የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads:
፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
👉👉 @ethioalbumsbot
Channel Created May 3/201
በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።
➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh
ለማስታወቂያ ስራ 👉 @Abusheymc
📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik
ማስታወቂያ፡
ሙሉ መልቲሚዲያ ከዚህ በፊት ይጠቀምበት የነበረውን ይህንን የቴሌ ግራም ቻናል በተለያዩ ቴክኒካዊ ችግሮች ምክንያት እንዲለውጥ ተገዷል። ስለሆነም ከዛሬ መስከረም 28/2017ዓ.ም ጀምሮ ከታች በምታገኙት ማስፈንጠሪያ አዲሱን ቻናላችንን እንድትቀላቀሉ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን። ጌታ ይባርካችሁ!
https://t.me/mulumultimedia
ሰላም ተወዳጆች እንዴት አላችሁ ???
ዛሬም እግዚአብሔር እየመከረን ባለው የወንድሜ ጠባቂ በሚል ርዕስ ከትንቢተ አብድዪ እና ከኦሪት ዘኀልቁ መፀሀፍት ከወንድማችን አለም አዲስ ጋር መልካም ጊዜም አሳልፈናል።
እግዚአብሔር አምላክ ለኤዶምያስ ርስት ሰጥቶት
በሰዎች ግጭቶች ቶሎ ካልታረሙ ስዎች የፈጠሩት መፍትሔ መከፋፋለን ነው
እግዚአብሔር ግን መቼም መለያየትን መፍትሔ አድርጎ አያውቅም ሀሳቡም
መፀሀፍ ላይ ትንቢተ አብድዪ ላይ እንደምናይ ወንድምን መጥላት በእግዚአብሔር ዘንድ ቀላል ሀሳብ አይደለም ይልቅ የሚፀየፈው ጉዳይ ነው
ኤዶምያስ ማነው ???ምንድንስ ነው ያደረገው??
ኤዶምያስ የእስራኤል ወንድም ነው
ያደረገው በትንቢተ አብድዩ መፀሀፍ መሰረት ኤዶምያስ ወንድሙን ምን በደለ??
1 ከወንድሙ ጠላቶች ጋር አበረ ፣ ተባበረ። አብድዩ 11
ሊሸሽግ ሊያስመልጥ ሲገባ እሱ ግን ከጠላቶቹ ጋር ተባብሮ መንገድ ዘጋበት።
2 በወንድሙ መከራ ቀን፣ በጥፍታቸው በደረሰባቸውም ነገር ይደሰት ነበር።
3 በእስራኤዊያን ላይ እጃቸውን አንስተውባቸዋል ዘርፈዋቸዋል
እግዚአብሔር አምላክ ደግሞ ሁሉንም ያያል ያደረግነውን መልሶ ይከፍለናል እኛም ከእግዚአብሔር ዘንድ ለተሰጠን እና ለበዛልን ነገር እግዚአብሔር ትሁት ያድርገ፣
ለወንድሞቻችን የእውነት ማምለጫ መጠገያ መሸሸጊያ ያድረገን።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።
እኛ የወንድሞቻችን ጠባቂ ነን አሜን ይሁንልን!
መስከረም 18/2017 ዓ.ም
የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads:
፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
👉👉 @ethioalbumsbot
Channel Created May 3/201
በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።
➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh
ለማስታወቂያ ስራ 👉 @Abusheymc
📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik