Infinite Entertainment, Zero Cost: Get Your Free Books, Music, and Videos Today!

Haniya Calligraphy🎨

Description
ውድና ተወዳጅ ቤተሰቦች በዚህ ቻናል ብዙ ነገሮችን እናገኛለን የ calligraphy ጥበቦች ያልተነበቡ አዳዲስ ታሪኮች ያገኛሉ ቀለል ያሉና አስተማሪ video ወ.ዘ.ተ

ለማንኛውም አስተያየት @ibro_smile
Advertising
We recommend to visit

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 2 Wochen, 2 Tage her

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion 📩 @Share_Home

Last updated 1 Tag, 13 Stunden her

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 4 Monate, 2 Wochen her

3 weeks, 4 days ago

ትናንት መፆም ዋጂብ ነበር፣
ዛሬ መፆም ሐራም ነው፣
ነገ መፆም ሱንና ነው።

ድንቅ እምነት❤️‍🩹

3 weeks, 4 days ago

ሰዎች ስለ ፍትህ በጠየቁህ ጊዜ...
''ዑመር (ረ.ዐ ) እኮ ሞቷል '' በሏቸው 😔

ፍትህ በ አማራ ክልል በግፍ ለሚገደሉ

ሙስሊም ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን

💔

3 weeks, 4 days ago
2 months, 3 weeks ago

ወደድንም ጠላንም እድሜያችን እየጨመረ ሲመጣ ጊዜያዊ ወዳጅነት የሚያስጠላን የብስለት ወቅት ላይ እንሳርሳለን።ግድየለሽነት የሚታይበት ቀዝቃዛ ግንኙነቶችን አውልቀን መጣልያምረናል፡፡የሀሳብ ትርፍ የሌለው የሞኝ ክርክርምይደብረናል፡፡ አንዳንዴማ ከሰዎቹ ሀሳብ አንፃር ነገሩን ለማስረዳት የሚወስድብህን ርቀት ስታሰላው "አዎ ልክ ነህ" ብለህ ማለፍ ብቸኛ አማራጭህምይሆናል፡፡ ......በቃ ምን ማድረግይቻላል?     ምንም !

2 months, 3 weeks ago

የሸዕባን ጨረቃ ምሽቱን ብቅ ብላ የረመዷንን መቃረብ አብስራናለች
اللهم بلغنا رمضان

2 months, 3 weeks ago

#የኢብን_ቀይም_ወርቃማ_አባባሎች

ኢብን ቀይም እንዲህ ማለታቸው ተዘግቧል- “አንድ የአላህ ባሪያ ከእንቅልፉ ሲነቃ ብቸኛው ምኞቱ አላህን ለማስደሰትና እርሱን ለመገዛት ከሆነ አላህ ወዲያው የዚህን ሰው ፍላጐቶች ሊያሟላለትና የሚያበሳጩትን ነገሮች ሊያስወግድለት ይወስናል። ይህ ብቻ አይደለም፨ አላህ የዚህ ሰው ልብ እርሱን ብቻ እንዲያፈቅር፣ ምላሱ እርሱን ብቻ እንዲዘክር፣ ሰውነቱ እርሱን ብቻ እንዲገዛ ያደርጋል፡

ባሪያው ሲነጋ ጭንቀቱ ሁሉ የዚህ ዓለም ጉዳይ ከሆነ አላህ የሰውየውን ጭንቀቶችና ሸክሞች ለራሱ (ለሰውየው) ይተወዋል። ልቡን በጭንቀት፣ ውሎውን በመከራና በብስጭት ይሞላል፡፡ ፍቅሩን ከዚህ ዓይነት ሰው ስለሚያርቀው የሰውየው ፍቅር ለምድራዊ ነገሮች ብቻ ይሆናል። ምላሱ ስለሌሎች ሰዎችና ሌሎች ነገሮች በማውራት ይገደባል። ሰውነቱ ያምጻል፡ ለተለያዩ ስሜቶችና ፍላጐቶች ተገዢ ይሆናል። ልፋቱ የአህያ ዓይነት ልፋት ይሆናል፡፡ ፊቱን ከአላህ ፍቅር፡ ዒባዳና
ታዛዥነት ያዞረ ሰው ደግሞ ሕይወቱ በምድራዊ ደስታዎችና ፈንጠዚያዎች፣ ለፍጡራን በመገዛትና በማጐብደድ የተሞላች ትሆናለች- አላህ ﷽ “አር-ረሕማንን ከማውሳት ራሱን ያገለለ ሰይጣንን የቅርብ ወዳጁ ይሆን ዘንድ እናዘጋጅለታለን" (ቁርኣን 43:36) ብሏልና፡፡

ኢብን ቀይም ይህ እንዳይከሰት የሚከተለውን እንድናደርግ ይመክሩናል- “በሦስት ሁኔታዎች ውስጥ ስትሆኑ ልቦቻችሁን ፈልጉ
➊ ቁርኣንን ስታደምጡ፣
➋ ዚክር ከሚያደርጉ ሰዎች መካከል ስትቀመጡና
➌ ለብቻችሁ ስትሆኑ˚ በእነዚህ ሦስት ሁኔታዎች ውስጥ ሆናችሁ ልባችሁን ለመግዛት (ለመሰብሰብ) ካልቻላችሁ አላህ ቀልብ ይስጣችሁ።

© Amir

@anbeb_islamic

5 months ago

አረ ሴቶች እስኪ ከሷ ተማሩ

ቃል ያንሰኛል ለዚች ልጅ 🤌
አላህ እኛን ወንዶቹንም እናንተም ሷሊህ ያርገን 🙏

እሷን ግን አላህ ይጠብቃት 🥰

5 months ago

ውበቷ ክብሯን መጠበቋ....🤌

aman midar

5 months, 1 week ago

ለራሰ በራዎች#መታደል_ይሉሃል_እንዲህ_ነው**!
★★★★★★

ራሰ በራዎችን አስመልክቶ አስገራሚ እውነታዎች እንካችሁ!🥰😁

★ በሞሮኮ "ራሰ በራ"ን  "የወንድ ልጅ ዘውድ!" ብለው ነው የሚጠሩት።

★ በቱርክሜኒስታን አንድ ወንድ ከአንድ በላይ ማግባት የሚችለው "ራሰ በራ" ከሆነ ብቻ ነው!

★ በብራዚል ሴቶች የትዳር አጋራቸውን ሲመርጡ ጥቅጥቅ ያለ እና ረዥም ፀጉር ካለው "ሴታሴት" ነው ብለው ስለሚያስቡ ፀጉሩ የገባ ወይም ሳሳ ያለን(ራሰ በራ) ወንድ ይመርጣሉ!

★ በኡዝቤኪስታን "ራሰ በራ" ወንድ ያለ መህር (ጥሎሽ) የማግባት ነፃነት አለው!

★ በአርጀንቲና "ራሰ በራ" ወንድ ያገባች ሴት የአካባቢዋ "እመቤት" ተደርጋ ትከበራለች!

★ በአውስትራሊያ አንዲት ሴት ከፀጉራም ወንድ ጋር ባለ ትዳር ብትሆንና "ራሰ በራ" ከሆነ ሌላ ወንድ ፍቅር ቢይዛት ፀጉራሙን ወንድ የመፍታትና ከ"ራሰ በራ"ው ጋር የመሆን ህጋዊ መብት ነበራት!

★ በቀድሞው ጊዜ በፊንላንድ በሚገኘው ሄልሲንኪ ዩኒቨርሲቲ ሴቶች ሲመዘገቡ በትምህርት ከሚያስመዘግቡት ውጤት በላይ አቅደው የሚገቡት "ራሰ በራ" ወንድን በፍቅር ማማለልን ነበር**።

ለተጨማሪ 😊
@anbeb_islamic

5 months, 1 week ago

🫵ስልክህን  ደጋግመህ ማየትህን  አቁም ! አዎ ነፃ ናቸው ላንተ ግን  አይደለም አው መስመር ላይ onilne ናቸው ላንተ ግን አይደለም 💔

አንተ ከነሱ መልዕክት እየጠበክ ነው  አነሱ  ደግሞ ከሌላ ሰው....
ሊከብድ  ይችላል ግን ተስፋውን ተውና እውነቱን  ተቀበል !❤️‍🩹

We recommend to visit

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 2 Wochen, 2 Tage her

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion 📩 @Share_Home

Last updated 1 Tag, 13 Stunden her

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 4 Monate, 2 Wochen her