🌹 አሳሳቢ ፈትዋዎች ለሙስሊሟ 🌹

Description
በዚህ ቻናል ውስጥ ሙስሊም ሴቶችን ብቻ የተመለከቱ ሕግጋት ፣ ፈትዋዎች እና ሌሎች አሳሳቢ ትምህርቶች ይቀርባሉ።
Advertising
We recommend to visit

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik

● Welcome to Ethio music Channel

➤ For any promotion and Advertising 📩 inbox @Markonal21 ወይም @ethiomusic21bot
.
.
● የበጎ አድራጎት ስራዎችን በነፃ ፖስት እናደርጋለን ለመልካምነት ቦታ አይመረጥም ! ያዋሩን
.
.
● የሀገር ውስጥ አዳዲስ
ሙዚቃዎች
አልበሞች በፍጥነት ያገኛሉ
.
● እንዲሁም በቀናነት JOIN & SHARE ያድርጉ !

Last updated 2 weeks, 1 day ago

🇪🇹 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን  አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ ቆየት ያሉና አዳዲስ👇👇

👏 የቸብቸቦ መዝሙራት 🎻 የበገና መዝሙራት  
👑 የቅዱሳ መዝሙራት ⛪️ የንግስ መዝሙራት
💍 የሠርግ መዝሙራት 🌦 ወቅታዊ መዝሙራት መገኛ


📢ለ ማስታወቂያ ስራዎች @Miki_Mako

11 months, 3 weeks ago

🗞አስገራሚ ወንድማማችነት ሰለፎች ዘንድ!
🔵ዑበይዱላህ ኢብኑ ወሊድ እንዲህ አለ፦  "አቡ ጀዕፈር ሙሐመድ ኢብኑ ዐሊይ እንዲህ ብሎ ጠየቀን"፦ "አንደኛቹ የጓደኛው ኪስ ውስጥ እጁን አስገብቶ የፈለገውን ገንዘብ ይወስዳልን?" አኛም፦" አይ! አይወስድም!" አልነው። እሱም ፦"ስለዚህ እናንተ እንደምትሞግቱት ወንድማማቾች አይድላቹም" አለን።

📚ሒልየቱል አውሊያ 3/187

🔵ኢብኑ ዓኢሻ ፦

"ከኛ መሀል አንድ ሰው ጓደኛውን ለማነወር ከፈለገ እሱን ትቶ ሌላ ሰው ጉዳዩን እንዲፈፅምለት ይጠይቃል።"

المجالسة 4/406

🔵ከቀደምት ሰለፎች መካከል አንድ ሰው ወደ ጓደኛው ቤት ይሄዳል። ጓደኛውም "ምነው በዚህ ሰኣት መጣህ?" ይለዋል። እሱም "አራት መቶ ዲርሀም እዳ አለብኝና ክፈልልኝ።" ይለዋል። ጓደኛውም ቤቱ ይገባና አራት መቶ ዲርሀም መዝኖ ይሰጠዋል። ከዛም ተመልሶ ወደ ቤቱ ገብቶ ማልቀስ ይጀምራል። ሚስቱም "ገንዘቡን የምትፈልገው ከሆነና መስጠት የማትችል ከሆነ ለምን የለኝም ብለህ ምክንያት አታቀርብም ነበር። አሁን ማልቀሱ ምን ያደርጋል?" አለችው። እሱም "እኔ የማለቅሰው እሱ ራሱ መጥቶ እስከሚነግረኝ ድረስ ወንድሜ ያለበትን ሁኔታ ባለማወቄ ነው።" አለ።

التبصرة 2/263

🔵ኢብራሒም ኢብኑ አድሀም ከሶስት ሰዎች ጋር ጉዞ ለማድረግ ከሀገራቸው ይወጣሉ። በጉዞኣቸው መሀልም በአንድ ጭው ያለ በረሃ ላይ ከሚገኝ መስጂድ ገቡ። ለሊቱ በጣም ከባድ የሆነ ቅዝቃዜና ብርድ ነበረው። ለመስጂዱም መዝጊያ በር አልነበረውም። ጓደኞቻቸው የተኙ ግዜ ኢብራሂም ኢብኑ አድሀም እስከሚነጋ ድረስ በሩን ሸፍነው ቆሙ። "ለምን አልተኛህም?" ሲባሉ "ጓደኞቼ ብርድ እንዳይመታቸው ሰግቼ በሩን ሸፍኜ ቆሜ ነበር" አሉ።

(التبصرة :2/263)

እኛስ .......

♻️የአብዛኞቻችን ወንድማማችነት በጥቅም የተሳሰረና በዘር የተዋቀረ ከሆነ ሰነባብቷል። ጠዋት ጓደኛ ከሰኣት ምቀኛ  የበረከተበት ዘመን ነው። ራስ ወዳድነት የሰፈነበት ዘመን ከመሆኑ ጋር ኑሮን ለማሸነፍ በሚል ሰበብ በርካታ ነገሮች እየተበላሹብን ነው። አላህ እውነተኛ ጓደኛ ያድርገን!  እውነተኛ ጓደኞችም ይስጠን!!!

ዐብዱረዛቅ አል-ሐበሺይ

https://t.me/abdurezaq27

11 months, 3 weeks ago

የዛሬ ጁምዓ ኹጥባ

«የመጣብን በላእ የሚመለሰው በዱዓ ብቻ ነው!»

💫 خطبة لا يرد البلاء إلا الدعاء 💫

ዙል ቂዕዳ 06/ 1444

https://t.me/sultan_54

11 months, 3 weeks ago
`ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ (ረሂመሁላህ) አሕባሽና …

ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ (ረሂመሁላህ) አሕባሽና መሰሎቻቸው እነሱ ላይ ከሚቀጥፉባቸው እጅግ የጠሩ ናቸው። ለዚህም ማሳያ የሚሆነው ሸይኹ አላህ ከዐርሽ በላይ ነው ሲሉ፤ ምን ማለት እንደሆነ በራሳቸው ፅሁፍ አስረድተው ሳለ፤ እነሱ(አህባሾች) ግን ኢብኑ ተይሚያ እና ወሃቢያዎች አላህን ፍጡር በሆነው ሰማይ የተከበበ ነው ከአርሹ(ከፍጡር) ከጃይ ነው ይላሉ። በማለት እነሱን በጭፍን የሚከተልን መንጋ ያምታታሉ። “ሰማይ ባካበበ መልኩ አላህን ሰማይ ላይ ነው፣ አላህ ከዐርሽ ሆነ ከፍጥረቱ ከጃይ(ፈላጊ) ነው ያለ፣ አሊያም ዐርሹ ላይ ኢስቲዋእን ፍጡራኑ እንደሚቀመጡት ነው ብሎ ያመነ እሱ ጠማማ ሙብተዲዕ ነው።” (ኢብኑ ተይሚያህ) ***📚***جامع المسائل لإبن تيمية (3/198) ***📚***[ مجموع الفتاوى (5/256\-261)

1 year ago

ሴቶች ተራቁተው ከቤታቸው መውጣታቸው እምብዛም አይገርምም፤ ነገር ግን ይበልጥ የሚያስገርመው ወንድ ካለበት ቤት ውስጥ ተራቁታ ስትወጣ ዝም የሚል ደዩስ ወንድ መኖር ነው። « ደዩስ (ቅናት አልባ) ጀነት አይገባም» ብለዋል። ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም***❤***

1 year ago
ሁል ጊዜ ልጅዎን በፍላጎት እና በትኩረት …

ሁል ጊዜ ልጅዎን በፍላጎት እና በትኩረት ያዳምጡ!

ይህን ካደረጉ የሚከተሉትን ክህሎቶች በልጅዎ ውስጥ ያዳብራሉ፦

🔘 በራስ መተማመን፣

🔘 ለራስ ግምት መስጠት፣

🔘 የንግግር ክህሎት

_
ወደ 7122 በ SMS ok ብለው ቢልኩ መሰል ማስታወሻዎችን ያገኛሉ።

t.me/sultan_54

1 year ago
🌹 አሳሳቢ ፈትዋዎች ለሙስሊሟ 🌹
1 year ago
🌹 አሳሳቢ ፈትዋዎች ለሙስሊሟ 🌹
1 year ago

🔴 ኢማሙ አልባኒ እንዲህ ብለው ነበር። ተከስቶም ሰማነው።
“ጉዳዩ እየከረረ እንዳይሄድ እና ሰዎች ሙዚቃ ሐራም መሆኑን ሸሪዓዊ ፍርዱን እንዳይረሱት እሰጋለሁ፣ አንድ ሰው ተነስቶ የሙዚቃ ሐራምነት ሲናገር፣ ሰዎች ያወግዙታል፣ ወደ ፅንፈኝነትም ያስጠጉታል ብዬ (እሰጋለሁ)።”

1 year ago

"ከሴቶቻቹህ መካከል መጥፎዎቹ
የሚገላለጡ ኩራተኞች እብሪተኞች
የሆኑት ናቸዉ::"ረሱል(ﷺ)
አላህ ይጠብቀን::

1 year ago
We recommend to visit

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik

● Welcome to Ethio music Channel

➤ For any promotion and Advertising 📩 inbox @Markonal21 ወይም @ethiomusic21bot
.
.
● የበጎ አድራጎት ስራዎችን በነፃ ፖስት እናደርጋለን ለመልካምነት ቦታ አይመረጥም ! ያዋሩን
.
.
● የሀገር ውስጥ አዳዲስ
ሙዚቃዎች
አልበሞች በፍጥነት ያገኛሉ
.
● እንዲሁም በቀናነት JOIN & SHARE ያድርጉ !

Last updated 2 weeks, 1 day ago

🇪🇹 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን  አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ ቆየት ያሉና አዳዲስ👇👇

👏 የቸብቸቦ መዝሙራት 🎻 የበገና መዝሙራት  
👑 የቅዱሳ መዝሙራት ⛪️ የንግስ መዝሙራት
💍 የሠርግ መዝሙራት 🌦 ወቅታዊ መዝሙራት መገኛ


📢ለ ማስታወቂያ ስራዎች @Miki_Mako