"ዮአስ" EOTC

Description
ዮአስ፦ማለት እግዚአብሔር ሰጥቷል ማለት ነው። ልዑል እግዚአብሔር የሰጠውን፣ነብያት የተነበዩትን፣ሐዋርያት ያስተማሩትን፣ሊቃውንት የተረጎሙትን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አስተምህሮዎች በአጫጭር የአኒሜሽን ቪዲዮዎች፣ምስሎችና ጽሁፎችን ለእናንተ እናቀርባለን....
👉 ክርስትናን ተቀባዮች እንጂ ጀማሪዎች አይደለንምና ተቀብለን አባቶቻችን እንመስልበታለን
👉ለሀሳብ አስትያየት
@EOTCyoas_inbox_bot ይላኩልን
Advertising
We recommend to visit

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @ABFenomeno

Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...

Last updated 6 days, 8 hours ago

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 1 month, 3 weeks ago

🔶 የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ 🔶

✏️ የHacking ስልጠናዎች
✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች
✏️ አፕ ጥቆማ

📱ምርጥ አፖች ለማውረድ @Israel_app

YOUTUBE ቻናላችን SUBSCRIBE በማድረግ እንዲተባበሩን እንጠይቃለን!!👇👇
https://youtube.com/channel/UCswq6IimdcBT8oO9uRDpodQ

📲 ያላችው ጥያቄ አስተያየት ካላ @IsraelTubeBot

Last updated 2 months ago

2 years, 2 months ago

Share subscribe like and comment it's my channel ????
https://youtu.be/Uc9kUcoqWKQ

YouTube

የሚጠብቀኝ አይተኛም Ethiopian Orthodox mezmur

በዝናብ ወቅት መዝሙር መስማት የሚያስደስትዎት ከሆነ ይቀላቀሉን ምዑዝ tube

3 years, 9 months ago
ዘመቻውን ይቀላቀሉ

ዘመቻውን ይቀላቀሉ https://youtube.com/eotcmk

3 years, 10 months ago

" ጥያቄ "
➪ ትክክለኛውን ሳጥን በመጫን ይምረጡ
' □ ' ➠ ' ▣ '

"ኢያሱ እግዚአብሔርን ተናገረ፤ በእስራኤልም ፊት እንዲህ አለ። በገባዖን ላይ ፀሐይ ትቁም፥ በኤሎንም ሸለቆ ጨረቃ፤ "

እግዚአብሔር የሰውን ቃል የሰማበት እንደዚያ ያለ ቀን ከዚያም በፊት ከዚያም በኋላ አልነበረም ?

ሀ. እውነት ለ. ሐሰት

☞ማረጋገጫ ለማግኘት ᴇɴᴛᴇʀ

3 years, 10 months ago

መልስ፦ሐ. 40
/ሐዋ 7፥30/

@EOTCyoas
@EOTCyoas_inbox_bot

3 years, 10 months ago

" ጥያቄ "
➪ ትክክለኛውን ሳጥን በመጫን ይምረጡ
' □ ' ➠ ' ▣ '

☞ ሕዝበ እስራኤልን ከግብፅ ባርነት ያወጣ ዘንድ ነብየ ልዑል ቅዱስ ሙሴ በስንት ዓመቱ ተጠራ ?

ሀ. 12

ለ. 30

ሐ. 40

መ. መልሱ አልተሰጠም

☞ማረጋገጫ ለማግኘት ᴇɴᴛᴇʀ

3 years, 10 months ago

መልስ፦ለ. መልከጼዴቅ
/ዘፍ 14፥18/

@EOTCyoas
@EOTCyoas_inbox_bot

3 years, 11 months ago

" ጥያቄ "
➪ ትክክለኛውን ሳጥን በመጫን ይምረጡ
' □ ' ➠ ' ▣ '

☞ የሳሌም ንጉሥ ማን ይባላል ?

ሀ. አቢሜሌክም

ለ. መልከጼዴቅ

ሐ. ሴዎን

መ. መልሱ አልተሰጠም

☞ማረጋገጫ ለማግኘት ᴇɴᴛᴇʀ

3 years, 11 months ago

መልስ፦ሐ. በገጸ ንስር

@EOTCyoas
@EOTCyoas_inbox_bot

3 years, 11 months ago

" ጥያቄ "
➪ ትክክለኛውን ሳጥን በመጫን ይምረጡ
' □ ' ➠ ' ▣ '

☞ ከ፬ቱ ወንጌላውያን መካከል ቅዱስ ዮሐንስ በገጸ ____ ይመሰላል ?

ሀ. በገጸ ሰብዕ

ለ. በገጸ ላይም

ሐ. በገጸ ንስር

መ. በገጸ አንበሣ

☞ማረጋገጫ ለማግኘት ᴇɴᴛᴇʀ

3 years, 11 months ago

መልስ፦ለ. ቃየን
/ ኦ.ዘፍ 4፥2 /

@EOTCyoas
@EOTCyoas_inbox_bot

We recommend to visit

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @ABFenomeno

Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...

Last updated 6 days, 8 hours ago

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 1 month, 3 weeks ago

🔶 የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ 🔶

✏️ የHacking ስልጠናዎች
✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች
✏️ አፕ ጥቆማ

📱ምርጥ አፖች ለማውረድ @Israel_app

YOUTUBE ቻናላችን SUBSCRIBE በማድረግ እንዲተባበሩን እንጠይቃለን!!👇👇
https://youtube.com/channel/UCswq6IimdcBT8oO9uRDpodQ

📲 ያላችው ጥያቄ አስተያየት ካላ @IsraelTubeBot

Last updated 2 months ago