የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads: https://telega.io/c/ethioalbums
፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
👉👉 @ethioalbumsbot
Channel Created May 3/201
📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik
በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።
➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh
ለማስታወቂያ 👉 @Abusheymc
ማስታወቂያ !!
**ለቤተመፅሃፍት ተጠቃሚዎች በሙሉ:
የማህበራዊ ሳይንስ (FBE) ቅርንጫፍ ቤተመፅሃፍት ከዛሬ ቀን 29/01/2017 ምሽት 12:00 ጀምሮ ለአገልግሎት ክፍት እንደሚሆን እንገልፃለን።**
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት
"OUR REWARD IS STUDENTS' HAPPINESS!!!"የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም 👉* የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት*ፌስቡክ 👉* የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት
ድህረ-ገፅ👉*** [የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት
ለየትኛውም](https://wkusu.com/) አስተያየት እና ጥያቄ
ቴሌግራም ቦት 👉* @WKU_SU_BOT *ለአብሮነቶ ከልብ እናመሰግናለን🙏
List of 25 students placed under architecture department 2017 E.C
በ2016 ዓ.ም አንደኛ አመት ለነበራችሁ ለወልቂጤ ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ
በ2016 ዓ.ም አንደኛ አመት ለነበራችሁ ተማሪዎች በሙሉ የአንደኛ አመት ውጤት በተለያዩ ምክንያቶች ያልተቀበላችሁ ከዚህ ሰዓት ጀምሮ እስከ 8-30 ሪጅስትራር ህንጻ ሶስተኛ ወለል ላይ በሚገኘው የተማሪዎች ህብረት ስፖርት እና መዝናኛ ዘርፍ ብሮ በመምጣት እንድትቀበሉ እንገልጻለን።
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት
"OUR REWARD IS STUDENTS' HAPPINESS!!!"የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም 👉* የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት*ፌስቡክ 👉* የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት
ድህረ-ገፅ👉*** [የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት
ለየትኛውም](https://wkusu.com/) አስተያየት እና ጥያቄ
ቴሌግራም ቦት 👉**** @WKU_SU_BOT
በ2016 ዓ.ም አንደኛ አመት ለነበራችሁ ለወልቂጤ ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ
በ2016 ዓ.ም አንደኛ አመት ለነበራችሁ ተማሪዎች በሙሉ የአንደኛ አመት ውጤት ከዚህ ሰዓት ጀምሮ ስለሚሰጥ Business and Economics library ፊት ለፊት ወደሚገኙ ክላሶች በመሄደ መቀበል እንደምትችሉ እንገልጻለን።
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት
"OUR REWARD IS STUDENTS' HAPPINESS!!!"የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም 👉* የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት*ፌስቡክ 👉* የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት
ድህረ-ገፅ👉*** [የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት
ለየትኛውም](https://wkusu.com/) አስተያየት እና ጥያቄ
ቴሌግራም ቦት 👉**** @WKU_SU_BOT
ማስታወቂያ
ለ1ኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ
በነገው እለት ማለትም መስከረም-21-2017ዓም. የግንዛቤ ማስጨበጫ ኘሮግራም ስለሚኖሮ ሁላችሁም በተመደባቹበት ቦታ እንድትገኙ
ቦታ እና ሰዓት
1. ለsocial science ተማሪዎች social library, ጠዋት 3:00
2. ለ pre engneering ተማሪዎች central library ጠዋት 3:00
3. ለ natural science ተማሪዎች central library ጠዋት 4:30
ማሳሰብያ:- በግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮጎራሙ ያልተገኙተማሪዎች ላይ ለሚደርሰው ማንኛውም ዓይነት እርምጃ ሕብረቱ ሀላፊነቱን የማይወስድ መሆኑን አውቃቹ በሰዓቱ እንድትገኙ ስንል ለማሳሰብ እኖዳለን
የወልቂጤ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ሕብረት አካዳሚክስ ዘርፍ
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት
**"OUR REWARD IS STUDENTS' HAPPINESS!!!"የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ!
ፌስቡክ 👉 የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት
ድህረ-ገፅ👉** [የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት
ለየትኛውም](https://wkusu.com/) አስተያየት እና ጥያቄ
ቴሌግራም ቦት 👉* @WKU_SU_BOT *ለአብሮነቶ ከልብ እናመሰግናለን🙏
የአርከቴክቼር ት/ት ክፍልን መቀላቀል ለምትፈልጉ የ2016 ዓ.ም የአንደኛ አመት ተማሪዎች ለነበራችሁ በሙሉ
የአርከቴክቼር ት/ት ክፍልን መቀላቀል ለምትፈልጉ የ2016 ዓ.ም የአንደኛ አመት ተማሪዎች ለነበራችሁ በሙሉ የምዝገባ መርሃግብር በቀን 19-20/01/2017 ዓ.ም ማለትም በዕለተ እሁድ እና ሰኞ፤ እንዲሁም Orientation ሰኞ 10:00 የሚከናወን ሲሆን የመግቢያ ፈተናው በቀን 21/01/2017 ዓ.ም በዕለተ ማክሰኞ ከ3:00 ጀምሮ የሚሰጥ ይሆናል።
ምዝገባ የሚከናወንባቸው ስፍራዎች
-የአርከቴክቼር ት/ት ክፍል ህንጻ በሁለተኛው ወለል ቢሮ ቁጥር 02
-በተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
-የአርከቴክቼር ት/ት ክፍል Head office
የመግቢያ ፈተናው እና Orientation የሚከናወንበት ስፍራ
-arch building ground studio
ለምዝገባው በአካል መቅረብ ያልቻለ ተማሪ ከታች በሚቀመጥለት Username መመዝገብ የሚችል መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን።
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት
**"OUR REWARD IS STUDENTS' HAPPINESS!!!"የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ!
ፌስቡክ 👉 የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት
ድህረ-ገፅ👉** [የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት
ለየትኛውም](https://wkusu.com/) አስተያየት እና ጥያቄ
ቴሌግራም ቦት 👉* @WKU_SU_BOT *ለአብሮነቶ ከልብ እናመሰግናለን🙏
#ማስታወቂያ
ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ነባር የቅድመ ምረቃ እና ድህረ ምረቃ ተማሪዎች በሙሉ፦
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት
"OUR REWARD IS STUDENTS' HAPPINESS!!!"*የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም 👉* የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረትፌስቡክ 👉የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረትድህረ-ገፅ👉የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረትለየትኛውም አስተያየት እና ጥያቄ
ቴሌግራም ቦት 👉** @WKUSU_bot
. 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
**እንኳን ለ2017 ዓ.ም
በሰላም አደረሳችሁ!
🌼*🌼*🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
አዲሱ አመት የሰላም፣ የደስታ፣ የጤና፣ የፍቅር፣ የበረከት፣ የመተሳሰብ፣ የመደጋገፍ ብሎም የውቢቷ ሀገራችን ኢትዮጵያ የሀዘን ጊዜዋ አብቅቶ መልካም መፃይ እድሏ የሚረጋገጥበት እንዲሁም ውድ የግቢያችን ተማሪዎች ያቀዳችሁትን ሁሉ የምታሳኩበት፣ የስኬት እና የውጤት ዓመት እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን።
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
መልካም አዲስ አመት!!!
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
የወልቂጤ ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት አካዳሚክስ ዘረፍ
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት
"OUR REWARD IS STUDENTS' HAPPINESS!!!"*የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም 👉* የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረትፌስቡክ 👉የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት
ድህረ-ገፅ👉**[የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት
ለየትኛውም](https://wkusu.com/) አስተያየት እና ጥያቄ
ቴሌግራም ቦት 👉**** @WKUSU_bot