القناة الرسمية والموثقة لـ أخبار وزارة التربية العراقية.
أخبار حصرية كل مايخص وزارة التربية العراقية.
تابع جديدنا لمشاهدة احدث الاخبار.
سيتم نقل احدث الاخبار العاجلة.
رابط مشاركة القناة :
https://t.me/DX_75
Last updated 1 year, 3 months ago
القناة الرسمية لشبكة ملازمنا كل مايحتاجه الطالب.
((ملاحظة : لايوجد لدينا اي حساب تواصل على تلكرام ولا نقوم بنشر اعلانات في القناة))
Last updated 6 days, 21 hours ago
አስደሳች ዜና ለሐቅ ፈላጊዎች በሙሉ
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
ቁጥር 3:- የሙመይዓዎች በሰለፎች ሚንሃጅ ላይ ያላቸው አደጋ ከሌሎች ሙብተዲኦች የከፋ ስለመሆኑ
# ሁሉንም አንድ ክፍል
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
? የድምጽ ጥራቱ በተሻለ ተስተካክሎ እና ለማንኛውም ስልክ ተዘጋጅቶ የቀረበ?
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
⤵️⤵️⤵️⤵️
ይ=ደ=መ=ጥ
➴➴➴➴➴
====================
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
ዝግጅት:- በተከበሩ ሸይኽ ሀሰን ብን ገላው ብን ሀሰን ሃፊዘሁሏህ የተዘጋጀ
➴➴➴➴➴
====================
በቻልነው ሁሉ ለሌሎች እንዲደርስ share/ሼር/ በማድረግ የበኩላችንን እናበርክት ባረከሏሁ ፊኩም።
➴➴➴➴➴
====================
የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
كن على بصيرة
➴➴➴➴➴
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/alateriqilhaq
አዲስ ሙሃዶራ
ርእስ:- ዑለማዎች ሸሪዓዊ እውቀት እንዲሰራጭና ዲኑን ለመጠበቅ ያደረጉት ትግል
?በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ)
በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል
ነሓሴ 19/2016 የተሰጠ ሙሃዶራ
የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም ?? ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444
#ስለ_መውሊድ_በኡለሞቻችን
➪➩➪➩➪➩➪➩➩➩
✅ በአለም ላይ ታዋቂ የሆኑና በአላህ ፍቃድ ባላቸው እውቀት ከጥመት ባለቤቶች ውጭ ትንሽ ትልቁ፤ ሴት ወንዱ የሚያከብራቸው ውድና የተከበሩ የሱና መሻይኾች በአሁኑ ሰዓት እየተደገሰ ስለሚገኘው መውሊድ የሰጡት የተለያዩ ትምህርት ሲሆን ከታች በሊንክ ቀርቦላችኋል።
ታላላቅ ኡለሞች ስለ
መውሊድ ምን አሉ?
╭─••─═••═─•••─╮
✅ ክፍል ❶ እስከ ⓯
╰─••─═••═─•••─╯
❶ኛ ➦ በታላቁ ዓሊም አንደበት
ስለ #መውሊድ
? سماحة الشيخ عبدالعزيز بن باز رحمه الله
? በሸይኽ አብዱል አዚዝ ኢብኑ ባዝ ረሂመሁሏህ
በዚህ ያገኙታል ⬇️⬇️⬇️⬇️
https://t.me/AbuImranAselefy/3911
➋ኛ መውሊድ ቢድዓ ስለመሆኑ ስለ አጀማመሩም
↩️ هل الإحتفال بالمولد بدعةٌ أو سُنّةٌ؟ومتىٰ عُرف هذا الإحتفال، ومتىٰ بدأ؟
? فضيلة الشيخ العلامة محمدأمان بن علي الجامي رحمه الله تعالى
? በሸይኽ ሙሐመድ አማን ቢን አልይ አልጃሚ ረሂመሁሏህ
በዚህ ያገኙታል ⬇️⬇️⬇️⬇️
https://t.me/AbuImranAselefy/3920
➌ኛ ለነብዩ መውሊድ መሰባሰብ ይቻላልን?
↩️ هل يجوز أن نحتفل بالمولد النبوي؟
? فضيلة الشيخ سليمان الرحيلي حفظه الله
? በሸይኽ ሱለይማን አሩሃይሊ ሀፊዘሁሏህ
በዚህ ያገኙታል ⬇️⬇️⬇️⬇️
https://t.me/AbuImranAselefy/3924
➍ኛ ነብዩ ﷺ ረቢዕ 12 ቀን ተወልደዋልን?
↩️ هل ولد النبي ﷺ يوم ١٢ ربيع الأول؟
? فضيلة الشيخ سليمان الرحيلي حفظه الله
? በሸይኽ ሱለይማን አሩሃይሊይ ሀፊዘሁሏህ
በዚህ ያገኙታል ⬇️⬇️⬇️⬇️
https://t.me/AbuImranAselefy/3938
❺ኛ አጠር መጠን ባል ገለፃ የቀረብ ወሳኝ ነጥብ መውሊድ ቢድዓ ለመሆኑ
?الشيخ الدكتور عبد العزيز الريس حفظه الله
? በሸይኽ አብዱልአዚዝ አረይስ ሀፊዘሁሏህ
በዚህ ያገኙታል ⬇️⬇️⬇️⬇️
https://t.me/AbuImranAselefy/3943
❻ኛ በዲናችን ላይ የፈለሰፈ በሚለው ሀዲስ ላይ ተዕሊቅ በዛውም ለመውሊድ ምላሽ ተሰጥቶበታል።
↩️ تعليق مهم على حديث "من أحدث في أمرنا" وفيه الرد على بدعة المولد
? الشيخ محمد بن علي بن آدم الإتيوبي الولوي
? በታላቁ ኢትዮጵያዊ ዓሊም ሙሐዲስ አሽ‐ሸይኽ ሙሐመድ ብን ዓልይ ብን አደም ረሂመሁሏህ
በዚህ ያገኙታል ⬇️⬇️⬇️⬇️
https://t.me/AbuImranAselefy/3946
❼ኛ መውሊድ ቢድዓ ሊሆን እንዴት ቻለ?
➺ መውሊድን የጀመሩት እነማን ነበሩ?
➺ ሶሃቦችስ መውሊድን አክብረዋልን?
? الإمام الفقيه العلامة محمد بن آمان بن علي الجامي رحمه الله تعالى
? በታላቁ ኢማም ሙሀመድ ቢን አማን አልጃሚ ረሂመሁሏህ
በዚህ ያገኙታል ⬇️⬇️⬇️⬇️
https://t.me/AbuImranAselefy/3951
➑ኛ በመውሊድ ዙሪያ ጥሩ ግንዛቤ የሚያስጨብጥ ወሳኝ ሙሐደራ ነው።
➽ በምርጥ አገላለፅ አቅርበውልናል።
? الشيخ محمد بن صالح العثيمين رحمه الله تعالى
? በሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን ረሂመሁሏህ
በዚህ ያገኙታል ⬇️⬇️⬇️⬇️
https://t.me/AbuImranAselefy/3953
❾ኛ ለመውሊድ የአቡ ለሃብን መናም መረጃ ለሚያደርጉ ምላሽ
↩️ الرد على من يستدل بمنام أبي لهب في جواز الاحتفال بالمولد
? الشيخ محمد بن علي بن آدم الإتيوبي الولوي
? በታላቁ ኢትዮጵያዊ ዓሊም ሙሐዲስ አሽ‐ሸይኽ ሙሐመድ ብን ዓልይ ብን አደም ረሂመሁሏህ
በዚህ ያገኙታል ⬇️⬇️⬇️⬇️
https://t.me/AbuImranAselefy/3955
❿ኛ ጥሩ ቢድዓ አለን? ለመውሊድ መሰባሰብስ ፍርዱ ምንድን ነው?
↩️ هل هناك بدعة حسنة؟ وحكم الإحتفال بالمولد؟
? الشيخ العلامة الإمام عبد العزيز بن عبد الله بن باز رحمه الله تعالى
በዚህ ያገኙታል ⬇️⬇️⬇️⬇️
https://t.me/AbuImranAselefy/3958
⓫ኛ ስለ መውሊድ ሁክም በተለያዩ ታላላቅ ዓሊሞች
↩️ حكم الإحتفال بالمولد النبوي
✅ لمجموعة من العلماء الأكابر:
? الإمام مقبل الوادعي
? الإمام ابن عثيمين
? الإمام الألباني
? الإمام ابن باز
رحمهم الله جميعًا
በዚህ ያገኙታል ⬇️⬇️⬇️⬇️
https://t.me/AbuImranAselefy/3960
⓬ኛ እጅግ በጣም #ማራኪ አገላለፅ በመውሊድ ዙሪያ
? الشيخ محمد بن صالح العثيمين رحمه الله تعالى
? በሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን ረሂመሁሏህ
በዚህ ያገኙታል ⬇️⬇️⬇️⬇️
https://t.me/AbuImranAselefy/3966
⓭ኛ የነብዩ ﷺ መውሊድ በሚከበርበት ቦታ መገኝት ፍርዱ ምን ይሁን?
? العلامة الإمام : مقبل بن هادي الوادعي ـ رحمه الله تعالى
?️ በሸይኽ ሙቅቢል ኢብኑ ሃዲ አል-ዋዲዒ ረሒመሁሏህ
በዚህ ያገኙታል ⬇️⬇️⬇️⬇️
https://t.me/AbuImranAselefy/3970
⓮ኛ ነብያችን ከመውሊድና መውሊድ ላይ ከሚፈፀመው ጥፋት የጠሩ ናቸው።
➡️ ሰኢድ አልኩመልይ ለተባለው ሱፍይ የተሰጠ መልስ
? العلامة الإمام : صالح بن فوزان الفوزن حفظه الله
?️ ሸይኽ ሷሊህ ፈውዛን አልፈውዛን ሐፊዘሁሏህ።
በዚህ ያገኙታል ⬇️⬇️⬇️⬇️
https://t.me/AbuImranAselefy/3973
⓯ኛ መውሊድ ሲደርስ ስለ ረሱላችን ﷺ የሕይወት ታሪክ፣ ባህሪያት ማውራት ይቻላል?
? العلامة الإمام : صالح بن فوزان الفوزن حفظه الله
?️ ሸይኽ ሷሊህ ፈውዛን አልፈውዛን ሐፊዘሁሏህ።
በዚህ ያገኙታል ⬇️⬇️⬇️⬇️
https://t.me/AbuImranAselefy/3977
? ታላቅ የዳዕዋ እና የንያ ፕሮግራም ጥሪ↩️
✅ በአይነቱ ለየት ያለ የዳዕዋ እና የንያ
ፕሮግራም በውላውላ የሰለፍዮች መስጂድ
ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ በቀጥታ
ስርጭት (online) ተዘጋጂቷል።
⚙ የፕሮግራሙ አዘጋጆች፦
✅ የውላውላ ሰለፍያ ጀምዓዎች
*? የእለቱ ተጋባዠ እንግችን ፦↩️***
*? በኡሰታዝ ሱልጧን ሀሰን
አሲልጢይ (ሀፊዘሁሏህ)*
ዕርስ፦ በእለቱ ይነገራል
? ኢንሻአላህ ሌላም ተጋባዥ እንግዳ ይኖራል
**? ፕሮግራሙ የፊታችንነገ ጁመአ ከምሸቱ
3፡00 ሰአት ቡሀላ ይጀመራል ቀደማችሁ
በመገኘት የፕሮግራሙ ተካፋይ ይሁኑ!!!
♻️ ፕሮግራሙን ለመከታተል ሊንኩን
በመጫን ይቀላቀሉ።
✍በቻናል እና በግሩፓች ሼር በማድረግ
ሀላፍትናችንን እንወጣ**
➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/YweIaweIa_Groups
https://t.me/YweIaweIa_Groups
? ሸር በማድረግ ሀላፊነታችንን እንወጣ
➭ከስራ ስትመለስ ለሚስትህ
ስጦታ ገዝተህላት ሂድ የቻልክውን
እሶን ያስደስታታል የምትለው
ገዝተህ ሙፍጀዓ ዓድርጋት
ባለቤትህን ለማስደሰት ሞክር``ሞክሩት ተግብሩት እስኪ
ረጁሎች!
Telegram
🎀:«وَجَعَلَ بَيْنَكُمْ مَوَدَّةً وَرَحْمَةً»:🍃
የትዳር አስፈላጊነት ለሁለቱ ጥምረት ትዳር መልካም ማሳ ነው በየጊዜዉ የፍቅር ዉሃ ማጠጣት የቂምና የጥላቻ አረሞችን መንቀልና በቂ የመተሳሰብና የመተዛዘን ብርሃን እንዲያገኝ ማድርግ ያሻል ያኔ ማሳዉ መልካም ፍሬዉን
✍قــال الامــام ابـن القيـم رحمـه اللـه تعـالـى
كـن فـي الجانب الـذي فيـه
اللّــه ورسولـه ﷺ
وإن كـان النـاس كلهم فـي
الجانب الآخر
▸◉ኢማም ኢብኑል ቀይም
((ረሂመሁላህ)) እንዲህ ይላሉ◉◂
አሏህና መልእክተኛው ﷺ ባሉበት
በኩል ሁን ሰዎች በሙሉ በሌላ
በኩል ቢሆኑምኳን‼️**
?((كتـاب الفـوائد 167))
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘**https://t.me/abushuayb1
Telegram
Abu shuayb (Channel)
القناة الرسمية للأخ أبي شعيبٍ السلفيِّ
?ጅልባብ እና ኒቃብ የተለያዪ ጥራት
ያላቸው አልባሳቶች የአቂዳ ኪታቦች
ኢስላማዊይ መፅሐፍ ካሉበት
በትዕዛዝ እንልካለን↩️
?ጅልባብ ኒቃብ የምትፈልጉ ካላችሁ
በትዕዛዝ የምናቀርብላችሁ ይሆናል።
ትእዛዞቻቹሁን በታማኝነት ከሀገር ውጭ
እና ሀገር ውስጥ እንልካለን።
*?አድራሻችን መድና ጂዳ ሪያድ*
ለበለጠ መረጃ
?ኡም ተስኒም
@OUKT_MUHAMME
+966594860579
*?ኡም ኻሊድ*
@menhaj_Aselefiya1
+966575230155
በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም እና በዋትሳፕ
ያናግሩን ሁሉም የሳኡዲ ከተሞች እናደርሳለን
ሼርርርር እያደርጋችሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር
በዋሳትፕ ግሩባችን ለመቀላቀል
https://chat.whatsapp.com/EDcAdHa9ldmHJa4yjeDTRc
ወደ ቴሌግራም ቻናል ለመቀላቀል?
https://t.me/JEMILA_JEMILA
https://t.me/+Uk6rbEiuRAEzYTE0
**?* #አዲስ_ሙሐደራ ???????
✅ العنوان : *توضيح العقيدة الإسلامية الصحيحة السليمة والدعوة إليها من آكد الواجبات
✅ ርዕስ፦ ትክክለኛውንና ጤነኛ የሆነውን እምነት ለሰዎች ማብራራትና ወደሱም መጣራት በዲናችን ላይ ካሉ ግደታዎች መሆኑ፦
? በሸይኽ አቡዘር አቡ ጦለሃ (አላህ ይጠብቃቸው)
? በስልጤ ዞን በቅበት ከተማ ላይ የተሰጠ ሁሉም ሙስሊም ሊሰማው የሚገባ ወሳኝ ሙሐደራ
↪️ በሙሐደራው ከተወሱ አንኳር ነጥቦች መካከል በጥቂቱ ➘➘
➔ የአሏህ መልክተኛ ወደተለያዩ ኢባዳዎች ከመጣራታቸው በፊት ተውሂድን ስለማስቀደማቸው፦
➔ አሏህን ከሌላ አካል ጋር አጋርቶ የሚያመልክ ሰው ፈፅሞ አሏህን እንዳላመለክ እንደሚቆጠር፦
➔ ሽርክ ያለበትን ስራ አሏህ እንደማይቀበል ሁሉ ቢዲዓ የታከለበትን ሰራም እንደማይቀበል፦
➔ ተውሂዱ ከተበከለ ከተበላሸ ሰው ይልቅ ተውሂዱ ተስተካክሎ የተለያየ ወንጀል ላይ የወደቀ አካል በላጭ ስለመሆኑ ከዑለሞች ንግግር፦
➔ አቂዳቸው መንሀጃቸው በተበላሸ አካል ላይ መናገር ዑማውን ማስጠንቀቅ መጠንቀቅ ሀሜት ሳይሆን አነሲሃቱ ሊላህ ስለመሆኑ፦
➔ የተከታይ ብዛት የሀቅ ሰው ለመሆን ሚዛን ሊሆን እንደማይችል ሁሉ የተከታይ ማነስም ሰዎች በባጢል ላይ ናቸው የሚለውን እንደማያሲዝ፦
➔ ሙንኻሪፊ ከሆነ ሰው ከመማር አንድ አካል ጅህልናው እንደሚሻለው፦
➔ በአህለል ቢዲዓዎች ላይ መናገር እራሱን ማራቅ ማስጠንቀቅ የሰለፊይ ዳዒ መገለጫ ሰለመሆኑ ወዘተ...
~ ለምን እንመቃኛልን ግን አይገርምም ወንድም እህቶቼ ?
አብረን ጀማዓ ለመስገድ መስጂድ እንገነባልን ፣አብረን ጀማዓ ሶላትን እንሰግዳልን ፣ አንዳችን ስንሞት አዝነን ጀናዛ ላይ እንሰግዳልን እንቃበራልን ግን ለምን እንመቃኛልን ?
عن عبدُ اللهِ بنُ عَمرٍو رَضي اللهُ عنهما قال :
قيل لرسولِ اللهِ صلَّى اللهُ عليْهِ وسلَّمَ أيُّ الناسِ أفضلُ قال : " كلُّ مخمومِ القلبِ صدوقِ اللسانِ " قالوا : صدوقُ اللسانِ نعرفُه فما مخمومُ القلبِ ؟ قال: " هو التقيُّ النقيُّ لا إثمَ فيه ولا بغيَ ولا غِلَّ ولا حسدَ. "
: صحيح ابن ماجه. صحيح.الألباني
መልዕክተኛው ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ በማለት ተጠየቁ የተኛው ሙስሊም ነው በላጭ ልበ ንፁህ ሁሉ አና አንደበቱ እውነተኛ አሉ አውነተኛውን አውቀነዋል ልበንፁህ ግን ማን ነው ሲሉዋቸው እሱም አሏህን ፈሪው፣ንፁህ ፣ ወንጀል የሌለበት እና ወሰን የማያልፍ ፣ጥላቻ ምቀኝነት ያሌከበት ነው አሉ
• - قَـالَ اللهُ تَعـالىٰ :
• - ﴿ یَوۡمَ لَا یَنفَعُ مَالࣱ وَلَا بَنُونَ * إِلَّا مَنۡ أَتَى ٱللَّهَ بِقَلۡبࣲ سَلِیمࣲ ﴾.
"ገንዘብም ለጅ የመይጠቅምበት ቀን በንፁህ ልብ አሏህን የመጣ ሲቀር "
ከምቀኝነት ሁላችንም ንፁህ ያድርገን ምቀኛ በመጀመሪያ እራሱን ነው የሚጎዳው አሏህ ፈልጎ ለሰዎች በሰጠው ይደነግጣል አሏህ ለሰዎች ባደረገው ፀጋ እንቅል ያጣል ይበሽቃል ይታመማል ያዝናል ስለዚህ ምቀኛ ቢስቅም ሁልግዜ ታማሚ ነው አሏሁል ሙስተዓን ።
Telegram
📝Abu abdurahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን»
هدفنا الذب عن السنة ይህ ቻናል የአቡ አብዱረህማን አብዱል ቃድር ሀሰን ደርሶች ሙሓደራዎች እና ጠቃሚ የሆኑ ፈዋኢዶች የሚለቀቁበት ቻናል ነው ይቀላቀሉ ➘➘➘➘➘➘➘➘ https://t.me/abuabdurahmen https://t.me/abuabdurahmen https://t.me/abuabdurahmen
القناة الرسمية والموثقة لـ أخبار وزارة التربية العراقية.
أخبار حصرية كل مايخص وزارة التربية العراقية.
تابع جديدنا لمشاهدة احدث الاخبار.
سيتم نقل احدث الاخبار العاجلة.
رابط مشاركة القناة :
https://t.me/DX_75
Last updated 1 year, 3 months ago
القناة الرسمية لشبكة ملازمنا كل مايحتاجه الطالب.
((ملاحظة : لايوجد لدينا اي حساب تواصل على تلكرام ولا نقوم بنشر اعلانات في القناة))
Last updated 6 days, 21 hours ago