱም።ሰዎች ቤት ገብተው ቆመዋል ባልየው ደንግጦ እኛ በቤታችን እንዲገባ ያልነው ፍቅርን እኮ ነው አለ ከሽማግሌዎቹም አንዱ ዞር አለና ልክ ብለሀል ።
ነገር ግን ፍቅር ካለ ስኬት አለ ፍቅር ካለ ገንዘብ አለ ። በማለት 3ቱም ወደቤታቸው ገቡ ፍቅር የሆነው ፈጣሪ ወደቤታችን ሲገባ መልካም የሆኑ በሙሉ አብረው ይገባሉ ።
.....? ክርስቶስ የሞተለት ዓላማ ፍቅር ነው
..... ፍቅር የህይወታችን ህልውና ነው
..... ፍቅር ከሁሉም ይበልጣል
140k ቻናል የሚገዛ inbox ? @cha_plus
❤️❤️ውድ ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ ❤️??
#አንተዬ ፦ፍቅር የለም ከማለትህ በፊት፣ እኔ ውስጥ ፍቅር አለ ወይ?
ብለህ ፈትሽ!
፦ሚስት የምትሆን ሴት የለችም ፣ ከማለትህ በፊት እኔ ባል መሆን ችላለሁ
ወይ? ብለህ ራስህን መርምር!
#አንቺስ ፦ወንድ እንጂ ባል የለም ከማለትሽ በፊት፣ እኔ ጥሩ ሚስት መሆን
ችላለሁ ወይ? ብለሽ ራስሽን ጠይቂ!
ጥሩ ጉዋደኛ የለም ከማለትሽ በፊት እኔ ጥሩ ጉዋደኛ መሆን ችላለሁ ወይ?
ብለሽ አስቢ!
ማንም ሰው ጥሩ ከሆነ፣ ጥሩ ነገሮች ሁሉ ከሱ መራቅ አይችሉም።
ስለዚህ ጥሩነትን ከሰው ሳይሆን ከራሳችን ነው
የምናገኘው።
✅መልካም ሁን
✅ቅን ሁን
✅ትሁት ሁን
✅ወዳጅ ሁን
✅ፍቅር ሁን
✅ሩህሩህ ሁን
✅ለጋሽ ሁን
✅አስተዋይ ሁን
✅ደስተኛ ሁን
✅መፍትሄ ሰጪ ሁን
✅ተፅዕኖ ፈጣሪ ሁን
✅አመስጋኝ ሁን
✅በትንሽ የምትደሰት ሁን
✅ብልህ ሁን
✅አስታዋሽ ሁን
....... # ወዘተ ....
በምድር ላይ ከሰው ልጆች ውጪ ምንም ውድ ነገር የለም። አንተን የሚገዛ
የገንዘብ መጠን የለም።
ለራስህ ክብር ስጥ አንተ ውድ መሆንህን ካመንህ ሰዎችም ውድ መሆናቸውን
አትዘንጋ አክብራቸው ሰው በመሆናቸው ብቻ!!!
ውድ ወዳጆቼ እና የቻናላችን ተከታታዮች ❤️❤️ እወዳችሁለሁ።
# መልካም_አዳር
♥ I May Not Always Contact
You
♥●But Our Distance Makes
Me Miss You
♥●•٠ •˙I May Not Always Stay In
Touch ♥●
But I Care For You Very ...Much
♥●•٠ •˙I May Not Always Say Hi♥●
But I Hope Never To Say
Goodbye
♥●•٠ •˙I May Not Prove To Be The
"Perfect One for you" ♥●But I Hope MY L♥VE , Never
Fades to An END..!!
የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::
#Group t.me//Ethio_Jobs2000
#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0
https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk
For promotion ? @Share_Home
Last updated 2 weeks, 6 days ago
ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1
Last updated 6 months, 4 weeks ago
Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia ? ይሄንን ሊንክ ይጫኑ
Last updated 8 months, 3 weeks ago