የነቢዩ ﷺ ወዳጆች

Description
ሀቅን እንጂ ሰዎችን አትከተል!!
በዚህ ቻናል የሚሰጠው 👇👇

~>ኢስላማዊ ትምህርቶች
~>የተለያዩ አስተማሪ ታሪኮች
~> የሶሀቦችና የነቢያት ታሪክ

ብልህ ማለት በዚህች ዱንያ እያለ ነፍሱን የተሳሰበና ለቀጣይኛው አለም(ለአኼራ) የሰራና የለፋ ነው። ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዳሉት
ለአስተያየት ወይም ሀሳብ በ
@MadihuResull

Create November 12-2022
We recommend to visit

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion ? @Share_Home

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 7 months, 4 weeks ago

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia ? ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 9 months, 4 weeks ago

2 weeks ago

የአላህ ሰላምና እዝነት የእንያ መወሳታቸው የተላቀው፣ የፍጥረታት ዕንቁ፣ የአፍቃሪዎች አውራ፣ የወዳጅ ሀቅ ጠባቂ፣ የወዳጅ ሁሉ ተምሳሌት ፣ የሁሉ ምስጢረኛ፣ የሁሉ አይዞህ ባይ፣ የማማር ልኬት ፣ የጀግንነት ወሰን ፣ የተከበሩና ምርጡ ተንከባካቢ በሆኑት፣ በስነ ምግባር ጠበብቱ፣ በመዲናው ሚስክ፣ ለዓለማት እዝነት ተደርገው በተላኩት ባለ ታላቅ ጠባይ በነብዩል አሚን ﷺ ሰለዋቱላሂ አለይሂ ወሰለም ላይ ይስፈን 💚💚💚
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ ﷺ

ጌታዬ ሆይ በእዝነትህ በመንገዳቸው አፅናን🤲 በእዝነትህም ከእርሳቸው ጋር በጀነት አጎራብተን ከናፍቆታቸው እንዳንወጣ ጠብቀን🤲

በሰለዋት በካህፍ የደመቀ ጁምዓ ይሁንላችሁ💚

@yenebiyu_wedajoch
@yenebiyu_wedajoch
@yenebiyu_wedajoch

2 weeks ago

አላህ በሸዕባን አጋማሽ ሌሊት ፍጡራኑን ይመለከትና ሁሉንም ፍጡራኖቹን ይምራል።
ከአጋሪዎች ወይም ከተኳረፉ ሰዎች በስተቀር።
ረሱል ﷺ

2 weeks ago

ኸሚስ
ኒስፈ ሻዕባን

የዛሬዋ ለይል በጣሞ ወሳኝ ነች ተውበት አድርጉ ለይል ተነስታቹ አልቅሱ አላህን ምህረት ጠይቁት።
በዚች አጋጣሚ አላህን አላህዬ ያረቢ በሉት

2 months, 3 weeks ago

ጁምዓ እንዴት ነበር ወዳጆች ??

2 months, 3 weeks ago

ወንድማማችነታችሁን አጥብቁ፤
ለሩህ ምግብ የሚሆናችሁን ሰንቁ
የነፍሰያን ጫማ አውለቁ
የተዋዱዕን የመተናነስን ቀሚስ አጥልቁ…??

በክፍተት መካከል ነው ሸየጧን የሚገባው!!

ኸሚስ ሙባረክ

2 months, 3 weeks ago

#መልካም_ልብ
ያለው ሰው በአላህም
ሆነ በሰው ዘንድ
ተወዳጅ ነው?
#ንጋት

@Yenebiyu_wedajoch

3 months ago

ተጣጥባቹ ቅባት ሽቷቹን ተቀባብታቹ በእርጋታ መስጂድ ሄዳቹ ሱረቱል ከህፍ ቀርታቹ ኹጥባ አዳምጣቹ በኹሹዕ ሰገዳቹህ? ?
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
አሁን ደሞ  ከቻላቹ መንዲ ብሉ??
ጁሙዓ ሙባረክ???

ረም ነኝ የናንተው ምርጥ ጓደኛ ?

3 months ago

ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል?

"ከጥሩ ስነምግባር የበለጠ ሚዛን ላይ የሚከብድ ነገር የለም" አላህ ይወፍቀን ?
ፏ ፈሽ ያለ ጁምዓ ይሁንልን ?
አፊያ
ኢማንን
ኸይራቶችን
ሁሉንም አላህ የሚወፍቅበት ጁምዓ

@yenebiyu_Wedajoch

3 months ago

በነገው የሹመት ሸንጎ
ከሁሉም ፍቅር ያነግሳል፣
የጀነት እጣ ሲታደል
አፍቃሪም ብቻውን ኣይቀር!
ካፈቀረው ጋር ይነሳል።
?

ኸሚሳቹን በሰሊ እና ተስሊማ ፏ አድርጉት ?

@yenebiyu_wedajoch

3 months, 1 week ago

ሰላምና ሶላት በርሶ ላይ ይሁን የእዝነቱ ነብዬ♥️?

اعْلَمُوا أَنَّ اللَّهَ يُحْيِي الْأَرْضَ بَعْدَ مَوْتِهَا ۚ قَدْ بَيَّنَّا لَكُمُ الْآيَاتِ لَعَلَّكُمْ تَعْقِلُونَ

" አላህ ምድርን ከሞተች በኋላ ሕያው የሚያደርጋት መኾኑን ዕወቁ፡፡ ታዉቁ ዘንድ አንቀጾችን ለእናንተ በእርግጥ አብራራንላችሁ፡፡ " Allahhhh ??
አላህ የኛንም ቀልብ ላይ የኢማን ዝናብ ያዝንብበትና በአኼራ መልካም ዘር ከሚሰበስቡት ያርገን???

#ቁርኣን_Reflection ?

@yenebiyu_Wedajoch
@yenebiyu_Wedajoch

We recommend to visit

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion ? @Share_Home

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 7 months, 4 weeks ago

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia ? ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 9 months, 4 weeks ago