የአላህ ባሪያዎች???

Description
We recommend to visit

🌐 https://ipapkorn.github.io
Stay connected with the latest iPapkorn Bots and News 🗞️

Bots: https://t.me/iPapkornBots/2

Last updated 1 year, 6 months ago

Breaking News | Observing world events unfold in the grand theater of our time.

Last updated 1 year, 5 months ago

The only channel on Telegram officially run by Tucker Carlson's team at TCN.

3 years, 1 month ago

የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ " ከዱዓወች ሁሉ በላጩ ዱዓ በዐረፋ ቀን የሚደረግ ዱዓ ሲሆን እኔ እና ከእኔ በፊት የነበሩት ነብያቶች ካደረግነው ዱዓ በላጩ ደግሞ   'ላ ኢላሀ ኢለላህ ወህደሁ ላሸሪከ ለሁ ለሁል ሙልኩ ወለሁል ሀምዱ ወሁወ ዐላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር'    የሚለው ነው"

3 years, 1 month ago

የፈለከውን ሥራ፣ ነገር ግን!
አንድ ቀን ከሥራህ ጋር ብቻ ሆነህ አላህን እንደምተገናኘው አስታውስ... يَوْمَ لَا يَنفَعُ مَالٌ وَلَا بَنُونَ
ገንዘብም ልጆችም በማይጠቅሙበት ቀን፡፡إِلَّا مَنْ أَتَى اللَّهَ بِقَلْبٍ سَلِيمٍ
ወደ አላህ በንጹህ ልብ የመጣ ሰው ቢኾን እንጂ...?

3 years, 1 month ago

ምናልባት ከአላህ ሪዝቅ
ያንተ ድርሻ የርሱ ውዴታ ቢሆንስ !??? اللهم حبك وحب حبيبك?*?***

3 years, 1 month ago

*〽️ የሆነ ችግር ውስጥ ወድቀህ
መፍትሄ ካጣህለት‥ አስታውስ !!
ከአሁን በፊት ስንት ችግሮች ውስጥ ወድቀህ
አላህ ከዛ ውስጥ አድኖሃል?? ብዙ ናቸዋ?
➥አሁንም መጀመሪያ ላይ ያዳነህ ጌታ
ዳግም ያድንሃልና አብሽር ።
*

3 years, 1 month ago

?  እኔ ሙስሊም ነኝ  እስልምና ደሞ ሙሉ የሆነ እምነት ነው፡፡ እኔ ግን ሙሉ የሆንኩ ሰው አይደለሁም፡፡ እኔ ሳጠፍ እስልምናን ሳይሆን እኔን ውቀሱ፡፡?

We recommend to visit

🌐 https://ipapkorn.github.io
Stay connected with the latest iPapkorn Bots and News 🗞️

Bots: https://t.me/iPapkornBots/2

Last updated 1 year, 6 months ago

Breaking News | Observing world events unfold in the grand theater of our time.

Last updated 1 year, 5 months ago

The only channel on Telegram officially run by Tucker Carlson's team at TCN.