Dive into the Ultimate Free Library: Your One-Stop Hub for Entertainment!

የነቢዩ ወዳጆች

Description
ሀቅን እንጂ ሰዎችን አትከተል!!
በዚህ ቻናል የሚሰጠው 👇👇

~>ኢስላማዊ ትምህርቶች
~>የተለያዩ አስተማሪ ታሪኮች
~> የሶሀቦችና የነቢያት ታሪክ

ብልህ ማለት በዚህች ዱንያ እያለ ነፍሱን የተሳሰበና ለቀጣይኛው አለም(ለአኼራ) የሰራና የለፋ ነው። ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዳሉት
ለአስተያየት ወይም ሀሳብ በ
@MadihuResull

Create November 12-2021
Advertising
We recommend to visit

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 2 Wochen, 2 Tage her

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion 📩 @Share_Home

Last updated 1 Tag, 13 Stunden her

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 4 Monate, 2 Wochen her

6 days, 3 hours ago

[📍ከፍቶሀል ሀቢቢ?🥺💔🙇‍♂

አንቺስ ከፍቶሻል ኡህቲ?🙇‍♀🥺💔

👌 ቀናቹን ፍክት የሚያረጉ 😍😍😍

💖ስሜታቹን የሚቀይሩ ምርጥ ቻናሎችን ተቀላቀሉ ስሜታቹ ይቀየራል ❣️❣️❣️❣️

🔰 ሊያመልጥ የማይገባ ቻናሎች ናቸዉ❗️](https://t.me/addlist/3agyuIn4l7IxYTg0)

Telegram

❣️MUSLIMS1❣️

You’ve been invited to add the folder “***❣️***MUSLIMS1***❣️***”, which includes 72 chats.

6 days, 5 hours ago

👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ የኢትዮጲያ  ቻናሎች ❤️❤️

⚠️ ከ 10 ደቂ ቡሃላ ስለማታገኙት ፈጥነዉ ይቀላቀሉ!👇👇👇

6 days, 8 hours ago

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የዘይንዬ ወዳጆች ሰባሁልኸይር🙌*💚#ሊላሂ_ተዓላ...🦋
💞بأبي أنت وأمي يارسول الله💞

💞እናቴም አባቴም ለርሶ መሰዋት ይሁኑ አንቱ የአሏህ መልእክተኛ💞

💘 የፍቅር ተምሳሌት ሙሀመድ ሶለ ሏሁ ዐለይሂ ወሰለም💖 ናቸው።

አንድ የሶርያ አይሁድ መፅሀፍ ቅዱስ የሚሉትን ሲያነብ
የነብዩ ሙሐመድ (ሶለ ሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ስም
ያጋጥመዋል። ሰውዬው ይህንን አልወደደውም ነበርና
የነብዩን (ሶለ ሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ስም ከመፅሀፉ ላይ
ይሰርዘዋል። በሚቀጥለው ቀን ሰውዬው ያንኑ መጽሀፍ
ሲያነብ ሰርዞት የነበረው የነብዩ ሙሐመድ (ሶለ ሏሁ
ዐለይሂ ወሰለም) ስም በቦታው ላይ ሰፍሮ ያገኘዋል።
አሁንም በድጋሚ ስማቸውን ይሰርዘዋል። ነገር ግን
በሶስተኛው ቀንም የነብዩ ሙሐመድ (ሶለ ሏሁ ዐለይሂ
ወሰለም) ስም በቦታው ሰፍሮ ያገኘዋል።
በሁኔታው የተገረመው ሰውዬ ይህ ነገር እውነተኛ መልዕክተኛ
ስለመላኩ ምልክት ሳይሆን አይቀርም ብሎ ማሰብ
ይጀምራል።
እናም ምንም ጊዜ ሳያጠፋ ነብዩ ሙሐመድን(ሶለ ሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ለማየት ወደ መዲና ያቀናል።
መዲና እንደደረሰ በአካባቢው የሚያውቀው ምንም ሰው
ስላልነበረ ነብዩ ሙሐመድ (ሶለ ሏሁ ዐለይሂ ወሰለም)
መስጂድ በር አጠገብ ይቆማል። ወዲያውኑም የነብዩ
(ሶለ ሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ባልደረባ የሆኑት አነስ (ረዲየሏሁ ዐንሁ) ወደ መስጂዱ ሲመጡ ያገኛቸውና ወደ
ነብዩ (ሶለ ሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ዘንድ እንዲወስዱት አነስን (ረዲየሏሁ ዐንሁ) ይጠይቃቸዋል። አነስም
(ረዲየሏሁ ዐንሁ) ሰውዬውን ይዘው ወደ መስጂድ ይገባሉ፤ ሁሉም በከፍተኛ ሃዘን ተውጠዋል።
በስብሰባው ዋና ወንበር ላይ የነብዩን (ሶለሏሁ ዐለይሂ
ወሰለም) ቦታ የተረከቡት አቡበከር ሲዲቅ (ረዲየሏሁ ዐንሁ) ተቀምጠዋል። ሰውዬውም አቡበከርን (ረዲየሏሁ ዐንሁ) ነብዩ ሙሐመድ (ሶለ ሏሁ ዐለይሂ ወሰለም)
ሳይሆኑ አይቀርም ብሎ በማሰብ እርሳቸው ዘንድ በመቅረብ “እርሶ የተመረጡ መልዕክተኛ ሆይ! እዚህ
ድረስ የመጣሁት ሰላምታ ላቀርብሎት ነው” በማለት
ይናገራል። በዚህን ጊዜ መስጂዱ ውስጥ የነበሩ ሰዎች
ሁሉ ማልቀስ ይጀምራሉ።
በዚህን ጊዜ ሰውዬው ግራ በመጋባት “ከሌላ ሀገር
የመጣሁ እንግዳ አይሁዲይ ነኝ። ለአሏህ መገዛት እንዴት
እንደሆነ አላውቅም፤ ምናልባት የማይገባ ነገር ተናግሬ
ይሆን ! ዝም ማለት ነበረብኝ? ደግሞ ለምንድነው የምታለቅሱት ?”
በማለት ጠየቀ። በቦታው የነበሩት ዑመር (ረዲየሏሁ ዐንሁ) “አንተ ምንም ስላደረክ አይደለም
የምናለቅሰው። ነብዩ ሙሐመድ (ሶለ ሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ካረፉ አንድ ሳምንት ያህል ይሆናል። ስማቸውን
ጠቅሰህ ስትናገር ስንሰማ ልባችን እንደ አዲስ በሀዘን ሞልቶ ነው ያለቀስነው” አሉት።
ሰውዬውም ይህንን እንደሰማ በሀዘን ስሜት ልብሱን ቀደደ። እንደምንም ስሜቱን ከተቆጣጠረ በኋላ “አንድ
ነገር እንድታደርጉልኝ እፈልጋለሁ፤ የሚቻል ከሆነ ካባቸውን
ስጡኝ። እርሳቸውን ማየት ባልችል እንኳ ቢያንስ ካባቸውን
ልውሰድ” በማለት ተማጸነ። ዑመርም (ረዲየሏሁ ዐንሁ)
ይህንን ልትሰጥ የምትችለው ፋጢማ (ረዲየሏሁ ዐንሃ) መሆኗን ገለጹ።
ዐሊይ (ረዲየሏሁ ዐንሁ) በበኩላቸው በአሁኑ ወቅት ፋጢማ (ረዲየሏሁ ዐንሃ) ማንንም ማናገር
እንደማትፈልግ ተናገሩ። ነገር ግን ሁሉም ተሰባስበው ወደ
ፋጢማ (ረዲየሏሁ ዐንሃ) ቤት በመሄድ በሩን አንኳኩ።

የመጡበትን አላማ ለፋጢማ (ረዲየሏሁ ዐንሃ) አብራሩ።
ፋጢማም (ረዲየሏሁ ዐንሃ) “ነብዩ (ሶለ ሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ከመሞታቸው ጥቂት ቀደም ብሎ አንድ ነገር ተናግረው ነበር፤ “እኔን የሚወድና መልካም የሆነ የሩቅ
ሀገር ሰው እኔን ብሎ ወደ ቤቴ ይመጣል።

ነገር ግን ይህ ሰው እኔን አያገኘኝም፤ ከእኔ የተበረከተ ስጦታ መሆኑን በመግለጽ ይህንን በተለያዩ ቀለማት ባሏቸው ጨርቆች
ተሰፍቶ የተሰራውን የኔን ጥምጣም ስጡት። በእኔ ስምም
ጥሩ መስተንግዶ አድርጉለት” በማለት ተናግረው ነበር”
ስትል ፋጢማ (ረዲየሏሁ ዐንሃ) ተናገረች። አይሁዲዩ
ይህንን የነብዩን (ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ጥምጣም
ከተቀበለ በኋላ አንገቱ ላይ አደረገ። እስልምና መቀበሉን
ይፋ ካደረገ በኋላ የነብዩን (ሶለ ሏሁ ዐለይሂ ወሰለም)
የቀብር ቦታ እንዲያሳዩት ጠየቀ። የመጨረሻ እስትንፋሱም
በዚህ ቦታ ላይ ሆነ።

💖💘 የፍቅር ተምሳሌት ሙሀመድ ሶለ ሏሁ ዐለይሂ ወሰለም 💘💖 ናቸው።
عقيدتنا الله موجـود بـلا مكـان ولا جهـة

طريقنا علم وعمل

አቂዳችን አሏህ ያለቦታ ያለ አቅጣጫ ያለ ነዉ

መንገዳችን ተምሮ ማስተማር ነዉ
ቢንቱአብደሪያ🍇🍇
ኢስነይን ሙባረክ 💚💚
👇🌟👇👇👇
https://t.me/yenebiyu_Wedajoch
👆👆🌟👆👆👆*

1 week, 6 days ago

👌የትኛውን ውብ ታሪክ ማንበብ ይፈልጋሉ

⚠️ ከ 10 ደቂ ቡሃላ ስለማታገኙት ፈጥነዉ ይቀላቀሉ!👇👇👇

2 weeks ago

# አይሁዶች የሰዪዳችንን ﷺ ዱዓእ ፍለጋ ………

وعن أبي موسى رضي الله عنه قال: كان اليهود يتعاطسون عند رسول الله صلى الله عليه وسلم، يرجون أن يقول لهم: يرحمكم الله، ………. رواه أبو داود؛ والترمذي

አይሁዶች የአላህ መልእክተኛ ﷺ አላህ ይዘንላችሁ እንዲሏቸው በመከጀል ሆን ብለው ያስነጥሱ ነበር፤ምክንያቱም ዱዓቸው ጠብ እንደማይል ፍፁም እርግጠኛ ናቸው!!
እኔና አንተስ! ሶለዋት አውርደን፣ሰላምታ አድርሰን ከእርሳቸው አንደበት ወዐለይከሰላም፣ወረሕመቱላህ፣ወበረካቱህ …… የሚለውን የሰላም፣የበረካና፣የእዝነት ዱዓእ ለማፈስ ምነው መዘናጋታችን!!!

አደራ የሰዪዳችንን ﷺ ዱዓእ ለማግኘት ያለን ተነሳሽነት፣ከአይሁዳዊያኑ እንዳያንስ !!!!

አላሁመ ሰሊ ወሰሊም ዐላ ሰዪዲና ሙሐመድ ﷺ
አሰላሙ ዐለይከ ያ ረሱለላህ

@yenebiyu_wedajoch
@yenebiyu_wedajoch

2 weeks ago

..."ምንም እንደማያየን አድርገን ወንጀል እንሰራለን፤
እሱም በእዝነቱ ምንም እንዳላየ ሆኖ ይምረናል"🥺❤️አላህዬ...

وَالَّذِينَ عَمِلُوا السَّيِّئَاتِ ثُمَّ تَابُوا مِن بَعْدِهَا وَآمَنُوا إِنَّ رَبَّكَ مِن بَعْدِهَا لَغَفُورٌ رَّحِيمٌ

እነዚያም ኃጢአቶችን የሠሩ ከዚያም ከእርሷ በኋላ የተጸጸቱ ያመኑም ጌታህ ከእርሷ በኋላ በእርግጥ መሓሪ አዛኝ ነው፡፡
               [ሱረቱ አዕራፍ 153]

@yenebiyu_wedajoch
@yenebiyu_wedajoch

2 months, 2 weeks ago

በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ........🤩
#አስተማሪ............☺️
#አስለቃሽ.............😢
   # አዝናኝ...............😁

📍‟ ጣፋጭ ታሪክ ”📍

አዲስ #ተከታታይ ታሪክ በዚህ #ቻናል ላይ የሚገኝ። አሁኑኑ ያንብቡ!!
ታሪኩ ተጀምሯል... ይፍጠኑ እንዳያመልጦዎት!!
#ᴏᴘᴇɴ ይበሉ👇👇👇

2 months, 2 weeks ago

🌱ወንጀል ሥንሰራ"አስታዋሺ ዘካሪ"
መልካም "ስንሰራ "በጀነት "አብሳሪ
ጥመት" አስጠንቃቂ "ሃቅነዉ" መካሪ

🌱ጥመትን"አዉዳሚ"ጀነትን"አብሳሪ"
ከቁርአን"ሌላ" ማን"አለ"የእዉነት"መካሪ

🌱ቁርአን "እንቅራ"በሚማርክ"ዜማ"
    ቃሉ"በሚያስደስት" በጆሮ"  ሲሰማ

@yenebiyu_wedajoch
@yenebiyu_wedajoch

2 months, 2 weeks ago

💚 አላህ ለባሪያው ትልቁ የሚለግሰው
ነገር ደስታ አይደለም ‥ ደስታ ማለት
ጊዜያዊ ስሜት በመሆኑ ይወገዳል
⇘ ትልቁ የአላህ ስጦታ ውዴታ ነውና
አላህ በልቦቻችን ላይ ውዴታን ያስፍንልን

ውብ አዳር ይሁንላቹ😍

@yenebiyu_wedajoch

2 months, 3 weeks ago

የሆነ ሰዓት ላይ በፊት ስትመኛቸው የነበሩ ካልተሰጡኝ ብለህ ችክ ያልክባቸው ሰዎች፣ጓደኞች፣ ስራዎች አሁን ላይ ሆነህ ስታስተውል በመከልከልህ ብቻ ምን ያህል እንደተጠበቅክ ተረዳለህ። አንተ እንዲህ ነህ እንደሚያስፈልግህ ልታውቅ ትችላለህ እንጂ ይጥቀምህ ይጉዳህ ምንም እውቀቱ የለህም። ሁሌም በዱዓህ የአሏህን ምርጫ ከምርጫዎችህ አስቀድመህ ጠይቅ።🤌

#ሰባሁል_ኸይር 🥰

@yenebiyu_wedajoch
@yenebiyu_wedajoch

We recommend to visit

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 2 Wochen, 2 Tage her

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion 📩 @Share_Home

Last updated 1 Tag, 13 Stunden her

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 4 Monate, 2 Wochen her