Dive into the Ultimate Free Library: Your One-Stop Hub for Entertainment!

[ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa]

Description
እራስህን ሁል ጊዜ ለቁርኣንና ለሀዲስ ተጎታች አድርግ!
በአንድ ነገር ላይ ከቁርኣንና ከሀዲስ ማስረጃ ሳታገኝ አቋም አትያዝ!
ሁሌም ለሰዎች መልካምን ተመኝ!
ለሀቅ እንጂ ለሰዎች ወጋኝ አትሁን
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 4 days, 3 hours ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 5 days, 2 hours ago

በዚህ ቻናል
⚡ህይወትን የሚያንፁ የስነ-ልቦና ምክሮች
⚡መሳጭ የፍቅር ታሪኮች እና ወጎች
⚡ጥልቅ ማህበራዊ እና ፍልስፍናዊ እይታዎች
⚡ውብ የጥበብ ስራዎች
በፅሁፍ እና በድምፅ/Audio ይቀርባሉ።

#ሼር በማድረግ ወዶጅዎን የዚህ የእውቀት እና የጥበብ ድግስ ታዳሚ እንዲሆኑ ይጋብዙ።

Last updated 10 months, 1 week ago

1 week, 5 days ago

**أرسل إلي بعض الإخوة صورة وليد المنسي رئيس جامعة منيسوتا مع جيلان نشرها شيخ الفتنة وحامل راية الكذب الطعان في علماء السنة علي حسين وزعم أن حسين السلطي أخذ شهادة الدكتورة من وليد المنسي الإخواني.

أولا : أنا حتى اللحظة لم أستلم الشهادة ولا أعرف المنسي هذا ولا يعرفني فالطلاب يدرسون في هذه الجامعة عن بعد عبر النت وفيها جميع التخصصات ودرس فيها كثير من السلفيين من طلاب الشيخ ربيع والشيخ محمد علي آدم وليس فيها لقاء مباشر مع أحد وإنما لغرض الحصول على الشهادة في التخصص فقط .
ثانيا : كثير من المشايخ الذين درسوني (عن بعد) هم من طلاب الشيخ محمد علي آدم من خريجي دار الحديث الخيرية من ساكني مكة المباركة ونناقش المسائل بكل أريحية.
ثالثا : مشرفي في رسالة دكتوراه هو الدكتور نور الدين دالي سلفي وهو حاصل على الدكتوراة من جامعة أم القرى بإشراف الدكتور أحمد بازمول فالشيخ أحمد بازمول هو الذي طلب منه أن يكون مشرفي في رسالة دكتوراه.
رابعا: أقول لهذا الأنوك البليد المبتلى بمرض العجب والحقد فما رأيك في الشيخ محمد أمان الجامي الذي أخذ شهادة دكتوراة من الجامعة في مصر وهي جامعة تقرر المذهب الأشعري فهل الشيخ أشعري؟ أيها المتهور الأحمق . وبالمقابل نجد جيلان أخذ الدكتوراه من الجامعة الإسلامية في المدينة وهو سروري قطبي وانظر كذلك خريجي الجامعات السعودية إلياس أحمد شيخ المميعة وصالح أحمد وعدد كبير من الأوروميين الذين صاروا من دعاة التجميع والتمييع فهل لهم منقبة في دراستهم في الجامعات السعودية؟ أيها السفيه .
فالعبرة بمعرفة السنة وأهلها والدعوة إليها والثبات والتوفيق بيد الله عز وجل ثم بمجالسة علماء السنة ولزوم غرزهم ومعرفة دعاة الضلال وعدم الإغترار بالأغراض الزائلة من المناصب وجمع الأموال والخوض في السياسة وحب الظهور التي كانت سببا في انحراف كثير من الطلاب والمشايخ .
الحمد لله الذي هدانا للحق وعرفنا كبار علماء السنة السائرين على منهاج النبوة ولازمناهم وعرفنا دعاة الضلال من الإخوان والسرورية ودعاة التجميع والتمييع فتجنبناهم وذلك فضل الله والله ذو الفضل العظيم. اللهم ثبتنا على الإسلام والسنة حتى نلقاك**.

1 week, 6 days ago
1 week, 6 days ago

قال والدنا الإمام ربيع بن هادي المدخلي حفظه الله تعالى :

. فما الفرق بينك وبين هؤلاء إذا كنت لا تحارب البدع ولا تحارب الضلالات وترد على أهل الأهواء !؟ ما الفرق بينك وبينهم !؟ يعني أنت تكثر سواد أهل الضلال إذا كنت تراهم وتسكت عنهم .. أنت مؤيد ومشجع لهم إذا تراهم يعيثون في الأرض فسادا وتسكت ! لمّا ترى اللصوص يسطون على بيوت الناس - وما شاء الله - تسكت ما هذا !؟ هل هذا هو الأمر بالمعروف والنهي عن المنكر !؟
فدعاة أهل البدع شر من اللصوص ، شرّ من قطاع الطرق .. يقول ابن أبي زيد وابن عبد البرّ : إنّهم شر من قطاع الطرق المجرمين ، فيجب التحذير منهم دائما ، وفضحهم وكشف عوارهم ، وتعريتهم أمام الناس حتى يحذرهم الناس ،
لهذا تجد كتب السلف مليئة بنقد أهل البدع والتحذير منهم ، والتحذير من مجالستهم .. إلى آخره .
وما ضاع كثير من المسلمين إلاّ بترك هذا الأصل -- الرد على أهل البدع والتحذير منهم -- ولهذا أطبق الضلال على الأمة الإسلامية ، ما يسلم إلّا أفراد مساكين لا حول لهم ولا قوة .
فالذي يقول ردود ردود .. هؤلاء فجرة ، يعني باطلهم ينتشر ينشرون باطلهم ولا يريدون أحدا يردّ عليهم ، هذا مقصودهم ، افهموا ، ولهذا يشوّهون الردود ويقولون كتب الردود تقسّي القلوب وإلى آخره .. يعني خرافاتهم وبدعهم تليّن القلوب !!!
فهم من مكرهم وكيدهم ينشرون البدع والضلالات ، ويهاجمون أهل السنّة في مجالسهم ومحاضراتهم وفي كتبهم وفي ندواتهم .. وفي كل شيء يهاجمون أهل السنّة ويهاجمون منهج أهل السنّة والجماعة ويقولون لا ترد عليهم .. الردود تقسي القلوب !!
أمّا الطعن في الحقّ وفي أهله ما شاء الله !!
ومحاربة الحق وأهله هذا يلين القلوب !!

/ المجموع ١٤ - ٢٨٠ /.

2 weeks, 5 days ago

هل الدعوة السلفية فرقت الأمة ؟ قال الشيخ الألباني - رحمه الله تعالى - : « فالآن الذين يذموننا ويقولون : إنكم تفرقون ! ‏ نسألهم : نفرق بين ماذا وماذا؟ نحن دعاة إلى الكتاب والسنة ‏وعلى منهج السلف الصالح ‏فهل أنت معنا؟ فإن قال : أنا معكم، إذن نحن ما…

2 weeks, 5 days ago

هل الدعوة السلفية فرقت الأمة ؟

قال الشيخ الألباني - رحمه الله تعالى - :

« فالآن الذين يذموننا ويقولون :
إنكم تفرقون ! ‏
نسألهم : نفرق بين ماذا وماذا؟
نحن دعاة إلى الكتاب والسنة ‏وعلى منهج السلف الصالح ‏فهل أنت معنا؟
فإن قال : أنا معكم، إذن نحن ما فرقنا ‏
وإن قال: لا، أنا لست معكم، إذن أنت افترقت عنا » .

المصدر : الهدى والنور الشريط (٢٠٠)

2 weeks, 5 days ago
3 weeks, 4 days ago

🟢የግፈኞች ጉድ

👉 አልከሶ ፣ ሀዋሳ ፣ ሀላባ ፣ ...

👉የተውሂድ ደዕዋ እንቅፋቶች

👉የኢኽዋን እና የሙመይዓ ግፋኞች

👉እንደ እብድ ውሻ በሽታ

👌ሰለፊዮች አብሽሩ የአላህ ነስር ቅርብ ነው።

قال ابنُ كَثيرٍ: قَولُه تعالى:( يَوْمَ تَبْيَضُّ وُجُوهٌ وَتَسْوَدُّ وُجُوهٌ ) يَعني: يَومَ القيامةِ، حينَ تَبيضُّ وُجوهُ أهلِ السُّنَّة والجَماعةِ، وتَسودُّ وُجوهُ أهلِ البِدعةِ والفُرقةِ، قالهُ ابنُ عَبَّاسٍ رَضيَ اللهُ ...

https://t.me/Abuhemewiya

3 weeks, 5 days ago

⛔️አልከሶ ላይ ምን ተፈጠረ? እንደሚታወቀው ሌሎች አከባቢዎች ላይ የሱና ወንድሞች እንዳሉ ሁሉ አልከሶም ላይ ይገኛሉ።       ስለሆነም እኛ የአልከሶ ወንድሞች ቀደም ብሎ በነበረው ሁኔታ ከተማው ላይ በነበሩ መስጅዶች አብረን እየሰገድን፣ እየቀራን እና ኣንዳንዴም ለማ/ሰቡ ሽርክን እና ቢድዓን በዓይነቱ (ለአልከሲዬ ቀብር ሱጁድ ማድረግ ፣ ስለት መግባት፣ ልጅ ይሰጣሉ ማለት፣ዝናብ ያዘንባሉ ማለት መውሊዳቸውን…

Telegram

[ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa]

እራስህን ሁል ጊዜ ለቁርኣንና ለሀዲስ ተጎታች አድርግ! በአንድ ነገር ላይ ከቁርኣንና ከሀዲስ ማስረጃ ሳታገኝ አቋም አትያዝ! ሁሌም ለሰዎች መልካምን ተመኝ! ለሀቅ እንጂ ለሰዎች ወጋኝ አትሁን

***⛔️***አልከሶ ላይ ምን ተፈጠረ? እንደሚታወቀው ሌሎች አከባቢዎች ላይ የሱና ወንድሞች እንዳሉ ሁሉ አልከሶም ላይ ይገኛሉ። ***✅***ስለሆነም እኛ የአልከሶ ወንድሞች ቀደም …
3 weeks, 5 days ago

قال ابو الفداء: الواجب قبول نصيحة الأخ المشفق ومخالفته وبال ودمار على من رد النصيحة الصحيحة

البداية والنهاية

6 months, 2 weeks ago

↪️ ታላቅ የዳዕዋና የኮርስ ፕሮግራም

♻️ ከፊታችን ጁምዓ ሶላት ጀምሮ እስከ እሁድ የሚቆይ ታላቅ የዳዕዋና የኮርስ ፕሮግራም በስልጤ ዞን ምዕራብ አዘርነት ወረዳ ሌራ ከተማ ኢማም አህመድ ኢብን ሀንበል መስጂድ ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል።   በፕሮግራሙ ላይ ከሚገኙ እንግዶች ውስጥ ተናፋቂና ተወዳጅ የሆኑ ሸይኾችና ኡስታዞች ይገኙበታል።

የኮርሱ አርዕስት:— በሸይኽ ሁሴን መሀመድ አስልጢ ሀፊዘሁላህ  የተዘጋጀው "የዒሳ ዐለይሂ ሰላም ቦታ በኢስላም " የሚለው ረሳኢል መሆኑን እናሳውቃለን።
የፕሮግራሙ ታዳሚዎች  የለሊት ልብሳችሁን ይዛችሁ ከመጣችሁ፣ እኛም ማደሪያ  ቦታ አዘጋጅተናል። ዋናው ፕሮግራም  ጁምዓ አስር  ሰላት እንደተሰገደ ይጀምራል።

↗️በእለቱም የጁምዓ ሰላት በታላቁ ሸይኽ ዐብድልሀሚድ ያሲን አልለተሚ መሪነት ይከናወናል። ኢንሻአላህ።
የሌራ ኢማም አህመድ ኢብን ሀንበል መስጂድ ሰለፊያ ጀመዓ። ኢንሻአላህ

➡️አደራሻ፣ — ከወረዳው ፍ/ቤት ጀርባ 200ሜትር ገባ ብለው ያገኙታል።
ለበለጠ መረጃ  0912312595
https://t.me/abdulham/2114

Telegram

"የሸይኽ ዐብዱልሐሚድ አል–ለተሚይ" ትምህርቶች ቻናል [THE OFFICIAL CHANNEL OF SHAYKH ABDULHAMID LATAMO]

***↪️*** ታላቅ የዳዕዋና የኮርስ ፕሮግራም ***♻️*** ከፊታችን ጁምዓ ሶላት ጀምሮ እስከ እሁድ የሚቆይ ታላቅ የዳዕዋና የኮርስ ፕሮግራም በስልጤ ዞን ምዕራብ አዘርነት ወረዳ ሌራ ከተማ ኢማም አህመድ ኢብን ሀንበል መስጂድ ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል።   በፕሮግራሙ ላይ ከሚገኙ እንግዶች ውስጥ ተናፋቂና ተወዳጅ የሆኑ ሸይኾችና ኡስታዞች ይገኙበታል።   የኮርሱ አርዕስት:— በሸይኽ ሁሴን መሀመድ አስልጢ ሀፊዘሁላህ  የተዘጋጀው…

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 4 days, 3 hours ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 5 days, 2 hours ago

በዚህ ቻናል
⚡ህይወትን የሚያንፁ የስነ-ልቦና ምክሮች
⚡መሳጭ የፍቅር ታሪኮች እና ወጎች
⚡ጥልቅ ማህበራዊ እና ፍልስፍናዊ እይታዎች
⚡ውብ የጥበብ ስራዎች
በፅሁፍ እና በድምፅ/Audio ይቀርባሉ።

#ሼር በማድረግ ወዶጅዎን የዚህ የእውቀት እና የጥበብ ድግስ ታዳሚ እንዲሆኑ ይጋብዙ።

Last updated 10 months, 1 week ago