የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::
#Group t.me//Ethio_Jobs2000
#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0
https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk
For promotion 📩 @Share_Home
Last updated 2 Monate her
ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1
Last updated 5 Monate, 2 Wochen her
Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ
Last updated 7 Monate, 2 Wochen her
ሰላሙ አለይኩም አህባቢ 🦋🦋 አንድ ነገር ሹክ ልበላችሁ 👂👂
ካሌግራፊ ደጋግሞ በመስራት /በመሞከር የሚሻሻል ነገር ነው እናም ፍላጎቱ ያላችሁ ሳትሰለቹ ደጋግማችሁ ሞክሩ ስለ ካሌግራፊ ጥያቄ ካላችሁ መጠየቃችሁን አትርሱ ።
ወሰላሙ አለይኩም 😍😍
ሰላሙ አለይኩም አህባብ እንዴት ናችሁ ዛሬ እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ነበር የው እኔ የምኖረው #ደሴ እንደሆነ ታቃላችሁ ብዬ አስባለሁ እናም እዚህ channel ላይ ከደሴ ምን ያህል ሰው እንዳለ ማወቅ ፈለኩ እንዲሁም ከሌሎች ከተሞች ካላችሁም ከየት እንደሆናች commente እንድትፅፉልኝ እጠይቃለሀለ።🦋🦋🥰😘
ወሰላሙ አለይኩም
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሰላሙ አለይኩም እንዴት ናችሁ የ calligraphy ወዳጆች ተጠፋፋን ኢንሻአላህ ካሁን ቡሀላ አንጠፋፋም ብዬ አስባለሁ እናንተም ድጋፋችሁን አሳዩኝ
እንደተለመደው ደሞ የ calligraphy ስራወቻችሁን የሞከራችሁትን ላኩልኝ አስተያየት እንሰጥባቸዋለን
እንዲሁም ማሰራት የምትፈልጉ n @hanuni_calligraphy_bot yanagerugn
መልካም ቀን 🦋🦋
ዘይን የሚልዋት አይሁዳይቱዋ
ነቢን መግደል ተመኝታ
መርዝ አድርጋ አሰናድታ
ድግስ ጠራች ኑልኝ ብላ
ግን ሲያስጠጉት ወደ አፋቸው
ነቢን ስጋው አወጋቸው
መርዝ አለብኝ ብሎ አላቸው
እንዳትበሉኝ ረሱለላህ
አለይከ ያረሱለላህ ❤️?
✍️የሰላተል ጀናዛ አሰጋገድ‼️
===============
?ወደ ሰላት ከመገባቱ በፊት
?እንደ የትኛውም ሰላት ሙሉ የሆነ ውዱእ ይደረጋል።
?እንደ የትኛውም ሰላት ወደ ቂብላ ይቀጣጫል።
?እንደ የትኛውም ሰላት ሰፍ ይስተካከላል።
?እንደ የትኛውም ሰላት ማእሙኖች ኢማሙን ተከትለው ይቆማሉ።
?የሰላቱ አሰጋገድ
✍️የመጀመሪያው ተክቢራ ይባልና…
ሱረቱል ፋቲሃ ይቀራል።
{بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ}
{الْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ
الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ
مَالِكِ يَوْمِ الدِّينِ
إِيَّاكَ نَعْبُدُ وَإِيَّاكَ نَسْتَعِينُ
اهْدِنَا الصِّرَاطَ الْمُسْتَقِيمَ
صِرَاطَ الَّذِينَ أَنْعَمْتَ عَلَيْهِمْ
غَيْرِ الْمَغْضُوبِ عَلَيْهِمْ وَلَا الضَّالِّينَ}
ይህንን ሲጨርስ ሁለተኛው ተክቢራ ይላል።
✍️ከሁለተኛው ተክቢራ በኋላ……
በነብዩﷺ ላይ ሰለዋት ያወርዳል።
«اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد، اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد»
ይልና ሶስተኛው ተክቢራ ይላል
✍️ከሶስተኛው ተክቢራ በኋላ……
ለሟቹ ዱዓ ያደርግለታል። ለምሳሌ ከመጡ ዱዓዎች መሃል……
«اللهم اغفر له وارحمه، وعافه واعف عنه،
وأكرم نزله، ووسع مدخله، واغسله بالماء والثلج والبرد، ونقه من الخطايا كما ينقى الثوب الأبيض من الدنس،
اللهم أبدله دارًا خيرًا من داره، وأهلًا خيرًا من أهله،
اللهم أدخله الجنة، وأعذه من عذاب القبر، ومن عذاب النار، ووسع له في قبره، ونور له فيه»
ከዚህም ውጪ ያሉ ዱዓዎች የቻለውን ያደርግለታል። ይህንን ሲጨርስ አራተኛው ተክቢራ ይላል።
✍️ከአራተኛው ተክቢራ በኋላ…
ቲንሽ ዝም ይልና እዛው በቆመበት ወደ ቀኝና ወደ ግራው ያሰላምታል።
«السلام عليكم ورحمة الله,
السلام عليكم ورحمة الله»
ይላል።
?አንዳንድ ነጥቦች
?ጀናዛው ከኢማሙ ፊት ይቀመጣል።
ጀናዛው የወንድ ከሆነ;
ኢማሙ ጭንቅላቱጋ ይቆማል።
ጀናዛው የሴት ከሆነ;
ኢማሙ ወገቧ አካባቢ ይቆማል።
?ባለው የሰጋጆች ብዛት ረዥም ሰፍ ከመስራት ይልቅ ሰፎቹ መብዛታቸው ይመረጣል።
?አራቱንም ተክቢራዎች ሲባሉ እጅ ማንሳቱ የተሻለ የተወደደ ነው።
?አንድ ሰው ኢማሙ የተወሰነ ከሰገደ በኋላ ደርሶ ወደ ሰላቱ ቢገባ የሚጀምረው ኢማሙ ከደረሰበት ቦታ ሳይሆን ከመጀመሪያው ቦታ ነው።
ለምሳሌ፦
ኢማሙ የሁለተኛው ተክቢራ ሲያደርግ ቢደርስ እሱ የሚያደርገው ሰለዋት ማውረድ ሳይሆን ፋቲሃን መቅራት ነው; በመጨረሻ ኢማሙ ሲያሰላምት ቶሎ ቶሎ ብሎ ይጨርስና ያሰላምታል።
?ጀናዛው የሆነ ቦታ ተሰግዶበት የተቀበረ ከሆነ ሌላ ቦታ "ሰላተል غይብ" ተብሎ አይሰገድበትም።
?አንድ ሰው ሰላተል ጀናዛ ቢያመልጠውና መስገድ ቢፈልግ ጀናዛው ቢቀበር እንኳ ቀብሩ አጠገብ ሄዶ ይሰግድበታል።
?ማሳሰቢያ
✏️ቀላል ከመሆኑም ጋ ብዙሃኖች የሚከብድ መስሏቸው ብዙ ጊዜ ከመስገድ ሲቆጠቡ ይታያሉና ሼር አድርጉላቸው።
?አላህ መጨረሻችን አሳምሮ ይውሰደን?
መቼም ቢሆን እቅድህን ለማይመለከታቸው ሰዎች እንዳትናገር። በተሳሳተ አመለካከታቸው የተነሳ ወደሁዋላ ሊያስቀሩህ ይችላሉ።
መቼም ቢሆን ድክመትህን በእርግጠኝነት ለማይረዱህ ሰዎች እንዳትናገር አንዳንዶች አንተን ለማጥቃት ሊጠቀሙበት ስለሚችሉ።
መቼም ቢሆን ውድቀቶችህን ለማያነሱህ እንዳትናገር አንዳንድ ሰዎች ሁሌም የማትችል እንደሆንክ ሊያስቡ ይችላሉ።
መቼም ቢሆን የወደፊት እቅድህን ደጋፊ ላልሆኑ ሰዎች እንዳትናገር። በጸጥታ ማድረግ ያለብህን አድርግ። ውጤቱን ብቻ አሳያቸው።
መቼም ቢሆን ሚስጥርህን ለማትተማመንባቸው እንዳትናገር። ምንግዜም ጅሎች ብቻ ሚስጥራቸውን ያካፍላሉ።
መቼም ቢሆን የገቢህን መጠን እና የገቢህን ምንጭ እንዳትናገር። ያ ጠላት ሊያፈራብህ ስለሚችል።
መልካም ለይል❤️?
@anbeb_islamic
*? wave ? ኢስላሚክ መግባት የምትፈልጉ እኔ የምሰረው ጠዋት ብቻ ነው ለሱቢህ ስናሳ ነው ተመረጭ የማደርገኝ በአንድ ዲስክ እስከ ምሳ ሰዓት ድረስ መስረቴ #ኑ ተመኘንት ውስጤ ነው?*
◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦
➺ Above ➣ 1k+ subscribers
➺ Above ➣ 3k+ subscribers
➺ Above ➣ 5k+ subscribers
➺ Above ➣ 10k+ subscribers
➺ Above ➣ 15k+ subscribers
➺ Above ➣ 30k+ subscribers
Inbox me** @WAVER_BOY_433
~በጣም መንገብገብ፣ በጣም ክፍት መሆን፣ በጣም ራስን መስጠት ብዙ ጊዜ በጣም ያዋርዳል። ሁለተኛ ሰው ወይም አማራጭ የሚታይበት ሰው ያስደርጋል። ሁሉንም ነገር ሰጥቶ አንድ ነገር እንዲሰጡት የሚለምን አይነት ሰው ያስደርጋል። ሰዎች ያልተዘጋጁበትና ያላሰቡት ዓይነት ቦታ ስትመጣላቸው ይኮራሉ። በእጅ ያለወርቅ እንደመዳብ የሚሉትን ዓይነት እንዲሆኑ እናደርጋቸዋለን… በራሳችን እጅ። አንዳንዴ «አይመቸኝም»ያስፈልጋል። አንዳንዴ «ፈልገው ይደውሉ» ብሎ መተውም ያስፈልጋል። እንዳንዴ … ሲመስለኝ።
ስንቶች አሉ የዛሬን መንጋት ለማየት ከጅለው ያልቻሉ። እኛ ግን አነጋን የዛሬዋን ፀሀይ አየን አልሃምዱሊላህ!!
ስንቶች አሉ ትላንት ሙሉ ጤነኛ የነበሩ ዛሬን ግን ያን ተነፍገው ያደሩ ። እኛ ግን በሙሉ ጤንነት አነጋን አልሃምዱሊላህ!!
መልካም ቀን❤️?
@anbeb_islamic
የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::
#Group t.me//Ethio_Jobs2000
#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0
https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk
For promotion 📩 @Share_Home
Last updated 2 Monate her
ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1
Last updated 5 Monate, 2 Wochen her
Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ
Last updated 7 Monate, 2 Wochen her