UAT Tutorial Official

Description
This channel is created to provide very clear, easy and well understandable UAT exam Tutorial for self sponsered students who aspire to join AAU. We are Pioneers !
Advertising
We recommend to visit

Community chat: https://t.me/hamster_kombat_chat_2

Twitter: x.com/hamster_kombat

YouTube: https://www.youtube.com/@HamsterKombat_Official

Bot: https://t.me/hamster_kombat_bot
Game: https://t.me/hamster_kombat_bot/

Last updated 3 months, 2 weeks ago

Your easy, fun crypto trading app for buying and trading any crypto on the market.

📱 App: @Blum
🆘 Help: @BlumSupport
ℹ️ Chat: @BlumCrypto_Chat

Last updated 3 months, 1 week ago

Turn your endless taps into a financial tool.
Join @tapswap_bot


Collaboration - @taping_Guru

Last updated 1 week, 2 days ago

9 months, 1 week ago
Join and share***?******?******?******?***

Join and share????

@addis_ababa_university_uat

9 months, 2 weeks ago

Final Exam schedule for freshman regular students,

@AAUMEREJA1

9 months, 3 weeks ago

ከዓመታት በፍት በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የህክምና ት/ት ቤት መግቢያ ፈተና (የcoc ፈተና) ሲጀመር አብሮ የተመሰረተ፣ ፈር ቀዳጅ ማዕከል ነው። ለዓመታት ስኬታማ ጉዞ አድርጓል፣ በርካታ ተማሪዎች የልጅነታቸውን ህልም እውን እንድያደርጉ እገዛ በማድረግ የራሱን አሻራ አስቀምጧል። ወደ ማዕከሉ የተቀላቀሉ ተማሪዎችን 97% ከ መቶ በማሳለፍ ተወዳጅነት እና ተመራጭነትን አትርፏል። የፈተና ይዘት፣ ስለ ፈተናው ትክክለኛ መረጃ ፥ አጭር ፣ ግልጽ እና ለመረዳት ቀላል የሆኑ የ25 ደቂቃ ቲቶርያል ቪድዎች እንዲሁም በ 4 ተከታታይ ዓመታት የወጡ የ COC ጥያቄዎችን ከነሙሉ ማብራሪያዎቻቸው ጋር አቅርበንላችኋል። ኑና ህልማችሁን እውን በማድረግ የምትወዱትን ዲፓርትሜንት ተማሩ! ለራሳችሁ፣ ለቤተሰብ፣ ለመጣችሁበት አካባቢ፣ ለሃገራችሁ ብሎም ለዓለም ሁሉ የኩራት እና የስኬት ምክኒያት ሁኑ። ሜድስን፣ ዴንታል ሜድስን ፣ ፋርማሲ እና የተለያዩ የጤና ፕሮግራሞችን ለመማር የምትፈልጉ ተማሪዎች በርግጠኝነት #ሃቫን ትክክለኛ ምርጫችሁ እንደሆነ ልናሳውቃችሁ እንወዳለን።

Trusted and Top Ranked COC Preparation Center!

@havancoctutorialoffficial

Register??
@havancocPrep_bot

11 months, 1 week ago
11 months, 3 weeks ago

https://www.youtube.com/watch?v=aotB1qR2CVk

YouTube

Psychology Chapter 2 | Sensation and Perception |selectivity of perception| Attention |Sensory Laws

Welcome to our latest video on Psychology Chapter 2, where we delve into the fascinating topics of Sensation and Perception. In this video, we will explore the concept of selectivity of perception, shedding light on how our minds filter and process sensory…

1 year ago

Qs: Please to give me some information how to calculate in money 900/ECTS

To calculate in money, you would need to know the cost per ECTS credit at your institution. Once you have this information, you can multiply the number of ECTS credits (in this case 900) by the cost per ECTS credit to determine the total cost.

For example, if the cost per ECTS credit is 100, then the calculation would be:
900 ECTS credits * 100 = 90,000ETB

This would mean that the total cost for 900 ECTS credits would be 90,000.

https://t.me/addis_ababa_university_uat

1 year ago

To All New Regular Undergraduate Students placed by MoE and Self-sponsored students who scored 40/100 and above on the University Admission Test (UAT)
1. Your orientation will be on Thursday, December 21, 2023, on the Main Campus at Sidist Kilo.
2. Your registration will be on Friday, December 22, 2023

AAU Registrar

https://t.me/addis_ababa_university_uat

1 year ago

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፈተና ማዕከል
በዲፕሎማ የደረጃ አራት እና ከዚያ በላይ የትምህርት ደረጃ ላላችሁ የማታ የመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት ፕሮግራም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፈተና ማዕከል የሚሠጠውን የመግቢያ ፈተና የማለፊያ ዉጤት ያስመዘገባችሁ አመልካቾች የማመልከቻ ሒደት፤
የማመልከቻ ፎርሙን በዩኒቨርስቲዉ ድረገጽ (https:\portal.aau.edu.et) መሙላት
ከማመልከቻ ፎርም የሚያገኙትን የማመልከቻ ቁጥር (Application Number) በመያዝ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በቴሌብር ወይም በኢትዮጲያ ንግድ ባንክ CBE ብር በ242424 አጭር ኮድ ክፍያ መፈጸም
ክፍያዎትን ካጠናቀቁ በኋላ ወደማመልከቻ ፎርሙ በመመለስ በፒዲኤፍ (PDF) ፎርማት የተለወጠ የትምህርት ማስረጃዎትን ማለትም በዲፕሎማ የደረጃ አራት እና COC Level 4 ሰነድ ጋር መላክ፤
ማመልከቻዉን ካጠናቀቁ(Application complete) በኋላ የትምህርት ማስረጃዎቹን ማለትም በዲፕሎማ የደረጃ አራት እና COC Level 4 ከማመልከቻ ቁጥርዎ (Application Number) ጋር በአካል ይዞ በመቅረብ ስድስት ኪሎ በሚገኘው የሬጅስትራር ሕንፃ ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 203 ማስገባት ይኖርብዎታል፡፡
ማሳሰቢያ
የተማሪዎች ቁጥር ከመቀበል አቅም በታች (ዝቅተኛ) የሆነበት የትምህርት ፕሮግራም የማይከፈት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የምዝገባ ቀን፡ ጥቅምት 27 እስከ ኅዳር 15 2016 ዓ.ም
የምዝገባ ቦታ : በሬጅስትራር ህንፃ ቢሮ ቁጥር 203

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራር
በዲፕሎማ የደረጃ አራት እና ከዚያ በላይ የትምህርት ደረጃ ላላችሁ የማታ የመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት ፕሮግራም አመልካቾች በሙሉ፤

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2016ዓ.ም. በመጀመሪያ ዲግሪ በማታ ትምህርት መርሃ ግብር በሬጅስትራር ቢሮ በኩል ከማመልከታችሁ በፊት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፈተና ማዕከል የሚሠጠውን የመግቢያ ፈተና መውሰድ ይኖርባችኋል፡፡ ስለሆነም ፈተናውን ለመውሰድ የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ያስፈልጋል፡፡

በዲፕሎማ የደረጃ አራትና ከዚያ በላይ እና COC Level 4 የትምህርት ደረጃ ያላችሁ መሆኑን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ፣
ለመግቢያ ፈተና ክፍያ 1000 (አንድ ሺህ) ብር በቴሌብር ክፍያ መፈጸም፤
ማሳሰቢያ
ለፈተና ለመመዝገብ የዩኒቨርስቲዉ ፖርታል (https:\portal.aau.edu.et) መጠቀም የምትችሉ ሲሆን ጉርድ ፎቶአችሁ ያለበት የፈተና መግቢያ ትኬት በማተም መያዝ ይጠበቅባችኃል፡፡
የምዝገባ ቀናት፤ ከህዳር 3-7 ቀን 2016 ዓ.ም መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የዩኒቨርስቲዉ የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ በ11/03/2016 ዓ.ም እና 12/03/2016 ዓ.ም ሲሆን ወደፊት በዩኒቨርሲቲው ድረ-ገጽ በሚገለጸው ዝርዝር መርሀግብር መሠረት በመገኘት ፈተውን መውሰድ ይኖርባችኋል፡፡
ፈተናውን ያለፋችሁ ለምትፈልጉት የትምህርት ዘርፍ በሬጅስትራር ቢሮ በኩል በወጣው ማስታወቂያ መሠረት ማመልከት ይኖርባችኋል፡፡

https://t.me/addis_ababa_university_uat

1 year ago
We recommend to visit

Community chat: https://t.me/hamster_kombat_chat_2

Twitter: x.com/hamster_kombat

YouTube: https://www.youtube.com/@HamsterKombat_Official

Bot: https://t.me/hamster_kombat_bot
Game: https://t.me/hamster_kombat_bot/

Last updated 3 months, 2 weeks ago

Your easy, fun crypto trading app for buying and trading any crypto on the market.

📱 App: @Blum
🆘 Help: @BlumSupport
ℹ️ Chat: @BlumCrypto_Chat

Last updated 3 months, 1 week ago

Turn your endless taps into a financial tool.
Join @tapswap_bot


Collaboration - @taping_Guru

Last updated 1 week, 2 days ago